የወያኔን አገዛዝ (ፀረ ሕዝብ) ወረራ ለማስቆም በመቻቻል ተባብረን መታገል አለብን::
የወያኔን አገዛዝ (ፀረ ሕዝብ) ወረራ ለማስቆም በመቻቻል ተባብረን መታገል አለብን::
#Ethiopia #Ethiopiaprotests #EPRDF #Peopledisobedience #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – mereja.com – የሕወሓት አገዛዝ ባለፉት 25 አመታት ከፍተና ወንጀሎችን በሕዝብ ላይ ፈጽሟል::ይህ የማይካደዉን ሃቅ በላዩ ላይ የተጫነበት ሕዝብ ዘግይቶም ቢሆን ብሶቱን አደባባይ በመውጣት በተቃውሞ እየገለጽ ይገኛል::ካለምንም የፖለቲካ ድርጅት አደራጅነት ካለምንም ቀስቃሽ እና መሪ ሕዝብ አደባባይ የወጣው ብሶቱ ገንፍሎ መሆኑን የሚታወቅ ጉዳይ ነው::ለዚህ ደግሞ የሕዝብ ትግል አብዮት ትግሉን የሚያቀናጅ እና የሚያስተባብር አንድ የሚያደርግ ጠንካራ የለውጥ ሃይል ያስፈልጋል::
በኦሮሚያ ክልል ከዚያም ተከትሎ በአማራው ክልል የተነሳው የሕዝብ ብሶት የወለደው እምቢተኝነት የሚያመለክተው ነገር ቢኖር ሕዝቡ ሕወሓት መራሹን ዘረኛ አገዛዝ እንደማይፈልግ እና በፖለቲካና በኢኮኖሚ ተደቁሶ መማረሩ ነው::ከኦሮሚያና ከአማራ ሕዝብ ሌላ በጋምቤላ በውስን ትግራይ እንዲሁም በኮንሶ እና በደቡብ ኦሞ ብሎም በደቡብ ምእራብ የሃገሪቱ ክፍሎች የሕዝብ እምቢተኝነቶች የተቀሰቀሱ ሲሆን አሁንም እንዳረገዙ ሲገኙ በኦጋዴን የሕዝቡ ለመብቱና ለነጻነቱ እምቢ ማለቱን የሚያሳዩ የተዳፈኑ ፍሞች መኖራቸው እሙን ነው::

ብንተነትነው እጅግ ብዙ የሚሆነውና በአጭሩ ሕዝቡ ለውጥ የሚያስፈልገው መሆኑን እየገለጸበት የሚገኘው ተቃውሞ አንድ የጋራ ሃይል የሆነ አስተባባሪ ይፈልጋል ይህንን አስተባባሪ ሃይል መመስረት መገንባት እና በፈጣን አብዮት ለውጥ ማምጣት የሚቻለው በመቻቻል ተባብረን መታገል ስንችል ብቻ ነው::በመቻቻል ተባብሮ ማታገል መታገል የማይቻል ከሆነ የሕዝብ ብሶት የወለዳቸው እንቅስቃሴዎች ተዳፍነው ሊጠፉ እደሚችሉ ካለፉት ታሪኮን መማር አለብን::የለውጥ ሃይል ነኝ የሚል ሁሉ በዚህ የጋራ ትግል ማቀናጀት ዙሪያ ሊተባበር እና ጠንካራ የሆነ የጋራ ድርጅት በመመስረት የሕዝብን ታማኝነት ሊያገኝ ይችላል::ለውጥ ማምጣት የምንችለው ራሳችን ተቻችለን እና ተከባብረን በጨዋለት ስልሰራ እንጂ የምእራባውያንን ደጅ ስናጨናንቅ አለመሆኑን ልናውቅ ይገባል::ምእራባውያን ብሄራዊ ጥቅማቸውን ስለሚፈልጉ የሃይል ሚዛን ወዳለበት ስለሚያጋድሉ አስተማማኝ አይደሉም ለትግላችንም ዋስትና ሊሆኑን አይችሉም::ለትግላችን ዋስትና የሚሆነን ሕዝብ መሆኑን ልናውቅ ይገባል::ስለዚህ ለጣንካራ መሰረት እና ለሕዝባዊ ትግል ድል የወያኔን አገዛዝ (ፀረ ሕዝብ) ወረራ ለማስቆም በመቻቻል ተባብረን መታገል አለብን::#ምንሊክሳልሳዊ
long live tplf and greates and golden tigray peaple
ሞት ለወያኔ!
ሞት ለአቃጣሪዎቹ!
ሞት ለባንዳ ትግሬዎች!
ሞት ለሱዳን ውሽማ ትግሬዎች!
አተት ለ abebi beles!!!
ትግላችን:ይቀትላል:እናሸንፍለን:አትተራተሩ!!’
Death to TPLF and its allies!
MEDREK +BEYENE PETROS =TPLF SO,what do we expect from this coward professor it is better to ignore him as he was the hidden umbrella of woyane.
Long live to ASEFA CHEBO! He has acknowledge us who BEYENE PETROS is and what a dirty poletical game he is playing under the name of “opposition leader”
@tola pls leave sudan alone.think twice 80% in sudan are Gondere.
የኢትዮፒያ ህዝቦች ሆይ የኢትዮፒያ ነገዶች እንደየ ታሪካቸው በኢትዮፒያ ምድር ሰፍረዋል በተለይ አምሃራና ኦሮሞ አሰፋፈራቸው በራሳቸውም እንዲሁም ከሊሎች ነገድ ጋርም ስለሰፈሩ የአምሃራ ክልል የኦሮሞ ክልል ብሎ ነገር የለም :: ኢትዮፒያኖች ናቸው :: ስለዚህ ይህ የትግሪ ባንዳ ነጻ አውጭ በጣሊያን ፋሺስት ሲስተም ከጣሊያን ባገኘው እስትራቲጂ ኢትዮፒያን በወረራ ለመቀራመት የትግሪ ነጻ አውጭ ሆኖ በኢሃድግ ስም ጣሊያንን ሆኖ እየገዛህ ነው :: ጣሊያን ወደ ኢትዮፒያ ሲመጣ ኢትዮፒያን ተቀራምቶ የጣሊያንን ኢኮኖሚ ለማሳደግ ለጣሊያን ህዝቦች በኢትዮፒያ አንጡራ ሃብት እና በኢትዮፒያ ህዝቦች ጉልበት በገዛ አገራቸው ለጣሊያን ህልውና መጠቀሚያ እንዲሆኑ ጣሊያን እንድታድግ ከአውሮፓ የተሻለች እራሳን የቻለች አገር ሆና ነጻነታን አስከብራ እንድትኖር አልሞ ኢትዮፒያ የኒ ባሪያነች የኒ አገልጋይ ነች ሊለን የመጣ ፋሺስት ነው ግን ኢትዮፒያ ከጣሊያን ቀድማ የሰለጠነች አገር የጥንት አገር ስለነበረች አንድነታን በንጉሶቻ ከጥንት ከታሪካ ለባእዳን የማትገዛ በመሆና ህዝቦቻ አሁንም ሚሊሊክን ያገሪ ንጉስ በማለት የተከተሉት ነጻነታቸውን እና ማንነታቸውን አገራቸውን ከምንም በላይ በማድረግ ነው :: ጀግናው ንጉስ ሚሊሊክም በጀግኖች የኢትዮፒያ ህዝቦች እንጂ የሚተማመነው በባእዳን ሃይል ባለመሆኑ የኢትዮፒያ አንበሳ ሆኖ ጣሊያንን አዋርዶ አልፋል ለአለምም ኢትዮፒያ የማንንም እርዳታና ድጋፍ አትፈልግም በማለት ነጻነታን አውጀዋል ኢትዮፒያዊያን ነጻ ህዝቦች ነበርን ማንም በማንም የተገዛ ህዝብ የነበረ የለም ኢትዮፒያዊያን በአምሃራ ተገዝታል የሚል ማጭበርበሪያ በዘር ከፋፍሎ አገር ማጥፊያ ፕሮፓጋንዳ ተስርቶበታል እንጂ የኢትዮፒያን ህዝብ ወደሃላ ከማስኪድ ሊላ የመጣ ታሪክ የለም :: ህወሃት አሁን ኢትዮፒያ የግሉ ቢዝነስ መስሪያው አድርጎ በዚህ የትግሪ ነጻ አውጭ ሆኖ ከኢትዮፒያ ለመገንጠል ኢትዮፒያን ተቀራምቶ በኢትዮፒያ አንጡራሃብት እና በኢትዮፒያ ህዝቦች ነጻነታን አስጠብቃ እራሳን የቻለች ትግራይን ለመመስተት ኢትዮፒያ የኢኮኖሚ ምጪነች ይለናል ለዚህ ደግሞ ህዝቦቻ በዘር ተከፋፍለው እኒ ያመጣሁላቸውን እስትራቲጂ ተቀብለው ትግሪ ነጻነቱን በህወሃት እስኪያረጋግጥ ኢትዮፒያዊያን ይሙቱ ይጥፉ ተብሎ አምሃራ ክልል ኦሮሞክልል የ ዚዘር የዛ ዘር እየተባለ ህዝብ ሲያልቅ ለመሆኑ በተለይ እናት የዘር ልሂቃኖች መች ነው ኢትዮፒያ ማለት ምን እንደሆነች የምትረዱት ዘር በማጥፋት እና ዘር በማጽዳት ወይም ወያኒ ህወሃት እንዳለው አምሃራውን እና ኦርቶዶክሱን አጥፍተን የየራሳችንን አገር መስርተን ኢትዮፒያን እንካፈላለን ስላለ ዘር አጥፍቶ አገር ቀምቶ የሚመጣ ነጻነት አለወይ? የኢትዮፒያ ህዝቦች አገራቸውን ያቆሙት ያቀኑት በራሳቸው ነው ነጻነታቸውንም ያስጠበቁት በራሳቸው ነው ወደፊትም የኢትዮፒያ ነጻነት የሚጠበቀው በኢትዮፒያዊያን ነው ስለዚህ ኢትዮፒያዊያን በዘር ልሂቃኖች ሳይሆን በኢትዮፒያዊነት ካልተገዙ ነጻነት የለም ለዘሩ የሚያስብ ከዘሩም አይወጣም ለዘሩም ሆነ ለራሱም ነጻ መውጣት አይችልም አሁን ያለንበት ዘመን የትግሪ ነጻ አውጭ ለራሱም ነጻ ያልወጣ ለማንም ነጻነት አይሰጥም አይፈቅድም:: ነጻነታችን እንዳባቶቻችን በአንድነት ነው :: ድል ለኢትዮፒያ ህዝቦች !!!
Special forces has arrived in ADDIS ABEBA last week to hang the most criminals GETACHEW ASEFA. GEACHEW REDA and SEBHAT NEGA. Besides ABAY WELDU will be kidnaped soon by the armed force of TPDM
i am from weellket we are not amhara…we are tigrians. i believe peace in our country. we are ready to fight for any thing….long live for tigrian
ወያኔ አማራን ሃገር አልባ ለማድረግ ከኢትዮጵያ ምድር ዘርን ለማጥፋት በእቅዲ መሰረት ተግቶ እየሰራ ነው!
አማር
Mr. Mequanent, if it is your true name, please don’t mix the Tigrian people and Weyane. Weyane doesn’t represent the Tigrians. Weyane is a mafia group that has been looting Ethiopia including Tigrie. Don’t create a problem between people. Go and support Weyane. But I would like to assure you one thing. Weyanes days are numbered!
Biruk, you are not from Welkiite, instead you are Weyane. What you don’t understand is that the Welkite freedom will be achieved only when other part of Ethiopia freed from Weyane. Welkite and Selemt will be free at the grave of Weyane.
Long live Ethiopian unity
siye+Gebru+tsadkan+Abebe teklehimanot all are the same and not opposition groups and all are working for weyane.