የጎንደሮች ትግል በብዙ መልኩ ከፍልስጤሞች ትግል ጋር ተመሳሳይነት አለው

አብርሃም በየነ

  • እንደ ፍልስጤሞችና አፍጋኖችም ጎንደሮች ለህዝባቸው መብት ሰማዕት ሆነዋል። እየሆኑም ነው። ገናም ይሆናሉ።
  • የፍልስጤማዊያን ትግል በዕድሜ እርዝመቱ ልቅና ይኑረው እንጂ በባህሪይው ግን ከጎንደሮች ትግል ጋር የአንድ ሳንቲም ሁለት            ገጽታ ያለው ትግል ነው።
  • እስራኤላዊያንና ፍልስጤማዊያን ወንድማማቾች ናቸው።
  • ትግራዊያንና ጎንደሮችም እንዲሁ። እስራኤሎችንና ፍልስጤሞችን ያጣላው የመሪት ጥያቄ ነው።
  • የትግራዊያንና የጎንደሮች ጥልም መነሾው የመሬት ጥያቄ ነው።
  • የፍልስጤሞች የዕምነት መሬት ምስራቅ ኢየሩሳሌም ስትሆን፣ የጎንደሮች የዕምነት መሬት ደግሞ ዋልድባ ነው።
  • የፍልስጤሞች የውኃ ጥያቄ የጆርዳን ወንዝ ሲሆን፣ የጎንደሮች የውኃ ጥያቄም የተከዜ ወንዝ ነው።
  • በፍልስጤምና በእስራኤል ጦርነት ጠብ አጫሪዋና ጉልበታሟ እስራኤል ስትሆን፤ በጎንደሮችና በትግራዊያን ጦርነትም ጉልበታሟና ጠብ አጫሪዋ ትግራይ ነች።
  • በፍልስጤምና በእስራኤል ጠብ አልሞት ባይ ተጋዳዮቹ ፍልስጤሞች ሲሆኑ፤ በጎንደሮችና በትግራዊያን ጠብም አልሞት ባይ ተጋዳዮቹ ጎንደሮች ናቸው።
  • የፍልስጤሞች ጥያቄ መፍትሄ ለማግኘት ዘመናት እንዳስቆጠረው የጎንደሮችም ጥያቄ እልባት እስኪያገኝ ዘመናት ማስቆጠሩ አይቀሬ ነው።
  • ስለሆነም ጎንደሮች ፍልስጤሞችን ሆነዋል። እንዴት? ቢሉ የሁለቱም ህዝቦች ጥያቄ ማጠንጠኛው የማን መሬት? ሆኗልና!

ሞት ለሰው ልጆች ፀጋም ዕዳም የሚሆንበት ጊዜ አለው። ዜጎች መብታቸው ሲደፈር፣ ነፃነታቸው ሲገፈፍ፤ማንነታቸው ሲፋቅና የመኖራቸው ህልውና በሞት ጥላ ስር ሲወድቅ ሞት ዕዳውን ያከብድባቸዋል። የክፍያውንም ዋጋ በህይዎት ይመነዝረውና መተኪያ የሌለውን ህይዎት በሞት ወለድ አገድ ያስይዘዋል። ህዝብም የታገቱትን መብቶቹን ለማስፈታት ሞትን ይኖሩታል እንጂ አይሞቱትም ብሎ ይንቀሳቀሳል። ሰው የተፈጠረው ለመሞት ነውና ሞትን ሙቶ ሊያቸንፈው ዕምቢኝ ለሀገሬ ሲል በሞት ላይ ያምፃል። ብሎም ጅግና ይፀነሳል። ሰማዕት ይወለዳል።

ህዝብም ከመቃብር በላይ የሚውል ስም በደሙ ጽፎ ለማለፍ ሆ ብሎ ይነሳል። የተቀሰቀሰው አመጽም መተኪያ የሌለውን ህይዎት ለመብትና ለሀገር ቤዛ በማድረግ ፀጋነቱን በህዝብ ስነ ልቦና ውስጥ ስርፀት እንዲያገኝ ያደርገዋል። ብሎም የሞት አስፈሪነት የጧት ጤዛ ወደ መሆን ይሸጋገርና ሞትን መሞት ሳይሆን ሞትን እየሞቱ መኖር የህዝብ ባህል ሆኖ ነጥሮ ይወጣል። ሞትን ይኖሩታል እንጂ አይሞቱትም እንዲሉም እንደ ፍልስጤሞች፣ እንደ አፍጋኖችና እንደ ጎንደሮች ሞትን ንቆ መኖር ይለመዳል። እናም የታገተው መብት እስኪፈታ፤ የተነጠቀው ነጻነት እስኪመለስ ህይዎት የሞት ማገዶ መሆኑ ይቀጥላል።

የወላድ ማህፀን በድባቡ ይኑርና የዕናቶችም ዛሬ ቤዛ የሆነውን ጀግና የሚተካ ሌላ ጅግና ለነገው ትግል ይፀንሳሉ። በዚህ መልክ የተቀጣጠለው የትግል እሳት እንዳይዳፈን እናቶች የጦርነት ማገዶ አቅራቢነታቸውን ሙያየ ብለው እንዲወስዱት ይገደዳሉ። በመሆኑም ትግሉ ያለማቋረጥ ህይዎት እየበላ የቀጣይነት እድሜ ይኖረዋል። የትግሉ ቀጣይነት ዕድሜም እየረዘመ ሲሄድ ህዝቡ ሞትን እየሞተ መኖሩን ይለማመደዋል። ይልቁንም ሞት አስፈሪነቱ ቀርቶ የጅግነነት አርማ ይሆንና ልጆች አድገው እንደ ትልልቅ ወንድሞቻቸው ጀብዱ ሰርተው ለመሞት ጉጉት እንዲያድርባቸው ያደርጋቸዋል። በዚህ መልክ ብዙዎቹ ታዳጊ ወጣቶች እድሜ ዳ ሲልባቸው ገና በጧቱ የእሳት እራት እየሆኑ ማለቅን ይመርጣሉ። ለምን? ቢባል መኖር በራሱ ተስፋውን አጨልሞባቸዋልና! የህይዎት ችቦም እንዲህ እንዲህ እያለ የነጻነት ቀንዲል ሆኖ ይኖራል።

የፍልስጤም ጀግኖችና የነ ላይላ ካሊድ አርማ መሬት ነክቶ የማያውቀው በዚህ ምክኒያት ነው። የወላዶች ማህፀን ጀግና መፀነሱን በቀጣይነት ስለያዘው በፍልስጤም የትግል ታሪክ ጀግና ይወለዳል እንጂ አይሞትም። ሺህ ጀግኖች ለፍልስጤም መብት ሰማዕት ሆነዋል። እንደ ትናንቱ ዛሬም…….. ነገም… . . . መስዋዕት ይሆናሉ። በሚሊዮን የሚቆጠሩ የአፍጋን ጀግኖችም ለቅኝ ገዥ አንንበረከክም ብለው ለአፍጋን ህዝብ ነፃነት ህይዎት ገብረዋል። እንደ ፍልስጤሞችና አፍጋኖችም ጎንደሮች ለህዝባቸው መብት ሰማዕት ሆነዋል። እየሆኑም ነው። ገናም ይሆናሉ። ያልተቋረጠው የፍልስጤሞች ትግል በብዙ መልኩ ከጎንደሮች ትግል ጋር ተመሳሳይነት አለው። የፍልስጤማዊያን ትግል በዕድሜ እርዝመቱ ልቅና ይኑረው እንጂ በባህሪይው ግን ከጎንደሮች ትግል ጋር የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ያለው ትግል ነው።

እስራኤላዊያንና ፍልስጤማዊያን ወንድማማቾች ናቸው። ትግራዊያንና ጎንደሮችም እንዲሁ። እስራኤሎችንና ፍልስጤሞችን ያጣላው የመሪት ጥያቄ ነው። የትግራዊያንና የጎንደሮች ጥልም መነሾው የመሬት ጥያቄ ነው። የፍልስጤሞች የዕምነት መሬት ምስራቅ ኢየሩሳሌም ስትሆን፣ የጎንደሮች የዕምነት መሬትም ዋልድባ ነው። የፍልስጤሞች የውኃ ጥያቄ የጆርዳን ወንዝ ሲሆን፣ የጎንደሮች የውኃ ጥያቄም የተከዜ ወንዝ ነው። በፍልስጤምና በእስራኤል ጦርነት ጠብ አጫሪዋና ጉልበታሟ እስራኤል ስትሆን፤ በጎንደሮችና በትግራዊያን ጦርነትም ጉልበታሟና ጠብ አጫሪዋ ትግራይ ነች። በፍልስጤምና በእስራኤል ጠብ አልሞት ባይ ተጋዳዮቹ ፍልስጤሞች ሲሆኑ፤ በጎንደሮችና በትግራዊያን ጠብም አልሞት ባይ ተጋዳዮቹ ጎንደሮች ናቸው። የፍልስጤሞች ጥያቄ መፍትሄ ለማግኘት ዘመናት እንዳስቆጠረው የጎንደሮችም ጥያቄ እልባት እስኪያገኝ ዘመናት ማስቆጠሩ አይቀሬ ነው። ስለሆነም ጎንደሮች ፍልስጤሞችን ሆነዋል። እንዴት? ቢሉ የሁለቱም ህዝቦች ጥያቄ ማጠንጠኛው የማን መሬት? ሆኗልና!

እንደ ቀደምቱ ፍልስጤማውያን ጅግኖች የኛም አባቶቻች ክቡር ህይውታቸውን ሰውተው ነው ባላገር አድርገውን የኖሩት። እንደ ህዝብ እንድንኖር፤ እንደ ሰውም ባላገር እንድንሆን አባቶቻችን የህይዎት ዋጋ ከፍለውልናል። እንደ ህዝብም እንድንኮራ ነፃነት አጎናጽፈውናል። ህዝብ ያለ አገር ህዝብ ሆኖ መኖር እንደማይችል፤ መሬትም ያለ ህዝብ አገር እንደማይባል ክቡር የህይዎት ዋጋ ከፍለው ታሪክ አስተምረውናል። አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ተንበርክኮ መገዛትን ሳይሆን ዕምቢኝ ለክብሬ፤ ዕምቢኝ ለመብቴ፤ እምቢኝ ለነጻነቴ ብሎ ማመጽንና ገድሎ መሞትን በደም ቀለም ፅፈው የጀግነንት ታሪክ አውርሰውናል።

ሰሜን ጃናሞራንና ጠለምትን ጎንደሬ አድርጎት የኖረው የነደጃች ውቤና የነአጥናፉ መሸሻ ጅግንነት ነበር። ወልቃይትን፤ ፀገዴን፤ አርማጭሆንና አዳኝ አገርን ጎንደሬ አድርጎት የኖረው የነቢትወደድ አዳነ መኮነን ጀብዱ፤ የነቀኛዝማች ገብሩ ገበረ መስቀል አይበገሬነት፣ የነራስ ውብነህ ነፍጠኝነት፤ የነደጃዝማች ታከለ ወልደ ሐዋሪያት አርቆ አስተዋይነት፣ የነደጃች ብሬ ዘገየ ጀብዱ፣ የነደጃዝማች አስፋው ተሰማ፣ የነዳኘው ተሰማ፣የነባላንባራስ አላባሽ በሪሁን፣ የነፊታውራሪ በረደድ አስፋው፣የነገሪማ ታፈረ፣ የነፊታውራሪ አየለ አባ ጓዴ፤ የነረዳ ተሰማ ለጠላት አይበገሬነት ነበር።

የቀደምቱን አርማ አንስተው እነ ነጋ ነወጠ፤ እነ ሻለቃ አጣናው ዋሴ፤እነ አባ ታከለ፤ እነ ኪዳነ ማርያምና ሌሎቹም . . . ነጻነት ሲገፈፍ ሞትን ይኖሩታል እንጂ አይሞቱትም በማለት ሞትን አቸንፈው የኖሩ ስማዕታት ነበሩ። ዛሬም የጎንደር እናቶች ማህፀናቸው አልደረቀም። ጀግና ይወለዳል እንጂ አይሞትም እንዲሉ እነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ወልዷል። አዳዲስ አጣናው ዋሴዎች፤ አዳዲስ ኪዳነ ማርያሞች፤ አዳዲስ ነጋ ነወጠዎች፤ አዳዲስ አየለ አባ ጓዴዎች ተወልደዋል። እየተወለዱም ነው። የወላድ ማህፀን በድባቡ ይኑርና ገናም የላቁ ደመቀ ዘውዱዎች በሺህ ይወለዳሉ።አገሬ አርማጭሆ ጀግና እንጂ ቡከን አያበቅልም። የወልቃይት ምድር ከጀግናም ጀግና መውለዱን ያውቅበታል። አገሬ ጋይንትና ደብረ ታቦር ዳግማዊ አድማሱ በላይን ፀንሷል። ስለሆነም ሞት ጎንደሮችን ይፈራል እንጂ ጎንደሮች ሞትን ከቶ ሊፈሩት አይችሉም።

ጎንደሮች ሞትን መኖር ከጀመሩ አርባ ሁለተኛውን ዓመት (1966-2008) ባለፈው ወርሃ ሚይዚያ አክብረዋል። ይህም በኢትዮጵያ የዕርስ በርስ ጦርነት ታሪክ ጎንደር ቀዳሚውን ስፍራ እንድትይዝ አድርጓታል። የጎንደሩ ረዥም የትግል ጉዞ የኤርትራውን ትግል “አጭር” አስመስሎታል። ዛሬ የዘመናችን አፋዓ ቤት የጎንደር ከተማ ሆናለች። የዘመናችን ናቅፋና ቃሮራም ወልቃይትና አርማጭሆ ሆነዋል። ትናንት በኤርትራ መሬት እንደ ተመረተው ዛሬም በጎንደር መሬት የሚመረተው የሞት ሰብል ሆኗል።የሞት መኸር ከዋኝ የሆኑት ጎንደሮች ግን እንደ ኤርትራዊያን ወንድሞቻቸው ከሰላሳ አምስት ዓመት መራር ትግል በኋላ የጦርነት አውድማቸውን ጠራርገው ወደ ቤት የመመለስ እድል አልገጠማቸውም። ለምን? ቢባል ወያኔዎቹ የትግሬዎችንና የጎንደሮችን አበቃቀል የአጋምና የቁልቋል አበቃቀል መልክ እንዲይዝ ስላደረጉት አጋሙም መውጋቱን፤ ቁልቋሉም መድማቱን አላቆመም።

ወያኔዎች ትግሬዎችንና ጎንድሮችን አጋምና ቁልቋል ማድረግ የጀመሩት ከአስራ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያዎቹ መባቻ ጀምሮ ነበር። ሀ ሲሉ 81 አዛውንት ጎንደሮችን ከወልቃይትና ፀገዴ ብሎም ድንበር ዘለው ከአምራኩባ (ሱዳን) እነ ፊታውራሪ አዲሱን አፍነው መዳረሻቸውን አጥፉ። በነርሱ ቤት አዛውንት ጎንደሮችን በማጥፋት ታሪክን ያጠፉ መስሏቸው ነበር። አዛውንቱ ሲታፈኑና መዳረሻቸው ሲጠፋ ግን የወልቃይት ህዝብ አልተንበረከከም። ይልቁንም ወጣቱ ወልቃይቴ የታፈኑ አባቶቹን አርማ አንስቶ የማን መሬት? ብሎ ጠየቀ። ከሶስት ሺህ በላይ ወጣቶችም በጥያቄው ሳቢያ ወደ ትግራይ ተወስደው መዳረሻቸው ጠፍቶ ቀረ። ቀሪው ወልቃይቴም በገዛ አገሩ ስደተኛ እንዲሆን ተፈረደበት።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በዕንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉም የጎንደር ካህናት የወያኔ የፖለቲካ ሰለባ እንዲሆኑ አዲስ የድራማ መድረክ በቤተ ክርስቲያን ዙሪያ ተጀመረ። ድርጊቱ ካህናቱን እንቅልፍ ነሳ። ቄስ በስቀሉ ምእመን በቃሉ የወያኔን እብሪት አወገዘ። ለምን ተደፈርን ያሉት ወያኔዎችም ጳጉሜ አንድ 1984 ዓ.ም “ወጣቶችን ለአመፅ እያዘጋጀህ ነው በሚል ሰበብ ባህታዊ አምሃየስን ለማሰር ጎንደር ከተማ ውስጥ በቀሰቀሱት ግርግር ከሰላሳ ያላነሱ መዕመናን አደባባይ ኢየሱስ ላይ ተጨፈጨፉ። ባህታዊ አምሃየስን ጨምሮ ከአምስት መቶ በላይ ምዕመናን እየተደበደቡ እስር ቤት ተጎደጎዱ። ባህታዊውም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ከዲስ አበባ እንዳይወጡ ተከልክለው የቁም ዕስረኛ በመሆን አስራ ሶስተኛ ዓመታቸውን አስቆጠሩ።

በግርግሩ ሰሞን አደባባይ ኢየሱስ ላይ በተካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ መምህር መንክር “ደግሞ እንደ መሬቱ ዕምነቴንስ አላስወርስም” ሲሉ በዕምነታቸው ፀንተው ስለቆሙ ከዕስር እንደ ተፈቱ በመዳህኒት ተገደሉ። ሞታቸውን ተከትሎም፦

ቀና ብየ ሳየው ሰማዩ ቀለለኝ

ደግሞ እንደ ሁመራ ደግሞ እንደ ጠገዴ

የዕምነት መስቀሉንም ወሰዱት መሰለኝ፣

ስትል አንዲት አስለቃሽ ሙሾ ደረደረች። በደሉ ግን በዚህ ሙሾ አልተቋጨም። በቀጣዩ ዓመት መስከረም/ጥቅምት ወር ላይ የሱዳን ተወላጆች በወታደር ታጅበው ቋራ ድረስ ዘልቀው የቅርቅሃውን ደን ሲጨፈጭፉ ድንበሩን ለመታደግ የወጣው ገበሬ በሱዳን ወታደር ከፍተኛ ጥቃት ደረሰበት። የወያኔ ወታደር ግን ይበላችሁ ለማለት ይመስላል በቅርብ እርቀት ቆሞ ጥቃቱን ይመለከት ነበር። ይህን ሀገራዊ ክህደት አስመልክተው ገበሬዎቹ አገዛዙን ስለተቹ በጥይት ተደብድበው አለቁ።

ያ እልቂት ከ13 ዓመት ቆይታ በኋላ ሰሞኑን ተደገመ። ለ13 ዓመት ደመና አርግዞ የኖረው የጎንደር ሰማይ የደም ዝናቡን ሰሞኑን ጣለ። በዚህ የበደል ዳፋም የጥቃቱ ሰለባ የሆኑት ጎንደሮች ፍልስጤምን ሲሆኑ እንደገና ጎልተው ታዩ። የትግሬዎች ፂዎናዊነትም ነጥሮ ወጣ ። የጎንደሮች የማን መሬት? ጥያቄ ግን አየር ላይ ተንጠልጥሎ ስለቀረ ትግሉ ይቀጥላል።

[email protected]

30 Comments on “የጎንደሮች ትግል በብዙ መልኩ ከፍልስጤሞች ትግል ጋር ተመሳሳይነት አለው”

  1. Woyana never never can’t learn from the past mistakes. For the last 25 years just like a foolish, TPLF made the same mistakes each and every day. So the people of Gonder don’t foolish by TPLF . Keep going to vanishe woyanes. Otherwise , as we know woyanes behavior, tomorrow they will come to you in each door and will kill you. Be unit the Gonder people in order to defeat and vanish woyanes from our motherland Ethiopia . We true Ethiopias are standing with you until the death of TPLF .

  2. ይህ የጎንደሬ ብቻ ሳይሆን የመላው አማራ ህዝብ ትግል ነው። ነገሩን አታጥበው። ጎንደር ውስጥ ትግሉ ተቀጣጠለ ማለት ሌላውን አማራ አይመለከተውም ማለት አይደለም። አንድ ጎንደሬ በትግሬ ሲገደል ሌላው አማራ ለመበቀል እንደሚዘጋጅ መታወቅ አለበት! ዛሬ ባይበቀል ነገ ይበቀላል። ትግሬዎቹ እኛ ግዛት ውስጥ ናቸው ያሉት እኛ አይደለንም እነሱ ግዛት ውስጥ ያለነው!!

  3. ህወሃቶች ስልጣኑን እሰከ ያዙት ድረስ አማራ ክልል ሊለማ አይችልም ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ:: በደባርቅ ከተማ በተካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ ከደባርቅ በየዳ ላይ የሚሰራው መንገድ መዘግየቱ በርካታ ችግር እየፈጠረባቸው መሆኑን ነዋሪዎች ገልጸው፣ በክልሉ ለሚታየው የስራ መጓተትና ሁዋላ ቀርነት ህወሃትን ተጠያቂ አድርገዋል።
    “የመንገዱ ስራ የሚከናወነው አኪር ኮንስትራክሽን በተባለ ተቋራጭ ሲሆን ድርጅቱ ለረዢም ጊዜ ስራውን ቢያዘገይም ማንም እንዲጨርስ ያስገደደው የለም፡፡” የሚሉት ቅሬታ አቅራቢዎች የከተማዋና የወረዳው አመራሮች በተቋራጭ ድርጅቱ ላይ በተደጋጋሚ ግፊት እንዲደረግበት የክልሉን መንግስት ቢጠይቁም፤የክልሉ መንግስት ግን ጉዳዩን ተከታትሎ ለመፈጸም የሚያሳየው ተነሳሽነት እንደሌለ በምሬት ተናግረዋል፡፡
    “አኪር ኮንስትራክሽን ማለት የህውሃት የመንገድ ስራ ድርጅት በመሆኑ ጠያቂ የለውም፡፡” በማለት የሚከሱት ቅሬታ አቅራቢ አኪር የመንገድ ስራ ድርጅት አወጣኸኝ ኪሮስ በተባለ የህውሃት አባል የሚመራ በመሆኑና የህውሃት አመራር መንገዱ እንዲዘገይ የሚያደርጉትን የውስጥ ለውስጥ ሴራ ቢያውቁም የአማራ ክልል አመራሮች አስተያየት ከመስጠት በመቆጠብ በዝምታ ለማየት መገደዳቸውን በድፍረት ሲናገሩ ተሰምተዋል፡፡
    “ይህን የመንገድ ስራ የሚሰራው ድርጅት የአማራ ተወላጆች ፕሮጀክት ቢሆን ኖሮ እስካሁን ይታስሩ ነበር፡፡” ያሉት ተናጋሪ የክልሉ መንግስት ፍርሃቱን አቁሞ መፍትሄ ያመጣ ዘንድ ጠይቀዋል፡፡
    “በክልሉ ያሉ አመራሮች ሆኑ በፌደራል ደረጃ አማራውን እንወክላለን የሚሉት አመራሮች ትክክለኛ የአማራ ተወላጆች ባለመሆናቸው የክልሉ እድገት እንዴት ይመጣል?” በማለት የጠየቁትና በመድረክ መሪዎች ንግግራቸው እንዲቋረጥ የተዋከቡት ተናጋሪ “የብሔረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራር ሊሆኑ የሚገባቸው የአማራ ተወላጆች መሆን ሲገባቸው፤እስከ አሁን ግን በተግባር የምናያቸው ከትናንሽ ከተሞች ጀምሮ እስከ ታላላቅ የሃገሪቱ ቦታዎች አማራውን ወክለው ቁልፍ ቦታዎችን የያዙት የክልሉ ተወላጆች አለመሆናቸው ልማቱ እንዳይፋጠን አድርጓል፡፡” በማለት መነጋገሪያቸው በመድረክ መሪው እስኪነጠቅ ድረስ በኃይል ሲናገሩ ተሰምተዋል፡፡
    በየአካባቢው በሚሰሩ የመንገድ ስራዎች ዙሪያ ፖለቲካዊ ተንኮሎች እንዳሉበት አስተያየታቸውን የሰጡት ሌላው ተሰብሳቢ የወልቃይትን አካባቢዎች ከአማራ ክልል ከተሞች ጋር የሚያገኙት መንገዶች ሆን ተብሎ እንዲጓተቱ የማድረጉ ሴራ መቀጠሉን አጋልጠዋል፡፡
    “በወልቃይትና አካባቢው የሚመረተው ከፍተኛ የሠሊጥ ምርት በአማራ ክልል እንዳያልፍ፣ከጎንደር ጋር ከፍተኛ የንግድ ትስስር የነበረውን ህዝብ ለማለያየት በማሰብ ከአምስት አመት በፊት የተጠናው መንገድ አሁንም እንዳይሰራ ሲደረግ የአማራ ክልል መንግስት በዝምታ ማየቱ ለክልሉ የሚያስብሰው እንደሌለ ያሳያል፡፡” በማለት የክልሉ ባለስልጣናት የክልሉን ጠረፋማ ወረዳዎች ጥቅም አሳልፈው በመስጠት ላይ መሆናቸውን ሲናገሩ ተሰምተዋል፡፡
    “ከፍተኛ ውጣ ውረድ ያለባቸው የትግራይ ጠረፋማ የወረዳ ቀበሌዎች ግን ምርቱን ማስተላለፍ እንዲችሉ የመንገድ አውታሩ በፍጥነት እየተዘረጋላቸው ነው፡፡” በማለት የሚሰራው አድሎአዊ አካሄድ አይን ያወጣ ያንድ አካባቢና የተወሰኑ ቡድኖች ተጠቃሚነት እየጎላ መሄዱን ሲቃወሙ ተሰምተዋል፡፡
    በአማራ ክልል የመንገድ እና የህንጻ ግንባታ ስራዎች አብዛኛውን ሰራ በመስራት ላይ ያሉት የህውሃት ድርጅቶች በርካታ ስራዎችን ሲያጓትቱ በተዋዋሉት መሰረት ባለመፈጸም ስራውን ሲያቋርጡ እና በተፈጸሙ ስራዎች የሚታዩ የግንባታ ስህተቶችን ሲፈጽሙ በዝምታ መታየታቸው አግባብ አለመሆኑን አስተያየት ሰጪዎች ለዘጋቢያችን ተናግረዋል፡፡
    አስተያየት ሰጪዎቹ አክለው “ከብቸና ደጀን በመሰራት ላይ ያለውን የአስፋልት መንገድ ውል የወሰደው ሳት ኮንኮንስትራችሽን መንገዱን ከአምስት አመት በላይ በማጓተት ከፍተኛ ችግር ሲፈጥር ማንም ተው! ያለው የለም ፡፡ በማገልገል ላይ የነበረውን ድልድይ በአዲስ እሰራለሁ በማለት በማፍረስ ነዋሪውን ለችግር ቢዳርጉም ሁሉንም በዝምታ ታልፈዋል” በማለት በህውሃት ድርጅቶች በሚሰሩ ስራዎች የሚከሰቱ ችግሮችን ማንም ደፍሮ አለመናገሩ የክልሉ አመራሮች ያላቸውን አቅም ውስንነት እንደሚያሳይ ይናገራሉ፡፡

    በሰሜን ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ በሲናር በረሃ የኢትዮጵያን የእርሻ መሬት ለመውሰድ በተንቀሳቀሱ የሱዳን ወታደሮች ላይ ተኩስ የከፈቱት ኢትዮጵያዊ አርሶአደሮች 5 የሱዳን ወታደሮችን ገድለዋል። ሰኔ 25 ቀን 2008 ዓም የሱዳን ወታደሮች የጓንግን ወንዝ ተሻግረውና አንድ የእርሻ ካም አቃጥለው ጦርነት ሲከፍቱ ፣ በተለይ ጎዳና አምዴ የተባለው ወጣት አርሶአደር እና አብረውት የነበሩት 5 የሱዳን ወታደሮችን ገድለው 3 ክላሽንኮቭ እና አንድ መትረጊስ ወስደዋል::

    .

  4. እጅግ በጣም በሳልና ወቅታዊ መልእክት ነው በዚህ ጽሁፍ የተላለፈው። ወያኔ የሰው መሬት ዘርፎ በሰላም ተኝቼ እንኖራለሁ ካለ እጅግ በጣም ጭፍንና መደዴ ነው፣

  5. Since Weyane the gangsta came to power in 1983 by the help of shaebia their plan was to destroy the potential of the Amhara people. Their evil leader Meles Zenawi drafted the master plan which was to destroy Ethiopian nationalism destroy the power of Amhara people since they are the pillars of the Ethiopian nation. Secondly the evil plan of Great Tigray annex lands of Amhara,Wollo,Afar,Eritrea(badme) and resettle thousand of tigreans from Tigray and arm them to kill and anihilate all the original inhabitants.The only way to stop the dangerous dream of evil Weyane is to get armed and kill all their followers. Be vigilant and do not be fooled by Weyane lies. They are cancer of the nation they have to be severed from the body.The sooner they go the less the danger.

  6. It’s sad to see in 21st century the woyane who called himself Government of Ethiopia change the identity of Amhara wolkite to Tigre and take there land by force?the article explain the situation very well . Gonder people and other Ethiopian should join the struggle toward freedom.

  7. እውነት ነው ጎንደሬ እንደፍልስጤም ነገር ጀምሮ ውጤት ሳያስመዘግብ መሸሽ እንደ ኤርትራውያኑ ጉራ መንዛትና ያልሆኑትን መስለው ለመታየት መሞከር እንደ ትግሬዎቹ መዋሸትና መቀላመድ መሪውን የወያኔ ኮሎኔል ደመቀን ለወያኔ አስረክቦ ጉሮ ወሸባዬ መዝፈን ወያኔም ይህንኑ አውቆና የቤተሰብ ፀብ መሆኑን ተረድቶ በኦሮሞና በሌሎች ብሄሮች ላይ የተጠቀመውን ኃይል ሩብ ያህል እንኯን መጠቀም ያለመፈለጉ ለዚህ ምስክር ነው። በእርግጥ ወያኔ በጌምድርንና ህዝቧን እንደ ውስጥ ሱሪው ስለሚያውቃቸው ፍርሀትም ሆነ ጥርጣሬ አይኖረውም። ወያኔ ያለ ጎንደር አሳምሮ መኖር ቢችልም ያለ ኦሮሚያ ከፊል ሸዋና ጎጃም እንዲሁም የደቡብ ክፍላተ ሀገራት መኖር ቀርቶ መሰንበት አይችልሞ። ሀቁ ይህ ሆኖ ሳለ በፌስ ቡክ በኢሳት ላይ ዘራፍን ምን አመጣው? ገና ውጤት አልተገኘ ወይም በትግሉም አንፃር ከሌሎች ጋር ሲወዳደር በታንክና በአየር ከተደበደቡት ብሄሮች እኩል አይወዳደርም። ለማንኛውም ታጋይ ብዙ ያደርጋል እንጂ ብዙ አያወራም ከግቡ ሳይደርስ አይፎክርም በአጠቃላይ መሳቂያና መሳለቂያ ከመሆን እራሱን ይጠብቃል
    ድል ለኢትዮዽያ ህዝቦች ወያኔና አሽቃባጮቹ በተቀናጀ የህዝብ ትግል የደመሰሳሉ

  8. የትግሪ ባንዳዎች ኢትዮፒያን በጣሊያን ህልም ለመቀራመት በሚሊሊክ ሞክረዋል አልተሳካም በአጺ ሃይለስላሲ አልተሳካም ደርግ ሲመጣላቸው በግልስ ኢትዮፒያን ለመውጋት ጫካ ገቡ ጎበዝ ባንዳዎች ከኢትዮፒያዊያን ጋራ ያገር ጉዳይ ፖለቲክ በጋራ አንሰራም ብለው ኢትዮፒያን ከባእድ ጋራ እየተሻረኩ ጣሊያን ኢትዮፒያን ተቀራምቶ የኢኮኖሚ ባለቢት ሆኖ ለጣሊያን ህዝብ ህልውና ለመስራት እንዳለመው ትግሪ ባንዳዎች ልክ በጣሊያን ህልም በዚህ ኢትዮፒያን አንፈልግም የትግሪ ነጻ አውጭነን ይሉና በዚህ ትግሪ የምታድገው እና የምትገነባው ነጻነታን ያስጠበቀች አገር የምትመሰረተው በኢትዮፒያ አንጡራሃብት ኢትዮፒያዊያን በዘር ፖለቲካ ብቻ ሲሰሩነው ብለው ያምናሉ ለምን? አንድ አገር ከውጭ ሃይሎች ጋር የምታደርገው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለ ህዝቦቻ ህልውና ወሳኝነት አለው ስለዚህ በኢትዮፒያውስጥ ህወሃት የራሱን ሚስጥር ይዞ ለትግሪ ህልውና ይሰራል ኦሮሞው , ወይም አምሃራው, እያንዳንዱ ነገድ ህወሃት ከባእዳን ጋር ሊሰራበት የሚችለውን ሲራ አያውቅም ምክንያቱም የህወሃት ፖለቲካ የሚመለከተው ትግሪን ብቻ ስለሆነ እና ሚስጥሩ የራሱ የድርጅቱ ስለሆነ ታዲያ የኢትዮፒያ ህዝቦች በኢትዮፒያዊነት የሚገዛቸው መንግስት እስከሊለ ድረስ ለህልውናቸው አደጋ ውስጥ ነው ለዚህ ነው ለምሳሊ ጋቢላ ጠላት ዘው ብሎ ህዝብ ሲወስድ, በጎንደር መሪት ሲሰጥ , ኦሮሞዎች በኦሮሞነት ሲጨፈጨፉ, አምሃራው በአምሃራነት ሲጨፈጨፍ , አፋሩ, ሱማሊው,………. ለኢትዮፒያዊያን ህልውና የሚሰራ መንግስት የለም :: የ ባእዳን አገሮች ከህወሃት ጋራ የሚያደርጉት ግንኙነት በትግሪ ስም ሳይሆን በኢትዮፒያ ስም ስለሆነ ባእዳኖች ይሂ መንግስት ጋር የነሱን ጥቅም ባስጠበቀ መልኩ ከሰራላቸው ሊላው የዘር ልሂቃን በዚ በዛያ ቢል ቦታ የሚኖረው አይደለም ስለዚህ በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ወደሃላ ከመውረድ ፖለቲካ ማለት የሰው ልጆች አንድላይ እንዲኖሩ አንድ ፖለቲከኛ ዘሮቹ ብቻ ሳይሆኑ ሊላው ኢትዮፒያዊ ሁሉ እንዲቀበለው ምን ብሰራ ምን አስተሳሰብ ባቀርብ ተቀባይነት ይኖረኛል ብሎ ካላሰበ በአንድ አገር ውስጥ ለኒ ዘር ብቻ ማለት አይሰራም ውጢቱም ይሂው ህወሃት እንደ ጣሊያን የለማት መንግስት ነኝ እያለ በወረራ እያንዳንዱን ኢትዮፒያዊ እያጠፋ ነው::

  9. Shermutina sinesa lemin tafralachu ye Gondar seatoch Sudan ina Artera bebezat yigegnalu minw mebdat aqatachw indie ? kkkkk

  10. There no one the most stupied such us sharew! Sound like Jawsre Mohamed parabola opinion nonsense! Sharew Dekalaw!!

  11. መልስ ለGizaw Suis,
    ሽርሙጥና አገራችን ውስጥ የተጀመረው በትግራይ ሴቶች እንደሆነ የአደባባይ ሚስጢር ነው። ሱዳን ውስጥ በርካታ የትግራይ ሸርሙጦች አሉ።እነዚህ የትግራይ ሸርሙጦች የሚጠይቁት ዋጋ በጣም እርካሽ ቢሆንም፣ለመብዳት በጣም አስቸጋሪ እንደሆኑ ሱዳኖች ያማርራሉ። ምክንያቱም የትግራይ ሸርሙጦሽ እምሳቸውን ስለማይታጠቡት በጣም ይገማሉ። የአዜብ ጎላ እምስ ብቻ የተሻለ እንደሆነ በቅርቡ የበዳት ሱዳን ነግሮኛል።

  12. pleas don’t try to undermined the struggle of the Amhara people intentionally or unintentionally just by calling the Gonder people. the struggle is much more wider than some narrow minded. Not only the other Amehara people but also all other nation are on the side of them.

  13. Ibabin lebun ayeto iger nesaw yebalal
    be wondinet mitk ye shermuta afe setacheu
    inesu ande fitun ager telw yetefut yeshalalu.
    belgna atnageru ategbachu yalechw seat tetazebhalch.

  14. I am an Amhara and I haven’t noticed a single Amhara
    feels in differently from the rest of Ethiopian .
    To start with as an Amhara I don’t believe in
    Ethnic politics . I think these chaos is orchestrated
    by Foreign enemies Shabiya and those hired slaves of
    so called freedom fighters but in reality they are
    Slaves of the Bedewins . Specilly I heat them
    we they dare to ask the Ethiopian people to support the genocider
    and terrorist Issayas. Really Berhanu is a # one traitor in
    the modern history of Ethiopian politic .

  15. ሱዳኑ : – አንተ ታውቃቸዋለህ በደንብ ። በዛን ጊዜ የትግሬ ወንዶችንም ትደክሉ ነበር ይባላል። ያንን ለምን ደበቅከን? የትግሬ ወንዶችስ pussy እንዴት ነው??

  16. To Alex Belew, we know you are a stinky hopeless TPLF Banda from Adwa. We understand you are in a state of desperation.

    Death to TPLF Banda
    Victory to the freedom and democracy fighters of Ethiopia
    Long live Ethiopia

  17. I know at minimum 90% of the
    self respecting people of Ethiopian people are sending clear message to Get a chew Reda’s Uni ethnic party of TPLF time is up & time to go home.Home to TPLF ain’t Gondar where 30% proud Amara boys & girls call home, nor Great Nation of Oromia who has complete different landmark,customs,& own proud language. HOME FOR GET A GETACHEW & TPLF is only Tigre land Northern tip. At his last press release he tries to make look like his Junta called “TPLF” is trying to protect the Ethiopian people.
    I have no clue which Ethiopian his minority & bloody tyrants are busy protecting? The Oromo alone account for 50% of the Ethiopian people. The Amahas account at least 30% of the Ethiopian people. WITHOUT bringing in Sidamas,Benshangulis and Ogadens, these two groups can vote out TPLF to evacuate Addis Ababa within a minutes,
    Had Ethiopian Junta new how democracy functions. These two major groups have become games where mothers and unborn babies slaughtered by bloody beasts of Junta speaks for!! If, we bring in Sidamas,& Benshanguls,Konsos,
    OGADENIS, 94% OF ETHIOPIANS ARE TELLING GETACHEW REDA TO GO HOME WITH HIS VOTE RIGGING
    LYNCH MOBS ON STREETS FACE TO FACE. GETACHEW, ARE YOU SURE YOU CAME 600KILOMETERS SOUTH OF YOUR TIGRAY BORDERS TO PROTECT OTHERS? DO YOU WANT US TO BELIEVE YOU ON YOUR CLAIMS? DO YOU THINK 94% of the Ethiopian people that much fool? Please Go home before it’s too late,we are sick of your mass murders,thefts,vote Riggins under pseudodemocracy.Bye bye Getowachew Reda the most ugly face.

  18. Who said Berhanu Bonger is a politician ?
    Do you know who his supports are ? They are
    all well known Lebbas of D.C . Haven’t you
    guys watch the in front of Ethiopia Embassy
    insulting and demonizing the Ethiopian legend
    Dr. Tilahun Gessesse and his families simply
    for the fact that they are instructed to do
    so by their boss Berhanu and bribed by individuals from
    Bet Tsehfet (Eritrea Embassy)
    It is to be recalled that Tilahun’s families had
    asked to Ginbot 7 to officially apologize the families .

  19. GETACHEW,
    IS KILLING PEOPLE IN THEIR OWN BIRTH PLACE,CALLED PROTECTION?
    Gerachew,
    Is bulldozing the majorities homes to rob their lands underneath off them protection? Leaving millions homeless,stateless in their own boundries.
    Is vote rigging protection?
    Is jailing innocents without due process protection?
    Your thugs came without proper attires transformed overnight to own sky scrappers form of protection?
    When do TPLF admit it, they gutted Ethiopians to transform itself through unrespectable very degrading ways.
    GETACHEW I choose not to be you. YOU HAVE NO SHAME! IT DOES NOT MATTER HOW YOU TRY TO MAKE IT,YOUR PEOPLE ARE GLOBALLY EXPOSED FOR BEING LOOTERS.None of wealth is true sense your hard earned respectable gains, but out cheated decent people of Ethiopia. You & your decedent will be despised for your crimes in history book as people of world class low cast groups who have respects for themselves,in despossing hardworking Ethiopian swindon
    the entire countymen. Your culture is synonyms with beggars,muggers,shameless cheaters world watched with disbelief.Your worth is nothing when you are undignified robber group.
    Hang yourself than appear on TV

  20. የወላድ ማህፀን በድባቡ ይኑርና የዕናቶችም ዛሬ ቤዛ የሆነውን
    ጀግና የሚተካ ሌላ ጅግና ለነገው ትግል ይፀንሳሉ። በዚህ መልክ
    የተቀጣጠለው የትግል እሳት እንዳይዳፈን እናቶች የጦርነት ማገዶ
    አቅራቢነታቸውን ሙያየ ብለው እንዲወስዱት ይገደዳሉ።

    wow beka lenante yegna nefs endezi rikash new? enatochachin ayasazinum? esti nuna enante mejemeriya asayun motun.

    gena yimotal ena magedo yemilew wishketa chikane new

  21. wedi tigray for democratic kuslish teneka adel tenadedsh. the funny part is most of the hatred comments that are posted in several social medias is by eritreans. so please my ethiopian brothers and sisters try to also see things from this perspective. what the agents of esayas are doing is lemisale andu yinesana oromo meslo tigren yisedbal, keza and demo tigre yihonina meliso oromowin yisedbal. keza endegna yalew ambabi gira bemegabat yalhone yetilacha simet wist yigebal. silezi tesadabin ena wishetamun titen eyetewadedin eniterarem. Gandhi said be the change that u want to see in the world. if we ethiopians want to see one Ethiopia not divided then let us be the change that we want to see. limena kelib yehone

  22. 03 yemibal ye eritrea midib yepropoganda new yihen beethiopiawiyan mehakel tilacha yemefter sira yemiseraw i think

  23. Birrhanu betam fara neaw indiet yezarie
    40 amet tactic leahunu zemin yehonal
    bilh tasbalh ? lesmu Doctor negne telalh
    Ketfo bemewat neaw Doctor yehonkew ?Generational
    gap berasu telek yamelekaket lewit indemiysktel
    inkoan gimt wust masgbat ke and Political strategist
    negne kemil yemitbk ayedlm . Gin iko Pro. Mesfin , Eng. Hailu
    ina Ato Ledetu Ayalew silant yengrun bedenb tegenzibn
    hono bihon negroch indzh baltchemalku neber.

  24. ወያኔና የጎንደር ክፍለ ሃገር ያለውን የተፈጥሮ ሃብት መሰረት ያደረገ ብቻ ሳይሆን ይህ የወያኔ አላማ ዘርን ከማጥፋት ያለፈ ግልጽ ጭፍጨፋ በማድረግ ላይ ሲሆኑ ይህን ከፍልስጤሞችም በላይ ችግር የበለጠ እንጂ ከሃድው አይሁድም ፍልስጠየሞችን እየጨፈጨፉ ከምድር ገጽ በማጥፋት እስራኤሎች የምድራችን ሰይጣኖች ያልነበራቸው ሃገር ሲመሰረቱ የኢትዮጵያው አይሁድ ወያኔው ደግሞ አማራውን በማጥፋት የቤት ስራውን እየሰራ ሲሆን ወያኔ እኮ ጎንደርን ብቻ ሳይሆን ነገ ከነገ ወድያ ወያኔ ጎጃም፣ወሎን ሸዋን በጥቅሉ በሃገሪቱ ውስጥ በሙሉ ለመደምሰስ በአጋዚ ወታደር እየታገዘ ለዘመናት ሲሰራ የነበረና ወደፊትም እንደሚሰራው አሁን በተግባር አሳይቶናል!
    ስለዚህ አማራ ሆይ ሞረሽ በአንድነት ተባበር ጠላትህን አጥፈ!
    ወያኔ ኢትዮጵያን ለመበታተን ዝግጅቱን አጠናቅቆ ስራው እየሰራ ነው! በብዙ መልኩ ከፍልስጤሞች ትግል ጋር ተመሳሳይነት አለው ይህ አባባል ከዚያም ያለፈ ስለሆን ሱዳን፣ግብጽ፣ፓርቹጋል፣ጣሊያን፣እንግሊዝ ኢትዮጵያን በወረሩበት ወቅት የጎንደርን ቤተመንግስት በማጥፋት የጥፋት ምልክቱ አሁንም ድረስ አለ የዘመኑ የጎሳ ነቀርሳ ወያኔና ተባባሪዎቹ የአንድነት መሰረት የሆነችው ጎንደርን አጠፉ ማለት ኢትዮጵያ ጠፋች ማለት ሲሆን ወያኔም ለዘላለሙ ነገሰ ማለት ነው፡፡

    ጀማል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*