ኮ/ል ደመቀ ወደ አንገረብ እስር ቤት መወሰዳቸውን ተከትሎ የህዝብ ተቃውሞ የተከሰተ ሲሆን የተኩስ ድምጽ ይሰማል።
“ስምምነቱ ስላልተከበረ ሕዝቡ ይድረስልኝ::” ኮሎነል ደመቀ ዘውዱ በጻፉት ደብዳቤ ጠይቀዋል::
የደርግ ፕሮፓጋንዳና እጥፍ አምባገነንነት የወያኔ የዘረኝነት ስሌት – #ዳግማዊ_ደርግ
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የደርግ ስርኣት ሊወድቅ ሲቃረብ በአንድነት ሽፋን በወያኔ ላይ ሲነዛቸው ከነበሩት ፕሮፓጋንዳ መካከል እኛ ክወረድን ኢትዮጵያ እንደ ሞኖሮቭያ እና ሶማሊያ ትበጠበጣለች የሚል ሲሆን አሁንም የወያኔው አገዛዝ ፈሊጥ ሕወሓት ስልጣን ከለቀቀች ሃገሪቱ የጦር አውድማ ትሆናለች ከኛ ሌላ ስልጣን ከያዘ ኢትዮጵያ ትበጣጠሳለች ይሉናል::ደርግ በሃገር አንድነት ስም ወያኔ በብሄረሰቦች መብት ስም በጠበንጃ አፈሙዝ እየገዙ ኢትዮጵያ የምትባለዋን ሃገር ባርከው የፈጠሯት ይመስል ያስፈራሩናል::ደርግ ስለወያኔ የሚነግረን ጉዳይ ትንቢታዊ የፍጻሜ ሂደት ውስጥ ቢሆንም የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን የወያኔ ጉጄ አገዛዝ ያመጣበትን አደገኛ አደጋ የተቋቋመ ብረት ሕዝብ መሆኑን አሳይቷል::
ወያኔ ባሰላው ስሌት መሰረት በፈጠራቸው የጎሳ ፖለቲካ አራጋቢዎች በውጪ ሃገር እና በሃገር ውስጥ አበርክቶ ሕዝብን በማፋጀት የራሱን የትግራይ ሪፑብሊክ ለመመስረት ቢቧጥጥም ሕዝቡ ግን ጭራሽ ራሱ ወያኔን አደጋ ውስጥ ከቶታል:: የትግራይን ሕዝብ ከሌላው ሕዝብ ለይቶ በክፋት ወጥመድ ውስጥ ለማስገባት ያደረገው ሙከራ በከፊል ቢሳካለትም በከፊል ግን በጥርጣሬ ቀለበት ውስጥ እንዲገባ አድርጎታል::በፖለቲካ ጨዋታ ሰበብ ሕዝቦች ከጥቅም ውጪ በማድረግ መግደል ማሰር እና ማሳደድ ስራዬ ብሎ የያዘው ወያኔና የብተናቸው የጎሳ ፖለቲካ አራማጆች ሃገርቷን ሩዋንዳ ለማድረግ እየሰሩ ይገኛሉ:: ለነሱ ስራቸው የሚሳካ መስሏቸው ይንደፋደፉ እንጂ ከባድ ዋጋ አስከፍሏቸው በቆፈሩት ጉድጓድ ይቀበራሉ::
ብሄርተኝነት ይለምልም እያሉ ሲያዜሙ ከርመው በውስጥ አካላቶቻቸው ላይ ጉድ ይዞባቸው መጥቷል:: ራሳቸው በሽኩቻ እየታመሱ ከንፈር ተነካክሰዋል::አራጋቢ ሆዳሞችን ከጎናቸው አሰልፈው እንደለመዱት አባሎቻቸውን ለመብላት አሰፍስፈዋል::ይህ ግን ሩቅ መንገድ አያሻግራቸውም::ሕወሓት ሲነካ ሌላው እንደ ዘረኛ ሲፈረኝ ጋምቤላው ኦሮሞው ኮንሶው ሲዳማው አማራው ሃረሩ ኦጋዴን በአንድ ብሄር የጦር አበጋዞች በሚመራ የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ አግኣዚ ወታደሮች ሲቸፈጨፍ ግን ዘረኝነት ብለው ለምን እንደማይናገሩ ያጠያይቃል:: ለዜጎቹ ጥበቃ የማያደርግ መንግስት ፣ ግብር ከፋዩን ህብረተሰብ በፖሊስ የሚያስደበድብ መንግስት ‘ህዝቡን የማገለግል ዲሞክራሲያዊ መንግስት ነኝ’ ሊል አይችልም። በወያኔ መሪነት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሉዓላዊነቱን ሊያስከብር፣ ከድህነቱም ሊላቀቅና ዲሞክራሲያዊ መብቱን ሊቀዳጁ እንደማይችል የተረጋገጠ ሆኗል፡፡ሕዝቡ ተማሯል ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ለሕወሓት የጎሳ ፖለቲካ መልስ ይሰጣል::ጥቂቶች ከብረው ሕዝቡ መብቱ ተገፎ እየተዋሸ ደህይቶ መኖር መሮታል::#ምንሊክሳልሳዊ

Ibakh Colonel maletun lgizew tewut adrgun Demeke iyalachu
inchwet. Seaw betret tert idmiewun yegfal. Kala chihuahua
Major General belut. Iza lay chegr yelebgnem.
መላው የኢትዮዽያ ህዝብ ሆይ ቆመህ አትመልከት። ይህ ለውጥ ጎምርቷል። ከፍፃሜ እንዲደርስ ተነስ። ከሺ አመት ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት
ግንቦት ሰባት እውነት ከሆነ ትግላችሁ ህዝቡን አዋጉት ለድል እንደበቃ ምሩት ዜናና መግለጫ ያብቃ
ወሳኙ ትግል አሁንና አሁን ብቻ ነው። ከህዝብ ጋር በግንባር ተቀላቀሉ። ወያነ ያሰበውን አየፈፀመ ነው። ያገሬ ህዝብ ተነስ ታጥቀህ ተዋጋ።
YeTgray Hzb Hoy !
Minahn Ley !!
Yegondern Meret Lmeqeramet Asefsfehal !!
Benetsa awchih Partyh / TPLF eyetemerah Gondern geleh beselam Menor Atchilm ena kegonder Hzb gar tenes !!
Yegonder Meret Yetgray hono ayawqm bemalet kef adrgeh dmtshn asema !!
Alezia leqetayu twldh yemiyasfera yesunami yesat maebel yasegahal !! Yilebelbhal !!
Kegondr Hzb gar Tenes !! Yegondern Meret Alfelgm Bemalet kalchohk absah ybezal !!!
Dil letebabrew yeEthiopia Hzb !!
አረ ተው ውጭ ቁጭ ብለን ህዝቡን አናስፈጅ ወይ ሁላችንም ገብተን እንዋጋ
እዝጋብሄር ሰላሙን ያውርድልን
መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ!!
በሞሶሎኒያን ግልገሎች እና በዝቃጮች የወያኔ ካልሲዎች እየተዋረደች እና እየጠፋች ያለችው ውድ እናት ሀገርህ ኢትዮጵያ ትጠራሀለች!!!!
በሰሜኑ፣ በደቡቡ፣ በምሥራቁ፣ በምእራቡ፣ በመሐል አዲስ አበባ ያላችሁት ኢትዮጵያውያን ምንድነው የምትጠብቁት?? በያላችሁበት ተነሡ!! በቃን በሉ!!
ያለቀለትን የትግል እሳት ከዳር እስከዳር አጋግሙት!! ጊዜው አሁን ነው!!
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!! ይርዳ!!
አሜን!!!!
በርካቶች ገብተዋል፣ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ካለማቋረጥ ከተለያዩ አለማት እየገሰገስን ነው ያለነው፣ ሌላውም በደጀንነት በአለም ዙሪያ እየተጠናከረ ነው !!!!
ትግሉ በኢትዮጵያ ውስጥ በያለንበት ቦታዎች ሁሉ በቆራጥነትና በመረረ ሁኔታ እየተካሂያደ ነው ያለው!!
የትግራይ ህዝብ ሆይ ነፃ አውጪህ ነኝ በማለት እስካሁን ከሌላው ኢትዮጵያውያን ወገንህ ጋር ጠላት እያደረገህ ያለውን የትግራይ ነፃ አውጪ ፓርቲህን/ወያኔን ከእንግዲህ ወዲህ ምሽግ አትሁነው!!
ከዚህ በኋላ እንዳለፈው ጊዜ ለዚህ የሞሶሎኒ ሎሌ ለሆነ ቆሻሻ የሚከረፋ የትግሬ ቡድን ምሽግ እና ከለላ እየሆንክ ብታገለግል ለመጪው ትውልድህ ጭምር ለዘለአለም የማይጠፋ የእሳት ማእበል ማቆየት መሆኑን በማስጠንቀቂያ ጭምር ነው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያሳስብህ!!
ኢትዮጵያን ከዚህ ችግር ላይ እንድትወድቅ ወያኔን ወልደህ አሳድገህ፣ ምሽግና ከለላ ሆነህ ለዚህ አብቅተህዋልና የኢትዮጵያውያን የትግል ጥሪ ደወል ተደውሎልሀል!!
የተደረገልህን ጥሪ አክብረህ በግምባር ቀደምትነት መነሣት የግድ ነው!!
የጎንደርን መሬት ግን ለመቀራመት አይናቸውን አፍጥጠው በማሰፍሰፍ ላይ ያሉት የትግራይ ተወላጆች የመላው የተባበረው የኢትዮጵያውያን ጡንቻ ለአንዴ ብቻ ሳይሆን ለዘለአለም ይደቁሳቸዋል !!
ኢትዮጵያ እና የሚያኮሯት ውድ ልጆቿ በእግዚአብሔር ሐይል ድልን ይጎናፀፋሉ!!!
the tigres are scared to death, they are paranoid and in Bahir dar and Addis they are trying to accuse every one as terrorist out of paranoia.
Long live Ethiopia without the bunch of moron tplf tigres
ወያኔ በጎንደር ከተማ አካባቢውን በማመስና በማስጨነቅ፣የጥፋት ክንዱን እያሳረፋ ነው፡፡ይህ ቡድን ወያኔ ማለት ነው ሰዎችን በመግደል፣ታሪካዊ ቦታዎችን በማቃጠል ሰዎች በማፈን የጠፋው የሰውና የሃብት ጥፋት ከፍተኛ ነው፡፡ ይህ በእንድህ እንዳለ በደባርቅ ከተማ የተነሳው አመጽ ዋና ምክንያት ከትግራይ የመጣው አፋኝ ቡድን፣ትራንስፎርመርና ጀኔሬተር ለመዝረፍና ለመስረቅ በመጣበት ወቅት ዐማሮች የእኛ ነው እንጁ የወያኔ አይደለም በማለታቸው ጎንደሬው በትብብሩ ሃብቱን ሲጠብቅ የሕይውት መስዕዋትነት ከፍሏል አሁንም እየከፈለ ነው ወደፊትም እኔም ራሴ በግንባር እሰለፋለሁ!
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ! ሞትና ስደት ለወያኔና ለብአደን ይሁን!
ሞላ