የዴሞከራሲና የሰብዓዊ መብት ጥያቄን በጠመንጃ አፈሙዝ ማቆም አይቻልም! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)
የዴሞከራሲና የሰብዓዊ መብት ጥያቄን በጠመንጃ አፈሙዝ ማቆም አይቻልም! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) #Ethiopia #AmharaProtests #Semayawiparty #Gonder
በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ በከፋ የፖለቲካ፣ ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል ውስጥ ትገኛለች፡፡ ለሁሉም የሕዝብ ጥያቄ ምላሹ የኃይል እርምጃ የሆነው አገዛዙ መግደል፣ ማፈናቀል፣ ማሰደድ እንዲሁም የእርስ በርስ ግጭቶችን መቀስቀስ ዋና ተግባሩ አድርጐታል፡፡ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የሚነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችን ተገቢውን ምላሽ መስጠት ሲገባው የኃይል እርምጃ መውሰዱ አገዛዙ ወደለየለት አምባገነንነት ማምራቱን ያሳያል፡፡
በጐንደር ከተማ ከማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የተነሳው ተቃውሞ እንዲሁም በአዲስ አበባ ን ስ/ላፍቶ ሀና ማሪያም ቀርሳ ኮንቶማ አከባቢ የተፈጠረው ግጭት አገዛዙ የፈጠረው ጭቆናና አፈና ውጤት መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ በጐንደር ከተማ እና በአዲስ አበባ ን ስ/ላፍቶ ሀና ማሪያም ቀርሳ ኮንቶማ ነዎሪዎች ላይ የተወሰደው እርምጃ ኃላፊነት የጐደለውና በማናለብኘነት የተወሰደ ነው፡፡ በተጨማሪም የሕዝቡን ጥያቄ “የሌላ ኃይል ፍላጐት አስፈፃሚዎች ያነሳሱት ነው” በማለት መግለፁ ለሕዝብ ያለውን ንቀት የሚያሳይ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡
በመሆኑም አገዛዙ በንፁሃን ዜጐች ላይ የወሰደውን ኃላፊነት የጐደለው እርምጃ እያወገዝን የኢትዮጵያ ሕዝብ ልዩነቱን ወደ ጐን በመተው ለዚህ ምስቅልቅል ምክንያት የሆነውን አፋኝ ስርዓት ለማስወገድ ከመቼውም ጊዜ በላይ ቆርጦ እንዲነሳና ከሰማያዊ ፓርቲ ጐን እንዲሰለፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር
ሀምሌ 8 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም
1. ፋሲለደስ says:
July 15, 2016 at 6:36 am
ሳሚ እኔና አንተ ትንሽ ትንሽ መሞት ስንጀምር አንዱ ሲታገል ሌላው ተመልካች ካልሆነ ከጎሳና ከጎጥ አመለካከት ወደ አንድ ሀገራዊነ ሁሉን ብሄር አቀፍ አመለካከት ራሳችንን ስንቀይር ውጤት ማምጣት ይቻላል። በተቀረ የኦሮሞ መሬት የወልቃይት መሬት እያልን ትልቁን ሀገራዊ ጭቆናና ግፍ ካኮሰስነው ማን ማንን ሊረዳ ይወጣል ከንፈር መምጠጥ ብቻ ሆኖ ይቀራል የሚታዩት ትግሎች መነሻችን እንጂ ግባችን ሊሆኑ አይገባምና በዚህ ረክተን የትግል ሁሉ ቁንጮ ነን ብለን ባንመፃደቅ መልካም ነው ማፈርም አለና።
[Reply]
Reply
2. ንጉሡ ሞቱማ says:
July 15, 2016 at 7:19 am
የመጨረሻው ሠዐት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 19 አሰቸኳይ አገር አድን አዋጅ፣ ጎንደር ፍሸካው ተነፈቷል በየቦታው ተነስ በተኛህበት በግሬደር ከመናድ ታሪክ ስራ አዎ አባቶቻችን በቁመና ሳይሆን በጀግንነት ነው የሞቱት አዎጅ፣አዎጅ ብለው ነው ሁሉንም ትተው የተገናኙት። አንተስ ? ተንቀሳቀስ ሞት እንደሆነ አይቀር ውጣ መንገድ ዘጋ በቆረጣ ባላህ ሁሉ ተሰለፈ አርበኞች ከኋላህ ከችየ ይላሉ። የመረጃ ትእዛዝ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል።
+-+++++++++++++++++++
ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዋች) ኢትዮጵያን ሳያቋት ለ25 አመታት የእንባ የደም ገንዘብ ዘረፉ።ባንዲራችን ላይ የጋኔን ምልክት አጣብቀወባት የብሔር እኩልነት ነው ብለውን እንደ አህያ እንድናስብ አረጉን። ኢትዮጵያ ከአለም በፊት 41 ጊዜ በላይ በመጽሐፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን እነዚህ የሰው ባህሪይ የሌላቸው ጋኔኖች ኢትዮጵያን በዘር ሰለከፈፈልን ሰው የላት አሉን። ሰለዚህ እስከ መቼ ይህንን ሰቆቃ እየሰማን በኦሮሚያ፣ በአማራ፣በትግራይ ፣ በሱማሌ፣በደቡብ፣ በጋምቤላ የሚቆመው ? ጥሪው ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለሆድ ሲል ለኢሕአዴግ ያልየገዛ ሁሉን ልብ የሚያንኳካ ነው። በትግራይ ሪፑብሊክ ስም አልበሽርን የበላይ ጠባቂ አርገው ግን ሴራቸውን የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ህዝቦችን እንደባሪያ ቀጥቅጠው ለመግዛት ሲሉ በተለያየ ግዜ ለአልበሽር ጉርሻ $42 ሚሊዮን የከፈሉበት ማስረጃ ስንአወጣ ወያኔ የአበደች ውሻ ሆነች። ይህ ዜና ከወጣ በኋላ አልበሸር ኢትዮጵያዊው እና ኤርትራዊውን አሁን በግዛቱ መሰቃየት ጨምሯል።ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አድርጎ ያባረራቸው 30 ሚሊዬን ወጣቶች በተጠንቀቅ የአገር ማዳን ጥሪ እንድትወጡ እና አገራችንን የተስፋ ምድር ለማድረግ ጥሪውን ተከታተሉ። አርሴናል፣ ማንችስተር፣ የትርጉም ፊልም አያሳየ ኢሕአዴግ የአገር ታረክህንናፍቅር እንዳይኖርህ እያረገ ነው። በግዜ ንቃ ፋትህን አዙር።
1ኛ፣ አብዛኛው ጦሩ፣ሰለዮች ለኢትዮጵያ ማዳን እየስሩ ነው። የኤፈርት ንብረት በአለም ዙሪያ ያለውን ስንሰለት ከግለሰቦቹ ጋር ከ የኢሕአዴግ አባላት፣ የገራፈዎች ስም፣ በፍርድ ቤት ወገንን የሚያሰቃዪ፣ ባንኮችን አጭበርብራቹ የከበራቹ የኦኀዲግ ደላሎች ሁሉ ዋና መረጃ በእጃችን ገብቷል። እነሱ 5ለ1 እኛ ደግም በራሳቸው ሰላይ 5ለ3 የምላጭ ምላጭ ሆነንባቸው። ከጦሩ ደግም ከ10 ውስጥ 7ቱ ጠመንጃ ወደ ኢሕአዴግ የሚያዞሩ ነው። በዘረፋ የተስማራቹ የትም አገር ብትሄዱ በአገር ክህደት ከነወለዱ ማስረጃው ስላለን በትውልድ ትውልድ ትተፈላቹ።
2ኛ የ12ኛ ፈተና አሁንም ድጋሚ እንዲደፈኑ ለ መኮንኖች እና ከድሬ እና ልጆቻቸው ሲሉ ማፈያዎች አወጡት።
3ኛ አልበሽር በአገሩ ላይ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊያን ማሰቃየት ጨምሯአል። ሥራችን ስለተነቃ አስመራ አትሆድ አሉት። በወያኔ ውስጥ ያልታሰበ ቡድን ታሪክ እንደሰራ እየተደራደርን አረየጨረስን ነው፣ ከተሳካ እዚያ ላይ በቀላሉ ያበቃል። በየወሩ ለአዲሱ ሚዲያ ለማፈን ለቻይና $10ሚሊዬን እየከፈሉ ነው።
4ኛ አባ ማትያስ ፣ የተሐድሶ አቀንቃኞች፣ ገንዘብ አፍቃሪዎች በዝግ ሰብሰባ ላይ ነበሩ ስለ ሙሴ ፅላት ሽያጭ ላይ ነበሩ። አይ እናንተ ጋኔኖች ስታሳዝኑ ኢትዮጵያን አንድም ቀን ሳታቋት ልትሸኙ ነው! የአክሱም ህዝብ ቀልድ የለም ማንነትህን አሳያቸው።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ፣ ከእግዚአብሔር ጋር! ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ማ/ር ኮር አዛዥ።
[Reply]
Reply
3. ፋሲለደስ says:
July 15, 2016 at 7:59 am
ተባረክ ንጉሱ ሞቱማ የትግሉ አቅጣጫና ጥሪ መሆን የሚገባው ይሄ ነው። ጀግና ተጠራራ በዱር በገደሉ በገጠር በከተማ ተንቀሳቀስ ወየኔ እስትንፋሱ እንደ ክር ቀጥናለች ተባብረን እንበጥሳት።
4. ገብሩ ግርማይ says:
July 15, 2016 at 5:26 pm
ንጉሡ ጀግና ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ኮራንባቹ የኢሐዲግን መረጃ ሁሉ ሰባበራቹ።
ይህ ግዜ ሁሉም በትእዛዝ ተነሱ ከደ/ር ብርሐኑ ነጋ ፣ ከጀኔራል ከማል ገልቹ ፣ ከትግራይ አውጭዎች ጋር ወደ ፈት!!!!!!
እነዚህ ሸርሚጦች መቶ አመት ሊኖሩ ሊገዙ ነበር ጀግኖች ኢትዮጵያ አላት ዛሬም ነገም። አፈ የተያዘው ከአደዎ፣ ውቅሮ ውጭ ያለነው የትግራይ ህዝብ ኮራንባቹ እንወዳቸዎለን። አዜብ መስፈን ወልቃይትን አስጨረሰች፣ ገነት ዘውዴ የትምህርት ጥራትን ገደለች መሬታችንን እየተረሰብን ለህንድ ና ለቻይና የማይረቡ ሰዎችን መሬት በነፃ ብለው አስወረሩን። አሁን በቃቹ ፈክሻ ተነፈ የነገ ሁሉም ባላህ ተነስ አበቃ፣ ሆዳሞቹ ብዙ ይናገራሉ፣ የገማ ስድብ ከኢሕአዴጎች ጭንቅላት ያተፈሉ። ለምሳሌ እዪት ቃለ አቀባዮን ጌታቸው ተብዬውን የመጀመሪያ እና ሁለተኛውን ከአስቸኳይ አሩጠው ኮሌጅ ዘርፍ ” እየዋሸህ ለሆድህ ኑር” የሚል ትምህርት ተመረቀ። ሆቢው ደግም ሆድ እና ሴት ማተረማመስ ነው። ቀልድ የለም አሁንም የመጨረሻው ስአት ደርሰናል። በአንድነት ወደፈት ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር!!!!!!!!
[Reply]
Fasileds. Lemin seat seat tilalh
ISIS join btadrg 72 seat aferarqh
mebdat techlalh. kkkk
የሻብያ ተላላኪዎች ልማቱ የሚያስቀናችሁ ስልጣንን የምትናፍቁ ዘረኛ አስተሳሰብ ማለትም አክራሪነትን የምታራግቡ ፈፅሞ አይሳካላችሁም። በተራ ግርግር የሚፈጠር ነገር የለም። የድሮ አገዛዝ ህዝቦች በቋንቋቸው በባህላቸው የሚሸማቀቁበትና የነፍጠኛው ስርዓት የሚነግስበት ጊዜ አብቅቷል። የለም የለም ግርግር እየፈጠር የህዝብ ንብረትና ህይወት እያወደሙ ዝምብላችሁ እዩንም የትም አገር የሌለ ነው። ያላችሁበት አሜሪካ እንኳ ማለት ነው። ህገ ወጥ አካል ምን ያክል ድምፁ እስኪጠፋ ድረስ ተጠያቂ እንደሚደረግ የምታውቁት ነው። በመሆኑም አሁን የህዝብ ንብረትና ህይወት ግምት ውስጥ ያላስገባ የማጥፋት ቅስቀሳ እየተደረገ መሆኑን እያየን ነው ተገቢ አይደለም። በግርግር አይሆንም። ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ነው።
Limatu leman new? lesefiw hizb new woyis letewosenu budnoch ena lareboch?
መስፈናዊ አገዛዝ
አንተ ሆዳም የአንተ ኪስ ሲለማ ነው ይህንን የገማ የበሰበሰ አሰተያየት የምትተፈው። እኔም እንኳን ኢሕአዴግ ሆኜ አይቻቸው አንቅሬ ተፈዎቸው።
Not only your dirty properties, You must be Vanished together !!
When I say You, I mean “Mosolonian Trash” and their empty head Hodam Toilets !!!!
No More Tolerance for Tigray People Liberation Front and Their Evil Hodam Bandoch Servants !!
God Bless United Ethiopians and Ethiopia !!!!
Abune Paulos, Abune Mathias, Abune Tigreyans, etc…
We learn very well from our Great Parents life history by the time of “Mosoloni” !!
How Tigreyan Priests, religious leaders, etc..sided with Mosolonians and killed so many Ethiopians !!
We never and ever forget Our blessed FATHER Btsue ABUNE PETROS !!!!! The real Religious Father/Leader !!!!
This time too how Tigeyan Religious leaders stand with Devils Mosolonian/Tigreyan People Liberation Front and suck Ethiopians blood !!
Look these so called Religious leaders with their evil followers how they destroy Churches, Spiritual Places like Waldba Monasteries, Islamic Mesgids, etc…
Look these so called Religious leaders also how they applied Zeregnet/Tigrayan group all over the Churches, Mesgids, any religious locations even outside the country abroad !!!!
Simply they are not human begin, they are some Evil wild Animals in this century !!
God Bless United Ethiopians and Ethiopia !!!!