ነዋሪዎች ስለ ዛሬው የጎንደር ውሎ ይናገራሉ – VOA


ሐምሌ አራት ለሐምሌ አምስት አጥቢያ የፌደራል ልብስ ለብሰው ጭንብል ያጠለቁና ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች የወልቃይት ሕዝብ የአማራ ማነንት ጥያቄ ኮሚቴ አራት አባላትን አፍነው በመውሰዳቸና፤ አንዱን የኮሚቴ አባል ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን በግዳጅ ለመውሰድ በተደረገ ግብግብ በጎንደር ከተማ ግጭት መጫሩ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ የኮሚቴው ፀሐፊ አቶ አደራጀው ናኘው ተናግረዋል።

በጎንደር ከተማ በነዋሪዎችና በፀጥታ ኃይሎች መካከል የተፈጠረው ግጭት በመንግስት ታጣቂዎች ሕይወታቸው ያለፈ አቶ ሲሳይ ታከለ የተባሉ አንድ አዛውንት የቀብር ሥነ ስርዓት በዛሬው ዕለት በጎንደር ከተማ መፈጸሙን ነዋሪዎች ይናገራሉ። መንግሥት በግጭቱ አምስት ሰዎች በተባራሪ ጥይት ሕይወታቸው ማለፉን አስታውቋል።

በዚህ መነሻ በተፈጠረው ግጭት ትናንትና እና ከትናንት በስቲያ ከመንግሥትም ከሕዝቡም የሰው ሕይወት መጥፋቱን ሁለቱም የሚያምኑ ሲሆን በሕዝቡ በኩል የተረጋገጠ የሟቾች ቁጥር የለም። በመንግሥት በኩል አምስት ሰዎች በተባራሪ ጥይት ሕይወታቸው ማለፉን አስታውቋል። በሕዝቡ በኩል ምን ያህል ሰው ሕይወት እንደጠፋ የተረጋገጠ ቁጥር የለም የኮሚቴው ፀሐፊ አቶ አደራጀው ናኘው በትናንትናው ዕለት ለጣቢያችን እንደተናገሩት ትናንት ከሕዝቡም ከመንግስትም የሞቱ ሦስት ሰዎች ቀብር ተፈጽሟል።

በዛሬው ዕለት ደግሞ በግጭቱ ሕይወታቸውን ያጡ አቶ ሲሳይ ታከለ የተባሉ አዛውንት የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈጽሟል።

የአሜሪካ ድምጽ በጎንደር ከተማ የሚገኙ የወልቃይት ተወላጆችና የጎንደር ከተማ ነዋሪዎችን አነጋግሮ ላጠናከረው ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያድምጡ ↓

የአቶ ሲሳይ ታከለ ቀብር ቪዲዮ ↓

4 Comments on “ነዋሪዎች ስለ ዛሬው የጎንደር ውሎ ይናገራሉ – VOA”

  1. Gonder kosh bale kutir Dr Birhanu yebaninalu

    min honew new ?

    Amara 3000 zemen aqrartobinal selu alneber ende ?

    Gonder ena shabya min agenagnachew ??

    AHUNIS BEZA YELUGNTA MATAT kkkkkkkkkkkkkkkk

  2. ተመልከቱት ይህን ጨዋ ና ብልህ ከማንም በላይ ደግሞ ተወዳዳሪ የማይገኝለት ጀግና ህዝብ፤

    ወያኔ ትግሬ ኋላ ቀሩና የአእምሮ ዘገምተኛዉ እርካሽ ፍጥረት ለግዜው በተቆጣጠረዉ ቴሌቪዥንና ራዲዮ በአካልም ሆነ በስነ ልቦና ይህን ምርጥና ሀገሩን ጠባቂ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ለማጥፋት ላለፉት 25 ዓመታት ሳያሰልስ ቢዘምትበትም እነሆ ዛሬ ታግሶ ኖሮ የትእግስቱ ቋት ሞልቶ ሲፈስ ጀግናዉ ጎንደሬ ሆ ብሎ ቢነሳ 100 ዓመት ረግጠን እንገዛችኋለን እያለ ሲያቅራራ የነበረዉ ዘገምተኛ የሠዉን ልክ የማያዉቀዉ ቅሌታሙ ትግሬ ግራ ገባዉ።

    በል ትግሬ ቻለዉ የመጣዉን በሠፈርከዉ ቁና ይሰፈርልሃል። ገና ምን አይታችሁ ሌላዉም ይነሳል ገና ተጀመረ እንጅ መች ተቋጨና

  3. ወያኔ ኢትዮጵያን አጠፋት ማለት ባህል፣ሃይማኖት፣ ዘር፣ነጻነት፣ አንድነት፣ የዕምነት ቦታ/ገዳማት፣ቤተክርሲቲያን፣መሲጊዶች ዋሻዎች) ብሔራዊ ክብርን ማጥፋት ማለት ነው፡፡
    በገንዘብ የተገዛው ወያኔ ከውጭ የተላከው ወያኔ እንጂ ሌላ ማንሊሆን ነው!
    ወይስ ኢትዮጵያን የሚሊሉት ውድ ኢትዮጵያዊያን ማንነው?
    አከርካሪውን የተመታው አማራ ከጥቃት የሚድነው መቼ ነው?
    ሳሚ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*