በሺክ አላሙዲ የተዘጋጀው ስፖርት “በዝግጅቱ ብዙ ሰው አልተገኘም። ይህ የሆነው በሀገር ቤት የሚውለበለበው ባንዲራ (ባለ ኮከቡ) ባለመኖሩ ነው። ሰው በዚህ ተናዶ ነው የቀረው።” የትግራይ ተወላጆች..ቪኦኢ አማርኛ
በሺክ አላሙዲ የተዘጋጀው ስፖርት “በዝግጅቱ ብዙ ሰው አልተገኘም። ይህ የሆነው በሀገር ቤት የሚውለበለበው ባንዲራ (ባለ ኮከቡ) ባለመኖሩ ነው። ሰው በዚህ ተናዶ ነው የቀረው።” የትግራይ ተወላጆች..ቪኦኢ አማርኛ
ጋዜጠኛው ይጠይቃል። ታዳሚው ይመልሳል።ለተጨማሪ ቪዲዮ ይመልከቱ። ..https://www.facebook.com/voaamharic/vid … 204579422/
“በዝግጅቱ ብዙ ሰው አልተገኘም። ይህ የሆነው በሀገር ቤት የሚውለበለበው ባንዲራ(ባለኮከቡ)ባለመኖሩ ነው። ሰው በዚህ ተናዶ ነው የቀረው።”
VOA Amharic
አሌክሳንድሪያ-ቨርጂንያ እየተካሄደ ያለውን አምስተኛወ የመላ ኢትዮጵያዊያን የስፖርት ማኅበር ቁጥር አንድ መስራች አቶ አብነት ገብረመስቀል የማኅበሩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ብሥራት ገብረመስቀል እና ሌሎችን አነጋግርናል፡፡