ጁባ በጦርነት እየታመሰች ነች። ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በነጻነት ቀኗ ዳግም በጦርነት እየተናወጠች ነው።

ጁባ በጦርነት እየታመሰች ነች። ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በነጻነት ቀኗ ዳግም በጦርነት እየተናወጠች ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Juba‬ ‪#‎Southsudan‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Africa‬ ‪#‎CivilWar‬

ባለፈው ኣርብ የፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር እና በምክትላቸው ማቻር መካከል የተደረገው ውይይት ኣለመግባባት መከሰቱ ተከትሎ የደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ሃገሪቱ የምታከብርበውን ኣምስተኛ ኣመት ክብረ በዓል ላይ በሰላም ስምምነት ታርቀው ዋና እና ምክትል ፕሬዝዳንቶች የሆኑት ሳልቫ ከር እና ሬክ ማቻር በዋና ከተማዋ ዳግም ጦርነት ገብተዋል።ከባለፈው ኣርብ ጀምሮ በተቀሰቀሰው ግጭት የሳልቫ ኬር ወታደሮች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት መሳሪያቸውን ይዘው ከማቻር ጦር ጋር ተቀላቅለዋል።

በዛሬው የነጻነት ቀን የኣንድ መቶ ሃምሳ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የጁባው ጦርነት የመቻር ታንክ ከሚታይበት እስከ ፓርላሜንቱ ቢበዛ ፪ ኪሎ ሜትር ርቀት ቢኖር ነው። ለሳልቫኪር ቤተመንግስትና ለጁባ ኤር ፖርት ደግሞ ፭ ኪሎ ሜትር ይቀራቸዋል።ግማሽ የሚሆነው የፕሬዝዳንት ሳልቫ ታማኝ ጦር መሳርያውን ለመኣቻር በማገዝ የሳልቫኪርን ወታደሮች እየወጋቸው ነው። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.

3 Comments on “ጁባ በጦርነት እየታመሰች ነች። ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በነጻነት ቀኗ ዳግም በጦርነት እየተናወጠች ነው።”

  1. አዎን ምስራቅ ቀድሞ የሰው ዘር መገኛ የነበረችው ዛሬ በወያኔ፣በሻቢያ ጎጠኛች ጠባቦች፣የአስተሳሰብ ድሃዎች ድዩዎች የሰው ሁሉ ነቀርሳዎች ማለት ይቻላል!ኢትዮጵያን አዳክሞና ብሎም ለማጥፋት አፍሪካ ውስጥ ሳይረገዙ የተወለዱ ሃገሮች 1- ኤርትራ፣2- ደቡብ ሲዳን ጁባ በጦርነት እየታመሰች ነች። ትክክል ይህ ስራ የጠወጠነው የወያኔና የአሜሪካ ሴራ የጎጥ በሽታውን ለመረጨት በጎረቤት አገር መካከል ዘላለም ነቀርሳ ለመትከል የሰሩት የቤት ስራቸው አድርገው ዛሬ ደቡብ ሱዳን በነጻነት እንዳትኖር እውስጥ ድረስ ገብተው መሳሪያና ሃሽሽ ለመነግድ እንዳመቻቸው ዳግም ወደጦርነት እየተገባች ነው።

    በለጠ

  2. አዎን ምስራቅ አፍሪካ ቀድሞ የሰው ዘር መገኛ የነበረችው ዛሬ በወያኔ፣በሻቢያ ጎጠኛች ጠባቦች፣የአስተሳሰብ ድሃዎች ድዩዎች የሰው ሁሉ ነቀርሳዎች ማለት ይቻላል!ኢትዮጵያን አዳክሞና ብሎም ለማጥፋት አፍሪካ ውስጥ ሳይረገዙ የተወለዱ ሃገሮች 1- ኤርትራ፣2- ደቡብ ሲዳን ጁባ በጦርነት እየታመሰች ነች። ትክክል ይህ ስራ የተወጠነው የወያኔና የአሜሪካ ሴራ የጎጥ በሽታውን ለመረጨት በጎረቤት አገር መካከል ዘላለም ነቀርሳ ለመትከል የሰሩት የቤት ስራቸው አድርገው ዛሬ ደቡብ ሱዳን በነጻነት እንዳትኖር እውስጥ ድረስ ገብተው መሳሪያና ሃሽሽ ለመነግድ እንዳመቻቸው ዳግም ወደጦርነት እየተገባች ነው።

    በለጠ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*