ወጣቱ የዓረና ኣባል ዝናቡ ሃይሉ(ሰንችሪ) ተገደለ።ዓረና ከተመሰረተ በኋላ የተገደሉ ሰለማዊ ታጋዮች 4 ደርሰዋል።

ወጣቱ የዓረና ኣባል ዝናቡ ሃይሉ(ሰንችሪ) ተገደለ።
የዓረናው ኣባል ወጣት ዝናቡ ሃይሉ ( ሰንችሪ) ትናንት 24 / 10 / 2008 ዓ/ም በሚሰራበት ኩርማዓጋ በሚባል የዓፋር ቦታ (መቐለ _ኮምቦልቻ የባቡር ጣብያ ግንባታ መስመር) በመስራት ላይ እያለ ሞቶ ተገኝተዋል።
ዝናቡ ከመሞቱ በፊት እስከ ምሳ ሰዓት በሙሉ ጤናው እየሰራ የነበረ ሲሆን ከ5 የስራ ባልደረቦቹ ምሳ ከበሉ በኋላ ሂወቱ ሊያልፍ ችለዋል።
ከወጣት ዝናቡ ሃይሉ(ሰንችሪ) የግድያ ወንጀል በተያያዘ 5 ሰዎች በተጠርጣሪነት ተይዘው ዓዲ ጉደም ፖሊስ ጣብያ ታስርው ይገኛሉ።
ወጣት ዝናቡ በሕንጣሎ ወጃራት የዓረና ኣደረጃጀት እንዲጠናከርና ወደ ሌሎች ኣከባቢዎች እንዲሰፋ ከፍተኛ ኣስተዋፅኦ ያደረገ ጠንካራ ኣባል ነበር።
ግድያው ለማጣራት ሬሳው ወደ መቐለ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ተወስዶ በዶክተር የታየ ቢሆንም ውጤቱ ለፖሊስ ኮምሺን እንጂ ለናንተ ኣናሳይም በሚል ምክንያት የግድያው ውጤት ሳይታይ ቀርተዋል።
ወጣት ዝናቡ በምርጫ 2007 ዓ/ም በነበረው ከፍተኛ ኣስተዋፅኦ ምክንያት በተደጋጋሚ ታስሮ ነበር። ኣንድ ግዜም የድብደባ ወንጀል ተፈፅሞበት ነበር።
ዝናቡ ሃይሉ(ሰንችሪ) በሕንጣሎ ወጅራት ወረዳ ፀሓፍቲ ቀበሌ ፀሓፍቲ በተባለ ጎጥ የተወለደ የ35 ዓመት ወጣት የዓረና ኣባል ነበር።
ዓረና ከተመሰረተ 2000 ዓ/ም በኋላ የተደደሉ ሰለማዊ ታጋዮች 4 ደርሰዋል።
1) ኣረጋዊ ገብረዮውሃንስ
2) ልጃለም ካልኣዩ
3) ታደሰ ኣብረሃ
4) ዝናቡ ሃይሉ(ሰንችሪ) ተገድለውብናል።
መንግስት ሰለማዊ ስትራተጂ መርጠው በሰለማዊ መንገድ የሚታገሉ የዓረና ኣባላት ማሳደድ፣ መደብደብ፣ ማንገላታት፣ ማሰርና መግደል ያቁም።
ለትግል ጓዳችን ዝናቡ ሃይሉ(ሰንችሪ) እግዝኣብሄር ነብሱ በገነት ያኑርልን።
መላ ቤተሰቦቹና የትግል ጓዶቹ ፅናት ይስጠን።
ነፃነታችን በእጃችን ነው።
it is so.

There is no need of investgation he is dead poisioning by TPLF running dogs.
ጎበዝ ተራ በተራ እስከሚጨርሱን ነው የምንጠብቀዉ!
Le 42 amet, le afta
sayaqom Telatachn yetgrie
woyanie eñan eyegedele
ena agerachn eyaTefat
yigeñal.
Lemedan bcheña mrcha
alen.
Esum: woyanien megdel
new.
Jegnoch! Beyalenbet,
beyegiziew wedaj meslen
bemeqreb, lemanm
sanasawq bedbq yetgrie
woyanien engdel.
woyaniewochn sngelachew
yeterefut sisheshu weym
siyalqu bcha neTanet ygeñal.
Megdeya mesariyana
sltoch:
Tyit, bomb, slu mesariya
(goradie, seyf, meTrebiya,
bilawa, Tor, ankasie),
bebox, qomeT, dngay, merz,
maqaTel, maneq, mafen,
wede gedel, gudguad
megefter, kewha masmeT,
bebeshta maslekef, etc new.
Zm blen mawelawel lemaleq
new.
Saichersun qedmen megdel
alebn.
tgrie woyanien betegbar
snwegaw bcha yidemesesal.
Ante….Tegre eyemote..tegre..tegre telaleh? Dedeb..hizb atsadeb.
Fake news.
የእኛ እድገት ለየት ያለ ነው. ሞትና ስደት ነው ያሰተማርኀ. ሞት የማይለመድ ከባድ ቢሆኀም እኛ ግኀ ለምደነዋል ቀስ በቀሰ እኛኀ ያሰለመዱኀ እነሱም ይለምዱታል.
They are chasing us in and out,it is time to take the offensive.
astewul yetegedelew tgre new. zeregna atihun .ende temare enasb.
but i’m really sorry if it is true.
Ye Znabu Hailun Nefssun Ymarln !! Lebeteesebochu metsnanatn enmegnalen !! / Ewnet Kehone hunietaw !!
Bziya Akababi yemisemawn Hulu Mamen Yaschegral !!
Znabu betegedelebet akababi Hzbu Gedayochun teketatlo Masweged ytebeqbetal !!
Yagerun Serdo Bageru Berie !! Tqatn lememeles hulum beyalebet Mels siset Qoshashawochn lematsdat qelal new.
Tglachn behulum aqtacha Ytuatuaf !!
DL Le Ethiopia Hzb !!!!
ዝናቡ በጣም ተጫዋች፣ኣስቂና ደስ የሚል ጓደኛየና ኣብሮ ኣደጌ ነው።ዓዲቀይሕ በሚባል ት/ት ኣብረን ተምረናል።
ነፍሱን ይማረው።
በጣም ያሳዝናል ዝናቡ 7 አመት ሙሉ አንድ ክፍል ወስጥ አብረን ተምረናል በፍፁም ከሰው ጋር አይጣላም 100% ገዳዩ ግልፅ ነው ግን እግዚአብሔር ለገዳዩም ገዳይ ያውርድ ለዝናቡም ነብስ በገነት ያኑር፡፡
እንደውም እሱ ራሱ የገደለው ይመስለኛል ከአነጋገሩ እንደተረዳሁት እንዲ አይነቱ ዘገምተኛ እኮ ለትግራይ ተወላጅ ብቻ መጥፎ ያስባል ትላለህ ቢቻለው ለኔም ለሰው ልጅ በሙሉ ጥሩ ያስባል አልልም ልክ እንደ ሂትለር አቅም ና አእምሮ ነሳው እንጂ
ታጋይ ይሞታል ፣ ትግል አይሞትም።
ወንድሜ ነብስህን ይማርልን።