ለነቀምት ኣይሮፕላን ማረፊያ የተጣለው የመሰረት ድንጋይ ጠፋ::ተጠናቀቀ የተባለው የደንቢዶሎው አውሮፕላን ማረፊያ 450 ሚሊዮን ብር ወጪ በአስፓልት ሊሰራ ?
#Ethiopia ለነቀምት ኣይሮፕላን ማረፊያ የተጣለው የመሰረት ድንጋይ ጠፋ::ተጠናቀቀ የተባለው የደንቢዶሎው አውሮፕላን ማረፊያ 450 ሚሊዮን ብር ወጪ በአስፓልት ሊሰራ ? #MinilikSalsawi
ባለፈው ኣመት ምርጫው አንድ ሳምንት ሲቀረው ኃይለማርያም ደሳለኝ ነቀምቴ ከተማ ተገኝተው አውሮፕላን ማረፊያ ለመሥራት የሆነ ቦታ ላይ የመሰረት ድንጋይ በመጥፋቱ በድጋሚ እንደ አዲስ የመሰረት ድንጋይ ሊጣል መሆኑን ሰማን፤ ራዲዮ ፋና “በ73 ሚሊዮን ብር (በ33 ሚሊዮንም ተምታቶ ነበር) የተጠረገው ሜዳው የደንቢዶሎው አውሮፕላን መንደርደሪያ እና ማረፊያ፣ ገና 450 ሚሊዮን ብር ወጪ በአስፓልት ሊሰራ ነው” ብሎናል።ዝርዝር ዜናውን ለማንበብ ስሞክር “The requested page cannot be found.” ይላል። www.mereja.com/amharic
