ፒያሳና ኣከባቢዋ በከፍተኛ ጥበቃ ስር መሆናቸው ታውቋል። (በምስል)

ፒያሳና ኣከባቢዋ በከፍተኛ ጥበቃ ስር መሆናቸው ታውቋል። (በምስል)

ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ ፒያሳና ኣከባቢው በከፍተኛ ጥበቃ እና ፍተሻ ስር መዋላቸውን በኣከባቢው የነበሩ ነዋሪዎች ለመረጃ ድህረገጽ በፎቶግራፍ ኣስደግፈው ጠቁመዋል፥ በምን ጉዳይ እንደሆነ ባይታወቅም ከፍተኛ ጥበቃ እና ወከባ እንደነበር ገልጸዋል። mereja.com