በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ወጣት በግፍ መገደሏን ተከትሎ ተቃውሞ ተነሳ
በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ወጣት በግፍ መገደሏን ተከትሎ ተቃውሞ ተነሳ
#Ethiopia #Oromoprotests #Harerge #EPRDF #OPDO #MinilikSalsawi
በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ተማሪ ከሳምንታት በፊት ነው የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰደችው። ሳብሪና ቤተሰቧችን ለመርዳት መንገድ ላይ ሻይ በመሸጥ ላይ እያለች በኢህአዴግ ታጣቂዎች በትላትናው በጨለንቆ ላይ ተገድላለች።
የሰብሪና በግፍ መገደል የአካባቢውን ማህበረሰብ ያስቆጣ ሲሆን በዛሬው እለት አዲስ አበባ ና ድሬዳዋን የሚያገናኘው የአስፓልት መንገድ ጨለንቆ ላይ በትላንትናው ዕለት በተገደለችው የ10ኛ ክፍል ተማሪ ምክንያት በተቆጡ ህዝባዊ ሀይሎች ሙሉ በሙሉ በዛ መስመር ያልፍ በነበረ ባስ መዘጋቱን ለማወቅ ተችሏል።( ቢቢኤን ሰኔ 14/2008)

biderun yemaymelis lij ayweled !!!!!!!
segedluh Gidel !!! semetuh mita !
25 AMET TEGEDLENAL
ahun tenes atalkis abo !!!!
Er wegene tenes balhe tetekmeh telate yehone agame belew agame wishetam tenkolegna mikegna nachew ina belew Tenes Tater
ድሮስ ከወያኔ ምን ይጠበቃል ዘረፋ፣ንጥቂያ፣ግድያ፣አፈና፣እንጅ!
ወሰኑ
My people please stay away from Jawar Mohammed’s Poisoning Jihadist
propaganda.
Christians & Muslims were and still are brothers and sisters.
Don’t give your ears to radical.
እግዚአብሔር ነፍስሽን በገነት ያኑረው የቤተሰቦችሽ አምላክ እህታችን ይህንን ድርጊት የፈጸሙትን ግን ማንም ትውልድ ችላ ልለው አይገባም በጾም አፋ በባዶ አንጀታ ድፍት ብላ እንደቀረች የሳን ደም አምላክ ይበቀል በእውነት ነው የምላችው ከዝህ የከፋ ምንም ነገር የለም ሁላችንም ከርስቲያን እስላም የተባልን ሁሉ በእግዝአብሔር አምሳል የተፈጠርን ነን ሰው ወይም ፋብርካ አልሰራንም የሰውን ልጅ በየመንገዱ ደም የምታፈሱ በሙሉ ፍርዳችውን ጠብቁ .I don’t have word what i say i feel so sad