የወያኔ ደህንነት ተቋም ከኣዲስ ኣበባ ፖሊስ ለሲቪል ደህንነት የወሰዳቸውን ወደ ቀድሞ የፖሊስነት ስራቸው መለሳቸው።
የወያኔ ደህንነት ተቋም ከኣዲስ ኣበባ ፖሊስ ለሲቪል ደህንነት የወሰዳቸውን ወደ ቀድሞ የፖሊስነት ስራቸው መለሳቸው። #Ethiopia #EPRDF #TPLFSecurityForces #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ለመንግስታችን አስጊ ናቸው የተሰጣቸውን ስራ ከመስራት ይልቅ የመንግስታችን ምስጢሮች ለማወቅ ያነፈንፋሉ ብሎ የፈረጃቸውን ከኣዲስ ኣበባ ፖሊስ ለሲቪል ደህንነት የወሰዳቸውን 347 ኣባላቱን ወደ ቀድሞው የፖሊስ ስራቸው መመለሱ ውስጥ ኣዋቂ ምንጮች ለምንሊክ ሳልሳዊ ገልጸዋል፥ምንጮቹ ምናልባት ከፖሊስነት ስራቸው በተደራቢነት የስለላ ስራ ሊሰሩ አንደሚችሉ ይህ ለመንግስት ኣስጊ ናቸው የተባለው ፍረጃ ሽፋን ሊሆን ይችላል ሲሉ ጥርጣሬያቸውን ገልጸዋል።ኣባላቱ ከተበተኑበት ተሰብስበው ወደየቀድሞ ክፍላቸው እንዲሄዱ እና ሪፖርት እንዲያደርጉ የተነገራቸው ባለፈው ሃሙስ ሲሆን አስካሁን 179 ሰዎች ስራ ሲጀምሩ ቀሪዎቹ በየክፍላቸው ካለስራ ውለው ወደየቤታቸው እየተመለሱ እንደሚገኙ ምንጮቹ ገልጸዋል።
ከኣዲስ ኣበባ ፖሊስ ወደ ደህንነት ቢሮ የተወሰዱት ፖሊሶች ጦላይ በሚገኘው ምስጢራዊ የደህንነት ማሰልጣኛ የሶስት ወር ትምህርት የተከታተሉ ሲሆን በዚሁ ማሰልጣኛ ማእከል ውስጥ ከተለያዩ ሃገራት የተሰበሰቡ የትግራይ ተወላጅና ኤርትራውያን ዲያስፖራዎች በስልጣና ላይ እንደሚገኙ ምንጮቹ አክለው ተናግረዋል፥ወደ ቀድሞ የፖሊስነት ስራቸው የተመለሱ ኣባላት ውስጥ የሕወሓት ሰዎች እንደሌሉበት የገለጹት ምንጮቹ ፖሊሶቹ ወደ ስራቸው ሲመለሱ ተሰናብተው ነው ይባል እንጂ ምናልባት ከፖሊስነት ስራቸው በተደራቢነት የስለላ ስራ ሊሰሩ አንደሚችሉ ይህ ለመንግስት ኣስጊ ናቸው የተባለው ፍረጃ ሽፋን ሊሆን ይችላል ሲሉ ጥርጣሬያቸውን ገልጸዋል። #ምንሊክሳልሳዊ
What we see and understnd is woyanes, are digging their cemetery hall,to be buried.It is clear that they are terrified,they are suspecting each other,killing each other.And,it is the right time of,the beggining of the end. DEATH TO WOYANES!!!!
Things are getting worst for woyanes,i recieved a call from Europe who was once my school mate here in Ethiopia,telling me some top Tplf officials are preparing to leave the country before they face arrest.
ኢትዮጵያ አንድ ሃገር አይደለችም የወያኔ(የትግራይ ህዝብ፣የደቡብ ሕዝበ፣የኦሮሚያ ህዝብ) ስለዚህ የወያኔ የጥፋት ቢሮ እነሱ የደህንነት ተቋም ቢሉትም ነገሩ ትክክል አይደለም በተለይ አማራውንና ኦሮሞውን በአዲስ አበባ ፖሊስ ስለላ ጽ/ቤት ሰውን የሚገድሉበት ቦታ ነው፡፡
አለሙ