“ቤተሰቤንና ጠበቃየን እንዳይ ካልተደረገ በርሃብ አድማየ እቀጥላለሁ ቀጣይ ቀጠሮ ሬሳየ ሊመጣ ይችላል” – አግባው ሰጠኝ

ምግብ ከቀመሰ ሰባት ቀናት አለፉ። ጉዳቱ በአካሉ ላይ በግልጽ ይታያል፤ ከስቱዋል፤ ጥቁር ብሎዋል። ሲራመድ ጎንበስ ብሎ ነው። ያልበላው አንጀቱ ታጥፎ መሰለኝ። ይህ ሰው አግባው ሰጠኝ ነው፣ ከግንቦት 17/2008 ዓ.ም ጀምሮ ቂሊንጦ ጨለማ ቤት የታሰረው አግባው።
ይህ ሰው “ሰው ራበኝ! የህግ ባለሙያ ይየኝ!” ሲል ቆይቱዋል። ሆኖም ዛሬ ፍርድ ቤት እስኪመጣ ሰው ናፍቆት ቆየ። ዛሬ በተዳከመ መንፈስ ፈገግታውን አስቀድሞ ፍርድ ቤት ለተገኙ ሰዎች ሰላምታ አቅርቦዋል።
አግባው ሰጠኝ በእነ ጌታቸው መኮንን መዝገብ የሽብር ተከሳሽ ነው። ዛሬ ለፍርድ ቤት ሲናገር እንደተደመጠው ተከሳሹ በማንነቱ (አማራ በመሆኔ ነው ይላል) በደል እየተፈጸመበት ነው። የእስር ቤቱ ተወካይ “የፖለቲካ እስረኛ ነኝ በማለቱ ቅጣት” እንደተላለፈበት ቢናገርም፣ አግባው ግን “ዘረኛ ብለኸናል ብላችሁ ነው የምታንገላቱኝ፤ ይህ ግን ሀቅ ነው” ሲል ችሎት ፊት ተናግሮዋል።
አግባው ሰውነቱ ተዳክሞዋል። ችሎቱን ሲከታተልም ቀና ብሎ ለመቆም ሲቸገር ተመልክቻለሁ። እሱ ግን አሁንም ቤተሰቤንና ጠበቃየን እንዳይ ካልተደረገ በርሃብ አድማየ እቀጥላለሁ ይላል። “ቀጣይ ቀጠሮ ሬሳየ ሊመጣ ይችላል” ሲል ተድምጦዋል።
ልብ ያለው ልብ ይበል!

6 Comments on ““ቤተሰቤንና ጠበቃየን እንዳይ ካልተደረገ በርሃብ አድማየ እቀጥላለሁ ቀጣይ ቀጠሮ ሬሳየ ሊመጣ ይችላል” – አግባው ሰጠኝ”

  1. ለቁርጠኛው የደም ወንድሜ አርበኛ አግባው ሰጠኝ፥

    ወያኔ አንተ እራስክን በዕራህብም ሆነ በፈለገው አይነት ብትገል ለነሱ ደንታቸው አይደለም እናም ምግብ ከሰጡህ ብላ።አሳዳሪወቻቸው እነ አሜሪካና እነ እንግሊዝ የሚሰሩትን ወጀል ያውቃሉ።አንተ በእርሃብ ብትሞት ማንም ግድ አይኖረውም።እኛ ግን በትልቁ እስር ቤት ያለነው ለመንቀሳቀስ space ስላለን አንዳንድ ወያኔ ገለን ለመሞት እንስራ።የጀግናውን የአራርሳ ሞቱማን ፈለግ እንከተል።አምስት ሚሊዮናችን አምስቱን ሚልሊኦን ወያኔ ገለን ብንሞት 95 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን በክብር መኖር ይችላሉ።ያውም ወያኔዎቹ ቁጥር ከአንድ ሚሊዮን አይበልጡም። ክብር ለጀግናው ለአብዲሣጋ ልጅ አራርሳ ሞቱማ ! ! ! ! ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ! ! ! እናቸንፋለን ! !

  2. Le 42 amet, le afta
    sayaqom Telatachn yetgrie
    woyanie eñan eyegedele
    ena agerachn eyaTefat
    yigeñal.
    Lemedan bcheña mrcha
    alen.
    Esum: woyanien megdel
    new.
    Jegnoch! Beyalenbet,
    beyegiziew wedaj meslen
    bemeqreb, lemanm
    sanasawq bedbq yetgrie
    woyanien engdel.
    woyaniewochn sngelachew
    yeterefut sisheshu weym
    siyalqu bcha neTanet ygeñal.
    Megdeya mesariyana
    sltoch:
    Tyit, bomb, slu mesariya
    (goradie, seyf, meTrebiya,
    bilawa, Tor, ankasie),
    bebox, qomeT, dngay, merz,
    maqaTel, maneq, mafen,
    wede gedel, gudguad
    megefter, kewha masmeT,
    bebeshta maslekef, etc new.
    Zm blen mawelawel lemaleq
    new.
    Saichersun qedmen megdel
    alebn.
    tgrie woyanien betegbar
    snwegaw bcha yidemesesal.

  3. Ararsa motuma aka ortodox yetenkay zer do not play by the name of oromo.play by your name Gondere.

  4. ቀድሞ ለሞትከው አራርሳ ሞቱማ፤

    የወያኔን ቁጥር አምስት ሚሊዮን ያደረስከው ቁጥራቸው ያን ያህል እንዳልሆነ እያወቅከው ይህን ማለትህ ራሱ፣ የድንቁርናህ ልክ ነው የሚያሳየው።
    ቁጥሩን ከየት እንዳገኘኸው ባላውቅም የብዛቱን ልክ ሳነጻጽረው፣ ወያኔ ይህን ያህል አባላት በሃገር አቀፍ ደረጃም ለእንጀራ መብያ ሊሆናቸው ብለው ከተቀላቀሉት ወግኖች ሲደመር ራሱ ይህን ያህል አባላት አሉኝ ብሎ ሲመጻደቅ ሰምተነዋል።
    ያም ሆነ ይህ ግን ቁጥሩን ከትግራይ ህዝብ ጋር አስተካክሎ፣ በጭፍን ጥላቻ ይህን ያህል ክፋት ያለው ሃሳብ ማራመድ የጤነኝነት መስሎ አይሰማኝም።
    ስለዚህ ይህን ነቀርሳ አስተሳሰብህን ይዘህ፣ ከወያኔዎቹ ጋር ብትሰለፍ ዋጋ ስለምታወጣ፣ ከህዝቡ ጎራ ገለል በልልን።

    በደንባራ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ እንዳይሆን፣

  5. አይ ጀግና አንተ እንኯን ውጣልን አሁንም ቀጥል ብትሞትም እዬዬ ብለን ሳይሆን ጉሮ ሸባዬ ብለን እንቀብርሀለን ቂጣ የሰው ቂጣ ታግለህ ልብህ ወልቋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*