አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሕዝብ እንዲጎበኙ በኣስቸኳይ ሊፈቀድ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ‬)

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሕዝብ እንዲጎበኙ በኣስቸኳይ ሊፈቀድ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ‬)

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሕዝብ እንዲጎበኙ በኣስቸኳይ ሊፈቀድ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ‬)

ከየመን ኣየር ማረፊያ በሕወሓት የደሕንነት ሓይሎች ታፍነው ኣዲስ ኣበባ በእስር ላይ የሚገኙት የነጻነት ታጋይ አቶ ኣንዳርጋቸው ጽጌ እስኪፈቱ ድረስ በሕዝብ እንዲጎበኙ በኣስቸኳይ ሊፈቀድ እንዲገባ በውያኔው ኣገዛዝ ላይ ተከታታይ ጫና ሊደረግ ይገባል። ማህበራዊ ሚዲያዎችን ጨምሮ በተለያዩ መንገዶች በኩል በኣገዛዙ ላይ ጫና በማድረግ አቶ አንዳርጋቸው በሕዝብ አንዲጎበኙ ሰፊ ስራዎች ሊሰሩ ይገባል።

አቶ ኣንዳርጋቸው ጽጌን የእንግሊዝ ኣምባሳደርን እና የፖለቲካ ኣታሼውን ጨምሮ በተወሰኑ ዲፕሎማቶች እንደሚጎበኙ ከለንደን የሚወጡ ዘገባዎች ይጠቁማሉ።እንዲሁም አቶ ኣንዳርጋቸውን ኣባታቸው ኣቶ ጽጌ እንደጎበኟቸው ይታወቃል።በሕግ ጥላ ስር ናቸው እስከተባለ ድረስ ከሕዝብ ጋር ተገናኝቶ ማውራት ባይችሉም የኣቶ አንዳርጋቸው ኣድናቂዎችና ደጋፊዎች በሩቁ በተከለለ ቦታ ላይ ሆነው እስኪፈቱ ድረስ እንዲጎበኟቸው ሊፈቀድ ይገባል።

 

 

ከኣቶ አንዳርጋቸው ጋር ተገናኝታቹሃል ተብለው በተለመደው የሕወሓት የሃሰት ክስ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ክሱ በሃስት የሆነ መሆኑን ኣቶ ኣንዳርጋቸው ቀርበው ሊመሰክሩ ይችላሉ ብለው ለፍርድ ቤት ቢያመለክቱም ከኣመት መንገላታት በኋላ አቶ አንዳርጋቸው ሃምሌ ፯ ቀን ፪፻፰ ዓም ፍርድ ቤት የማይቀርቡ ከሆነ ተከሳሾችን በነጻ እናሰናብታለን ሲል ሰፍርድ ቤት መናገሩን የሰማን ሲሆን እስካሁን ግን የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኣቶ ኣንዳርጋቸው እኔ ጋር የሉም ቢልም የእንግሊዝ ዲፕሎማቶች እና ቤተሰቦቻቸው ግን ኣቶ አንዳርጋቸው ቃሊቲ መኖራቸውን እና ገብተው መጠየቃቸውን ይናገራሉ። ዓቃቤ ሕግ አቶ አንዳርጋቸው ፍርድ ቤት እንዳይቀርቡ በሰበር ሰሚ ችሎት አሳግዶ ቢቆይም ፣ ሰበር ሰሚ ችሎቱ የአቃቢ ህግን ይግባኝ እንደማይቀበለው በመግልጽ አቶ አንዳርጋቸው ቀርበው እንዲመሰክሩ ኣዟል ሲባል ሰምተናል፤በዚህም መሰረት ኣቶ ኣንዳርጋቸው በግልጽ ይሁን በዝግ ፍርድ ቤት የሕወሓት ኣዲስ ፈጠራ ካልታከለበት ሃምሌ ፯ ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ ኣቶ አንዳርጋቸው የሕዝብ ልጅ ከሕዝብ ኣብራክ የወጡ እስከሆኑ ድረስ በሕዝብ ሊጎበኙ ይገባል፥ይህ እንዲሆን ደግሞ የለውጥ ሃይሉ በጋራ ቆሞ ተከታታይ ጫና በመፍጠር ጉዳዩን ሊይስፈጽም ይችላል፤ የማይሆን ነገር የለም ወያኔ ላይ ተከታታይ ጫናው ከበረታ ሕዝባዊ ጉብኝት እንዲፈቅድ ማድረግ ይቻላል። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

7 Comments on “አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሕዝብ እንዲጎበኙ በኣስቸኳይ ሊፈቀድ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ‬)”

  1. Le 42 amet, le afta
    sayaqom Telatachn yetgrie
    woyanie eñan eyegedele
    ena agerachn eyaTefat
    yigeñal.
    Lemedan bcheña mrcha
    alen.
    Esum: woyanien megdel
    new.
    Jegnoch! Beyalenbet,
    beyegiziew wedaj meslen
    bemeqreb, lemanm
    sanasawq bedbq yetgrie
    woyanien engdel.
    woyaniewochn sngelachew
    yeterefut sisheshu weym
    siyalqu bcha neTanet ygeñal.
    Megdeya mesariyana
    sltoch:
    Tyit, bomb, slu mesariya
    (goradie, seyf, meTrebiya,
    bilawa, Tor, ankasie),
    bebox, qomeT, dngay, merz,
    maqaTel, maneq, mafen,
    wede gedel, gudguad
    megefter, kewha masmeT,
    bebeshta maslekef, etc new.
    Zm blen mawelawel lemaleq
    new.
    Saichersun qedmen megdel
    alebn.
    tgrie woyanien betegbar
    snwegaw bcha yidemesesal.

  2. Minilik ante mengist sitimeserit endigobegni tfekdiletaleh. Lenegeru ante neh enji litigobegnew yalchalkew , abatuna ye UK ambassador eyegobegnut new. ante afihin tikeftaleh esu tifatun awko selt let bilo kitatun eyetekebele new.

  3. ምክር ለአንዳንድ ወገኖቼ፤
    የሰው ልጅ ጥፋት አያጣንምና ልንሳሳት የምንችልባቸው አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው። ታዲያ መሳሳት አለመሳሳቱ ደግሞ ሲሆን ከራሱ ቢሰማ፣ ካልሆነም በዕውነተኛ ምስክሮች ፍርድ ቤት ተረጋግጠው ሲሆኑ የየራሳችንን ድምዳሜ ሊኖረን ይችላል። በሀገራችን ኢትዮጵያ ይህ ዓይነቱ አካሄድ ከጠፋ የቆዬ መሰለኝ ስለዚህ ይህ ወንድማችንን ስለ ሀገሩ ግንባር ወጥቶ በመሰለፉ ወንጀለኛ ሊያስብለው ካልሆነ በስተቀር፣ የተደረገ ግልጽ ዳኝነት በሌለበት ሁኔታ ሰውን መፈረጁ አግባብ አይደልም እላለሁ።
    ጥሩዉን ጥሩ፣ ያልሆነውንም እንደዚሁ ማለት ይገባል።
    አመሰግናለሁ።

  4. ወያኔ ለ50 አመታት በአማራው ሕዝብ ላይ ያደረሰው ግፍና በደል
    1- ድህነትን በአማራው ውስጥ እድሰርጽ ማስፋፋት/ማስገደድ
    2- አማራ ዘሩን እንዳይተካ ዘሩ እንድጠፋ ማምከን በቀጥታና በተዘዋዋሪ የተንኮልን ጥበብ በመለዋወጥ በመተግበር
    3- መሬቱን ለባዕዳንና ለባንዳ ወያኔ መሸንሸን ለትግረዎች ማከፋፈል ማስፈር
    4- ኢትዮጵያ የሚሉትን/የሚለውን/ ትውልድ ማጥፋት ተከታትሎ መግደል/ማስገደል
    5- በአማራው ክልል ውስጥ መርዛማ ኬሚካሎችን እንድጠቀምና እንድሰራጭ በካድሮዎቹ ማስገደድ/ስራ ላይ ማዋል
    6- ከኢትዮጵያ ሃገር ማፈናቀል፣መድርሻውን ማሳጣት ዘወተ
    የወያኔ ደባ በአማራ ላይ የተሰራው ደባ ዳኛም አይፈርደው! ብቻ ፈጣሪ ይፈረደኝ!

    በላይ

  5. PLEASE LEAVE ANDY ALONE
    HE IS VISTING THE DEVLOPMENT WORK IN
    ADDIS HE IS EVEN SURPRISE BY THE LEVEL
    PROGRSS HE HAS SEEN .

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*