የደሕንነት ቢሮው ስብሰባና የመኮንኖች ጉርምርምታ … ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ ኣይደለም::
የደሕንነት ቢሮው ስብሰባና የመኮንኖች ጉርምርምታ … ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ ኣይደለም::
#Ethiopia #EPRDF #Eritrea #Zalambesa #TsoronaFront #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የደህንነት ተቋሙም ይሁን ወታደራዊው እዝ ማንኛውም ጦርነት ቢደረግ ሕዝብ ከጎኑ አንደማይቆም በስብሰባ ኣረጋግጦታል፤ የሕወሓት የደህንነት ባለስልጣናት እና ወታደራዊ ኣዛዦች ስብሰባ ተቀምጠው በጉዳዩ ዙሪያ የተለዋወጡት ሃሳብ አንዱ ለኣንዱ ስላልተዋጠለት በከፍተኛ ንትርክ ስብሰባቸውን ሳይቋጩ በይደር ኣቆይተውታል፤ ጦርነቱ የሃስት ነው ታማኝነት የለውም።ስህተት ነው ከሚሉት ጀምሮ የኣከባቢውን ወታደራዊ ትኩሳት ለመለካት የተደረገ ነው ጦርነቱ ኣስፈላጊ ኣይደለም መተነኳኮሱ ለምን ኣስፈለገ የሚሉ ሃሳቦችና ጥያቄዎች እስከ ጦርነቱ ከተጀመረ ለምን ማቆም ኣስፈለገ ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ ኣይደለም:: በቀጣይነት ሻእቢያን ለመደምሰስ መቀጠል ኣለበት የሚሉ የዋሃን መኮንኖችን የታዩበት ስብሰባ ነበር፤ ከዚህ ቀደም በጦርነቱ ጉዳይ በረከት ስምዖን ያለውንም ኣስተያየት ኣንስተው ከኤርትራ ጋር የሚደረግ ጦርነት የኢሕኣዴግን መንግስት መቃብር ማፋጠን ነው እስከሚል ኣስተያየት ተሰምቷል፥ ስብሰባው በይደር የተላለፈ ሲሆ የሕወሓት ከፍተኛ ኣመራሮች ይዘውት የሚመጡት ማጠቃለያ ሃሳብ አየተጠበቀ ነው።..//…
የጦርነት ወሬ ሕዝቡን ኣንገሽግሾታል።ለእናት ኣገር መሞትን የሚጠላ ማንም የለም።በደርግ ስርዓት በኣንድነት ሽፋን ከፈቃደኛ ዘማቾች ጀምሮ እስከ ታፍሰው የዘመቱ ከብሄራዊ ውትድርና ጀምሮ አስከ ለብለብ ሰልጣኝ ተማሪዎች ወታደራዊ ኣምባገነኖችን በስልጣን ለማቆየት በተደረገ ጦርነት ሲሰዉ የደርግ መኮንኖች ለ ኤምፔሪያሊስት ሃይሎች አና ቅጥረኞቻቸው ወያኔና ሻእቢያ ኣገሪቷን ኣሳልፈው ሸጠው ወታደሩን ሜዳ ላይ ለማኝ ኣድርገውታል፤ቀጣዩም የወያኔ ኣምባገነን የወንበዴዎች ቡድን በባድመ ምክንያት ባደረገው ጦርነት ከ፹ ሺህ በላይ የሚልቁ ዜጎች ደመ ከልብ በማድረግ ኣላማውን ዘንግቶ ውነቱን በመካድ ወጣቱን ደመ ከልብ ኣድርጎታል፤በዚህ ደግሞ ሕዝቡ ትልቅ ቂም ቋጥሯል ስለዚህ ይህን ሕዝብ ጦርነት ኣለብኝ ና ዝመት ከሚባል መሃል ኣገር የተሰቀለውን ኣገዛዝ ቢያወርድ ይቀለዋል።
ሕዝቡ ካለፉት ኣገዛዞች ይሁን ኣሁን ካለው ዘረኛ ኣገዛዝ ብዙ ተምሯል፥ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ ኣይደለም፤ ጊዜና ወቅት ይጠብቃል።መሃል ኣገር ላይ ተዘፍዝፎ ሃገርና ሕዝብን አያሰቃየ ለሚኖር ኣገዛዝ መዝመት ሳይሆን መሳሪያውን ወደ ኣገዛዙ ማዞር ጽድቅ ነው፥የወያኔ ኣገዛዝ በቅርቡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በ ኤርትራ ላይ ያወጣውን ዘገባ ተከትሎ ሲያራግብ የነበረ ሲሆን ጉዳዩን ኣመድ በዱቄት ይስቃል ኣድርጎታል፥የሚሉሽን ባልሰማሽ እንደተባለው የራሱን ጉድ ምን እንደሚባል እያወቀ እና እየሰማ ባልሰማ ሙድ የራሱን እያሳረረ የሌላውን ሲያማስል ሰሚ ጆሮ ሊያገኝ ባለመቻሉ ኣትኩሮት በማስፈለጉ የድንበር ላይ ጦርነት ገጥሟል፥ችግሮቻችንን የምንፈታው መሃል አገር ላይ የተሰቀለውን ኣገዛዝ በማውረድ እንጂ ከጎረቤቶች በመዋጋት ኣይደለም።ጦርነትን ኣስመልክቶ ከኣምባገነኖች ጎን መቆም የሕዝብን ስቃይ በማበርታት የጨቋኞችን እድሜ ማስረዘም ነው። #ምንሊክሳልሳዊ
Yes, this is the usual doctrine of this party,the collection of bands . therefore, never ever to border but kill this group of pastards ,woyane
ዘረኛ ዝቅተኛ ወያኒ እስከ መቸ ኖው በእንደዝ ኣጋዛዝ
የወያኔን ሥርዓት ዕድሜ ለማስረዘምየሚፈስ የኢትዮጵያን ወጣቶች ደም የለም
It is TPLF war not Ethiopian
ሁሌ እምትጽፈው ሻብያን በመደገፍ ነው ይገርማል ኣማርኛ ተናጋሪ ህግደፍ
Yawerahew yetelemedewn entofento new minm neger awrteh ewnet hono ayawkim,ena degmo ye shabiya kitregna neh
Lshabia yagelgel k weyanea blaye mane ale.
If weyane fight with shabia it will be a fool war between Tigre and Tigre the war has to be between Eritrea Tigray againest shewa amara to distroy Addis gonder baherdar!!!!
ቁጥር አንድ የኢትዮጵያ ጠላት ይህ ነፍስ በላ ቅጥረኛ ሻቢያ ዘራፊ ስበሃት ነጋ መዝረፉን ዘረፈ ነገር ግን ይህ ሰው ሲሞት የሚቀበረው አከረካሪውን በተመታው ኦርቶደክስ ቤተ ክርሲቲያን ውስጥ ነው
ስብሃት ነጋ ኣይሞትም ቢሞትም
ከመቀበሩ በፊት ያርጋል።
ወደ ትግራይ ረፐብሊክ።እስከዝያው ድርስ ግን የስብሃትን የቅረችውን እድሜ ለማራዘም ምንም ወጣት ሄዶ መማገድ የለበትም
ለማነው ወጣቱ ህዶ የሚሞተው ካሁን በሁዋላ ለትግራይ ጦርነት እንጃ ከዚህ በፊት በኤርትራ ጦርነት ለሞቱት ለቤተስባቸው ምን ተደረገ? ቆሰሎ ለመጣው ሰራዊት ምን አደረጋችሁለት? ትግሬ ባለመሆኑ ስንቱ ተባሯል? ሰላም ማስከበር እስኪ እያንዳንዱ ወታደር ይታዘብ ከትግሬ ውጭ ይጠቀም ሚባል አለ የዘረፈ የትግሬ ወታደር እኮ ገንዘቡን ህጋዊ ለማድረግ ኦብዘርበር ይላካል አማራው: ኦሮሞው:ደቡቡ እኪ ማን ሄደ በቀጣይ ስም ጠቅሽ እዘረዝራለሁ
እመራሃለሁ፣አስተዳድርሃለሁ፣ እያሉ ርስበርስ ሕዝብን የሚጨርሱ የሚገድሉ የሚያስጨረሱ ቅማንት አማራ አይደለም፣ቅማንት ጎሳው ትግሬ እንጅ የአማራ ሃረግ የለበትም ያለው ወያኔና የወያኔ ተላላኪዎች አለምነው መኮንንና መሰሎቹ ታሪክን አጥፊዎች የአማራ ሕዝብ ለማጥፋት ከፍተኛ ዘመቻ ላይ ናቸው!
ወያኔ በአማራ ላይ ለምን የጦርነት ነጋሪት መታ አማራው የወያኔ ጠላት ነውን
አሞራው
Eprdf hewehat weyane eyalachuh erasachihun atazuru ketyalewn menged tetekemu esum tigre new
አንተስ ይገባቸዋል ብለህ ለፋህ ወያኔ እኮ ካልቀበራችሁኝ በስተቀር አልሞትም ያለ አሳዛኝ ደንቆሮ አውሬ ነው።ባንዳ ወያኔ እንዲያጎበድድ ከተፈለገ ጣሊያንን ማምጣት ነው።
WuTietu binager new Tru.
Eyeteblalu new malet tesmamu yemil melkt yastelalfal.
Frankly speaking, we never need any war with, between or among individuals, groups or countries. Those who need make war, they can go and test the tests.
Agazians didn’t you know you are part of barbarians who wrote to you such barbaric comment?
” Gilentufa says: June 14, 2016 at 5:07 pm
It is TPLF war not Ethiopian ”
.
The guy above sounds like a shabia, perhaps he is Tesfaye Gebreab.
Retarded shabia,
unfortunately that is the group that controls or rules Ethiopia now.
to sosteghawu menilike ketalyan gare siyagobeded yeneberewu eko menilik engi meles ayedelem lemehonu ertrean letaliyan yeshetate meles newunda?