የፈተናው ቀን አንዲራዘም ጫና የፈጠረው ሕዝብ እንጂ መንግስታዊው መጅሊስ ኣይደለም።
የፈተናው ቀን አንዲራዘም ጫና የፈጠረው ሕዝብ እንጂ መንግስታዊው መጅሊስ ኣይደለም።
#Ethiopia #EthioMuslims #Oromoprotests #ESLCE #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ማሽን የሆነው ራዲዮ ፋና ተቋርጦ የነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሃምሌ 4 ቀን እስከ ሃምሌ 7 2008 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ በመግለጽ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፈተናው ጊዜ ከረመዳን ጾም ጋር የተገናኘ መሆኑን በመግለጽ ለተማሪዎች ከጾሙ በኋላ ፈተናው እንዲሰጥ መጠየቁን ተከትሎ ሊወሰን እንደቻለ የሽፈራው ሽጉጤን ቢሮ ጠቅሶ ኣንብቦልናል፥ ሆኖም ውሸት የማይሰለቸው ወያኔ ሕዝቡ በኣክቲቭስቶች እየተመራ በፈጠረበት ጫና በሕዝብ መገደዱን በመካዱ ራሱ ተለጣፊ ኣድርጎ ባቆማቸው አሕበሾች መልካም ፈቃድ የተገኘ ኣድርጎ ለመስበክ ሞክሯል።
የፈተናው ቀን ለሁለት ወር አንዲራዘም የኦሮሞ ኣክቲቪስቶች የጠየቁ ቢሆን የሕዝቡ ጥያቀ ኣሁንም እንዳልተመለሰ እየተናገሩ ይገኛሉ፤የኦሮሞ ተማሪዎች ላ6 ወራት ያህል ከፖሊስ ጋር በመፋጠጥ ለመብታቸው ሲታገሩ ትምሕርት ኣቋርጠው የነበረ ቢሆንም የወያኔ ኣገዛ በበቂ ሁኔታ ያልተማሩ ተማሪዎች ፈተና እንዲቀመጡ በማስገደዱ ፈተናው ተሰርቆ ሊቋረጥ መቻሉ ሲታወቅ በቀጣይነትም ጥያቄው መልስ እስካላገኘ ድረስ የተቃውሞ አንቅስቃሴ እንደሚደረግ ታውቋል። #ምንሊክሳልሳዊ
ከታች የሚታየው ምስል የ፩፪ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሙስሊም በአል ላይ መደረጉን እንቃወማለን መንግስት ጊዜውን በአስቸኩይ ይቀይርልን ። በማለት ሕዝቡ ኣደባባይ ወጥቶ ከተቃወመበት ሰልፎች ኣንዱ ነው።#Jimma

አሮሞና ሙስሊሙ ሳይሆኑ አሁንም ፈተናው አንዲተላለፍ ያደረገው ጀግናው ሰው ኢማም ጀዋር ሞሀመድ ነው VIVA Jawar keep on the good work.
Ayatollah minilik salsawi for president of emye ethiopia.dreammmmmmmmm
የዚህ መንግስት ትልቁ አላማ የኦሮሞን ተማሪዎች ለመጣልና በ2009 አመተምህረት የኦሮሞ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ እንዳይገቡ ለመከላከልና በዩኒቨርሲቲው አካባቢ እየተካሄደ ያለውን የነፃነት ጥያቄ ለማፈን የሚመቸው ስልት ይህ ሆኖ ስለታየው ነው 6ወር ያልተማሩትን ተማሪዎችን ፈተና ተቀመጡ ብሎ የሚያስገድደው ያልተማረ ተማሪ ምንብሎ ይመልሣል መልስ መስጠት ይቻላል ግን ዩኒቨርስቲ ውስጥ እንዴት ሊማሩ ይችላሉ ስለዚህ በዚህን አመት ፈተናው መራዘም አለበት ይህ ሌባ መንግስት አላራዝምም ብሎ እምቢ ብሎ ከሐምሌ 4-7 ይሰጣል ተብሏልና ለሚደርሰው ኪሣራ እራሱ መንግስት ስለሆነ አሁንም ውርደቱን ይከናነባል
አልማርም ከብት እጠብቃለሁ ካልክ ምርጫው ያንተ ነው በመጣችሁበት መንገድ ቀድመን እንጠብቃችሇለን በነገራችን ላይ ሀሳባችሁን ቀድሞ የተረዳው የኢትዮዽያ ህዝብ በእናንተ እኩይ ሀሳብ እንደማያምን አረጋገጠላችሁ አይደል እነ ኢስላሚክ ኦሮሚያዎች
what is Mejilis don’t open
ur stinky mouth.
Afar Alebelo, Oromo Alebelo, wezete,,, kelayim tejemirual. zendiro mishewed yale aymeslim!!
Dear Hagos and those who are victims of Oromo phobia will never succeed but become mad until they die. Come to Oromia and see how Oromumma (Oromoness) is strong in each and every oromo heart. We are in 21st century not in stone age where you are still standing. People laugh at you if you come and insult Oromia and Oromo in urban and rural areas of Oromia. Let you come to Oromia and talk what you write above. Nobody is patient enough to save your live. You are far far far behind the Oromo conscientiousness, especially you are far behind the QUBEE GENERATION.
Come and talk what your write above and you will pay the price. Nobody hear you. Oromos are fully conscious of their history, culture and right. You can not return us back. Do not blame Oromo elites, Jewar and OLF. Thanks to modern education, we know everything about the past, the present and the future.
Do not waste your time being victims of Oromo phobia. We are on the right track in the 21st century not in stone age like you.
አረ ያስጠላል