በአዲስአበባ የተለያዮ ኣውራ መንገዶች ላይ የሙስሊሙን ጥያቄ የሚያስተጋቡ የግድግዳ ግሬቪቲ ፅሁፎች ተፅፈው ማደራቸው ታወቀ
በአዲስአበባ የተለያዮ ኣውራ መንገዶች ላይ የሙስሊሙን ጥያቄ የሚያስተጋቡ የግድግዳ ግሬቪቲ ፅሁፎች ተፅፈው ማደራቸው ታወቀ
በአዲስአበባ የተለያዮ አካባቢዎች ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ የሚፈፅመውን አፈናና ጭቆና የሚቃወሙ መፈክሮች መፃፋቸው ታወቀ። ከተፃፉት መካከል ፍትህ፣ እኛም ታስረናል፣ ድምፃችን ይሰማ፣ የታሰሩት ይፈቱ፣ ትግሊ ይቀጥላል የሚሉና የድምፃችን ይሰማ የሚሉት እንደሚገኙበት የቢቢኤን ምንጮች አያይዘው ገልፀዋል።