የዘር እልቂት ሊፈጥሩ የሚችሉ ዘረኛ ካርታዎች – ግርማ ካሳ

የዘር እልቂት ሊፈጥሩ የሚችሉ ዘረኛ ካርታዎች – ግርማ ካሳ

ላለፉት 25 አመታት በወጣቱ አይምሮ ዉስጥ ሲበትን የነበረው የዘር ፕሮፖጋንዳ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ የኦሮሞ ብሄረተኝነትን ፈጥሯል። በኦሮሞዎች ተቃዉሞ አንድም ቦታ የኢትዮጵያ ባንዲራ ሲውለበለብ አላየም። በአንጻሩ የኦነግ ባንዲራን ነው በብዛት ያየነው፡ ብዙ ወጣቶች “ኦሮሚያ” የሚለውን እንጂ “ኢትዮጵያ” የሚለውን መስማት አይፈልጉም።

ላለፉት 25 አማርኛ ተናጋሪዎች ከማንም በላይ በኦሮሞ አክራሪዎችና በአገዛዙ ሲጠቁ ኖረዋል። እጅግ በጣም ብዙ አማርኛ ተናጋሪዎች ከኦሮሚያ ክልሎች አማርኛ ተናጋሪ በመሆናቸው ብቻ በገፍና በጫካኔ ተባረዋል። ይህ ጭካኔ ጽዋውን ሞልቶ በመፍሰሱ፣ ከመቼዉም ጊዜ በላይ “ሳንጠፋ ራሳችንን መከላከል አለብን” በሚል በ”አማራ” ስም መደራጀት ጀምረዋል። እነርሱን የዘር፣ የአማራነትን ካርድ እየመዘዙ ነው። አሁን ከመቼዉም ጊዜ በላይ የአማራ ቤሄረተኝነት በጣም ጠንክሮ ወጥቷል። “እኛን እንደ ጠላት የሚያዩን ከሆነ እኛም እኮ የኛን ታሪካዊ መሬት ይዘን ብቻችን መኖር እንችላለን “ ብለው የከረረ አቋም ወደ መያዝም የደረሱ አሉ።

የአማራ መንግስት በሚል አንድ ካርታ ተለቆ ነበር። የቀድሞ የቤጌምድር፣ የጎጃም፣ የሸዋና የወሎ ክፍለ ሃገራትን፣ አሁን ወደ ትግራይ በሃይል የተጠቃለሉ ሁመራ፣ ወልቃይት፣ ጠገዴን ፣ ጨለምትንና አላማጣን ያጠቃልላል።

በሌላ በኩል ደግሞ የኦነግ ካርታ አለ። ከሞላ ጎደል አሁን ኦሮሚያ ተብሎ የሚጠራዋን፣ ኦነግና ሕወሃት በጦርነት አሸናፊ ስለሆኑ፣ በሕዝቡ ላይ በኃይል የጫኑትን ክልል ይመስላል። በተጨማሪ ከወሎ ብዙ ግዛቶችንም ያካትታል።

የኦሮሞ ብሄረተኞች “ከመቶ አመት በፊት፣ በሚኒሊክ ጊዜ፣ አማራዎች መጥተው ነው የኦሮሞን መሬት የነጠቁን። ሸዋ፣ ፊንፊኔ የኦሮሞ መሬት ነው” ይላሉ። “አማራዎች” ደግሞ ኦሮሞዎች ከሶስት መቶ አመት በፊት ነው ክባሌ መጥተው መሬታችንን የነጠቁን ይላሉ። ሁለቱም ትክክል ናቸው።በየትኛውም አገር በጦርነት የበላይነት የያዘው ሌላውን እያስገበረ ነው የሚገዛው። ለምሳሌ እንግሊዝ የምትባለዋን አገር መጀመሪያ ታሪክን ከመረመርን ሁለቱም ትክክል ናቸው። እንግሊዝን ብንመለከት፣ ሮማዉያን ለአምስት መቶ አመት ገዟት። ከዚያም ጀርመኖች (ሳክሰኖችና ኤንግልሶች) ወረሯት። በኋላ ደግሞ ከፈረንሳይ ኖርማኖች ገዙ። አሁን እንግሊዝን የነዚህ የሁሉም ገዢዎች አሻራ ያለባት አገር ናት። አሁን ሳክሰን፣ ኖርመን፣ ቫይኪንግ ..እየተባባሉ የተከፋፈሉ አይደለም። ታሪክን ለታሪክ ትተው በአንድነት ጠንካራ አገር ሆነው ወጡ።

አሁን በአገራችን ያለፈው እንዲህ ነበርና ብሎ ዉዝግብ ዉስጥ መግባት ሳይሆን አሁን ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በመመልከት ለሁሉም የሚበጅ መፍትሄ መፈለግ ነው የሚሻለን።

ሁለቱም ካርታዎች አዲስ አበባን እና የሸዋ ክፍለ ሃገርን ወደ እነርሱ ቀላቅለዋል። ካርታዎቹ ተግባራዊ ይሁኑ ከተባለ፣ ሸዋን እና አዲስ አበባን የ”አማራ መንግስት” ዉስጥ ለማድረግ፣ ወይንም በኦሮሚያ ዉስጥ ለማስቀጠል ከፍተኛ የእርስ በርስ ጦርነት ሊደረግ ነው ማለት ነው። አዲስ አበባን እና ሸዋን የኦሮሞ ወይንም የ”አማራ” ግዛት ማድረግ አይቻልም።

ዘጠኝ ሚሊዮን ከሚሆነውን የአዲስ አበባና አካባቢው ነዋሪ በብዛት አማርኛ ተናጋሪ ነው። ሰማኒያ በመቶ የሚሆነው የኦሮሚያ ዋና ከተማ የሆነችው የአዳማ/ናዝሬት ነዋሪ አማርኛ ተናጋሪ ነው። በአጠቃላይ በ1999 የሕዝብ ቆጠራ መሰረት ቢያንስ 44% የሚሆኑት በኦሮሚያ አራቱ የሸዋ ዞኖች ነዋሪዎች አማርኛ ተናጋሪዎች ናቸው። ኦሮሚያ የኦሮሞ ግዛት ናት ከተባለ እነዚህ 44% ምን ሊሆኑ ነው ? አማርኛ ተናጋሪዉን በግድ “ኦሮሞ” ሊያደረጉት ነው ? በግድ አማርኛን ሊያጠፉ ነው ? በነገራችን ላይ ይሄ በ199ይ ቆጠራ ነው። አሁን በ2008 ያለ ምንም ጥርጥር የአማራኛ ተናጋሪው ቁጥር ኦሮሚያ ባሉ የሸዋ ዞኖች በእጅጉ ጨምሯል።

ሸዋ ወደ “አማራ መንግስት” የሚጠቃለል ከሆነ ደግሞ ወደ 54% የሚሆነው ኦሮምኛ ተናገሪው ምን ሊሆን ነው ? አስቸጋሪ ሁኔታ ነው የሚፌጠረው። ትርፉ፣ ንትርክ፣ ግጭት ፣ ምናልባትም የርስ በርስ ጦርነት ነው። አሁን በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ዙሪያም የተነሳው ችግር ከዚሁ ጋር የተነሳ ችግር ነው።

እነዚህ ሁለቱም ካርታዎች ሕዝቡን ወደ ጦርነት የሚመሩ ጸረ-ሕዝብ፣ ጸረ-ሰላም ካርታዎች ናቸው። አማራ፣ ኦሮሞ እየተባሉ ለሚጠሩት ወገኖች የሚጠቅሙ አይደለም። ይህ አይነቱ ካርታ በሕዝቡ ዘንድ ተቀባይነት ሊኖረው አይገባም። ለምሳሌ ሸዋ አማራ አይደለም ፣ ኦሮሞም አይደለም። ሸዋ ሸዋ ነው። ሸዋ ግማሹ አማርኛ ተናጋሪ፣ ግማሹ አፋን ኦሮሞ ተናጋሪ ነው። የሸዋ ሕዝብ ከጥንት ተፋቅሮና ተዋልዶ የኖረ ነው። ሁለቱንም ቋንቋዎች የሚናገሩ የሸዋ ነዋሪዎች ብዙ ናቸወ፡፡

እነዚህ ካርታዎች ላይ የምናየዉን እብደት ትተን ፍቅርና መስማማት ሊያመጣ የሚችል መፍትሄ ማስቀመጥ አለብን። በተለይም ኦሮሞዉን እና አማራዉን መለያየት በጣም፣ በጣም ከባድ ነው። ኦሮሞ ፣ አማራ ከተባለ እኔ በግሌ 5/8ኛ አካሌ ወደ ኦሮሞ፣ 3/8ኛው ደግሞ ወደ አማራ ተሰንጥቆ ሊሄድ ነው ማለት ነው። ይይቅርርታ ይደረግለኝና ይሄ አማራ፣ ኦሮሞ የሚባለው ነገር በሽታ ነው።
በዚህ ጽሁፍ ላይ ሸዋን እንደምሳሌ ጠቀስን እንጂ ተመሳሳይ ሐሳብ በሌሎች ቦታዎችም ማንሳት ይችላል። ይሄ ዘር ላይ ያተኮረ አስተሳሰብ በሽታ ነው። ዘረኝነት በሽታ ነው። የሚያዋጣው ተከባብረን ፣ ተስማምተን ለሁላችንም የሚበጅ፣ የሁላችንም መብት የተከበረባትን አገርን መመስረት ነው።

ይሄ እንዳይሆን አሁን ያለው ዘረኛው የሕወሃት መንግስት እንቅፋት እንደሆነና አሁን እያየን ያለነው የዘር በሽታ እንዲስፋፋ ፍላጎት እንዳለው የታወቀ ነው። አማራ ፣ ኦሮሞ እያለ፣ በተናጥል ሁለቱን እየመታ፣ ስልጣን ላይ ለመቆየት የሚያደርገዉን ጥረት መቀጠሉ አይቀርም። ሆኖም መንቃት አለብን። “እኛ እና እነርሱ ፣ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ትግሬ “ ወዘተረፈ ማለታችንን አቁመን “እኛ” ማለት መጀምር አለብን። እያንዳንዳችን በዘራችን ሳይሆን በስብእናችንና በተግባራችን መመዘን አለብን። መታወቂያችን ላይ ዜግነታችን እና የትዉልድ ቦታችን ብቻ ከተጻፈ ይበቃል።

(ከዚህ በፊት እንዳልኩት ሁሉንም ሊያስማማ የሚችል ካርታ ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ እስኪፈጠር፣ አሁን ያለውን አከላለል በመጠቀም፣ ክልሎቹ የአንድ ብሄር ክልሎች ሳይሆኑ የሁሉም ነዋሪዎች የሚሆኑበትን ሁኔታ በማመቻቸት ለጊዜያዊነት መቀጠል ይቻላል። ለምሳሌ ኦሮሚያ የኦሮሞዎች ናት የሚለው እብደት ቆሞ ኦሮሚያ የነዋሪዎቿ ነው መባል አለበት። አማርኛም ከኦሮሚያ ጋር የኦሮሚያ የሥራ ቋንቋ መሆን አለበት)

Girma G. Kassa's photo.

 

26 Comments on “የዘር እልቂት ሊፈጥሩ የሚችሉ ዘረኛ ካርታዎች – ግርማ ካሳ”

  1. Girma Kassa aka Woyane agent:

    First of all, you are a fake, fraud, hodam on a mission from TPLF to divide the Oromos and Amaras. TYou are hired by Woyane to write this illiterate script and scribble to spread the hate and fear of the Oromo. I want to make one thing perfectly clear to TPLF and Tigre accomplices. The days when Oromos had to endure self-abnegation are over and shall never return. We have rejected the Itophiyawinnet that is the antithesis of being an Oromo and shall continue to do so as long as this antithetical relationship is maintained. The choice is yours and your likes’. You either accept us with our identity and other rights fully respected or you kiss goodbye to your much vaunted Itophiyawinnet and Ethiopian unity. Can you not see that there is something immoral in trying to build Ethiopian unity on graves of Oromos, Sidamas, Walayitas, Kambatas, Hadiyas, etc .? Why do you refuse to recognize that this aspiration is ultimately counterproductive? I only hope that this irrational, immoral and ultimately destructive aspiration would give way to a more sober and fair articulation of an Ethiopian identity that is as an amalgam of the identities of the various nations inhabiting its territorial space.

  2. Girma Kassa a worthless piece of shit – sooner or later you will account for the poisonous venom you are spreading about the Oromo!

  3. Girma: You are a sick son of a bitch!

    Today Evil has triumphed in Ethiopia, and good Ethiopian men and women must forge solidarity to rescue their country from the clutches of a malignant dictator. A thuggish dictatorship in Ethiopia is on a crime spree: a leading opposition figure is snatched off the street and slammed into prison to serve out a life sentence. Mr. Bekele Gerba is put back in prison soon to be convicted a kangaroo court. Peaceful and lawful political parties and organizations are under the constant threat of dissolution, mindless bureaucratic control and regulation and vindictive prosecutions. Opposition political leaders and dissidents remain under 24-hour surveillance, relentless harassment and intimidation. Members of the independent press are subjected to police interrogation, constant harassment, arbitrary arrests, detentions and persecution. The charity work of international non-governmental organizations (NGOs) in Ethiopia has been criminalized; and by “law”, they are prohibited from working on human rights issues in the country. Human Rights Watch predicted that this pretentious and asinine law “will make Ethiopia one of the most inhospitable places in the world for both Ethiopian and international human rights groups.”

  4. I kind of love the Amhara map. And we have all the historical, legal, and lethal forces to use to make it happen. The point is how low you can go? To the 12 Century gew flasha Amhara or to the 16th Century Zerajokob Amhara? Both will give us to reign from Ras Dumera to Ras Kasser. What do you say Woyou?

  5. I am really disappointed and very surprised by the response of Urgessa, jalleta, Yinegal Etc. Is this for real? what did brother Girma do other than giving a very judicious, sober minded and mature comment that he thought was good for our people. The problem is that many people who do not have any idea about the current global environment are advocating for our peoples demise. they simply do not care for our people other than talking about their very shallow group think street talk, out dated reactionary clichés and intransigent talking point. As much as its positive contribution when done appropriately, it is sad what the internet misuse and abuse can do to pollute the culture of civil society and the practice of democracy.

  6. Girma Kassa is a fraudulent Tigre mouthpiece, whose evil mission is to saw seeds of evil and mistrust.

    Dear Devil Girma with 7 Horns!

    You are perhaps sitting in a tiny corner somewhere in the Diaspora or in Tigrai and scribbling your dirty work. You have exposed yourself beyond repair.

    How much does Waa-Yaa Nee (Anteen ayadergeny Yaa nee!) throw it to you so that you can bark and gulp it down with no respect for yourself, if you had ever possessed it?

    If you consider yourself as an “academician”, then I rate as a second/third class one.

  7. you know no politics about oromo amhara or ethiopia. your nonsense trash writing is to create discord among people.you are a promoter of tplf agenda,Honestly you are woyane.you will be doomed to fail.The woyane has 3 more months to live. Watch my words

  8. በእውነት በጣም ኇላ ቀረተኝነታችን ፣የራሳችንን ጠባብ አመለካከታችንን ብቻ የምናደምጥና በጠባበነትና አርቆ አለማሰባችንንም እንዲሁም የአገራችንን የኦሮም ልበለው የአወቅነው አይምስለኝም በተለይ ሃሳብን በነፄነት ማራመድ ማድመጥ የተሳናችሁ ኦሮም ጠባብ ኤሊቶች፡፡ሰው ሃሳቡን ብቻ በመግለጹ ብቻ ፀያፍ ስድብ የምትሳደቡ ያሰው አጠገባችሁ ባሆን ምን ልታደርጉት እንደምትችሉ እገምታለሁ አንቃችሁ ገድላችሂ ገደል እንደነ ገላሳ ከማድረግ ፈጽሞ አትመለሱም፡፡ታድያ ከወያኔ በምን ትበልጣላችሁ?ስልጣን ብትይዙማ አትደርሱም እንጃ ልታደርጉ የምትችሉትን አስቡ ርኩስ አእምሮአችሁን መርምሩት፡፡የተከበሩ አቶ ግርማ የታያቸውን ፍራቻቸውን በትክክል አስቀምጠዋል እውነትነትም አለው፡፡ለዚህ መፍትሄ መፈለግና ጠባብነትን አስወግደን ከተቀረው ህብረተሰብ ጋር ተባብረን ከወያኔ ባርነት የምንወጣበትን መንገድ መፈቈለግ ይኖርብናል፡፡ኦሮምያ ለእሮሞ ከአልን ለወያኔ እድሜ እያስረዘምንለት አይደለምን?ወያኔም ኦነግም በዚህ መፈክር ለዘመናት በፍቅር ተረዳድተን ተጋብተን የኖርነውን በተለይም አማራን እንድንጠላ ነፍጠኛ እያለ እየከፋፈለን ተባብረን እንዳናስወጣ ለወያኔም እየሰራን መሆኑን አንዘንጋ፡፡እኔ ኦሮሞ ኢቱ ነኝ ባለቤቴም አደሬ ነች፡፡ዘራችንን ቆጥረን ሳይሆን ተፈላልገን እስልምና እምነቱ አስተሳሰረን እንጂ ዘር አልተቆጠርንም፡፡እህቴም ክርስቲያን አግብታለች በሚያዋም ምርጥ የህክምና ዶክተር ነች፡፡ተዋደው የአገር ልጅነታቸው እንጂ እምነታቸው ኆላ አላስቀራቸውም፡፡እናንተ ርኩስ ጠባብ የኦሮሞ ኤሊቶች መገንዘብ የአለባችሁ ነገር ነገ ወያኔ ተቃውም ሲበዛበት በተለይም ይሄ “ኦሮምያ ለኦሮሞ”የሚለው በአለአርቆ አነስተዋቹ ሲዘወተር ነገ ከአማራም ይሂን በክልሉ ዊስጥ ከማኖሩት ብሄረሰብ ጌር ተባባሮ እንዳይመታችሁ ና ለዘመናት የማይጠፋ ጥላቻ ውስጥ እንዳታስገቡን በአላህ ስም እለምናችኆለሁ፡፡ያለፈው የበደኖው የኦኖቁፍቱ የጎሎልቻው የአውሰይዱና የጢርሶው ርኪስ ስስራችሁ ይበቃል፡፡እንዴ እናንተ ማነሰብ አቃጣችሁ ማለት ነው አማራም እኮ ሰው ነው የመረረው እለት እነርሲም አያደርጉትም ኦንጃ ባያደርጊት ምን ልናደርግ ነው፡፡አላህ እኩል ፈጥሮናል አገራቲን የገዙአት እኪል በድሎናል፡፡እንደነ ዝምባቤም ሆነ ጥቁር አሜሪካ አማራ በደል አላደረሰብንም የናንተው ፈጠራ ነው፡፡የኛ እምነት አዋቂዋች እንዲከበሩ ከፈለጋችሁ የሌላውን “የማንም ደብተራ”ብላችሁ አትሳደቡ፡፡ሰዉን አክብሩ ሀሳቡን መቃወምና ማስረዳት እየተቻለ፡፡እናንተ አሜሪካ ሆዳችሂን እየሞላችሁ በዘመናዊ ቤት መኪና እያማረጣችሁ ከዉሀ የቦትል ከአልሆነ ከማቀዝቀዣ የወጣ ለመጠጣት የምትጠየፉ ቀዝቃዜ ከሙቅ ሻወር የምትመርጡ ጠባብ ህልመኛ ኤሊቶች ወገናችሁ የማጣው የክረምት ዝናብ በኩሬ እየቆጠረ በባዶ እግሩ በሳር ቤት ዉስጥ በጠፍር አልጋና መደብ ላይ እያሳለፈ የሚኖረውን ወገኖቼን ለእናንተ ”ኦሮምያ” የማባል ሀገርና ስልጣን ለመውጫችሁ የእሳት እራት አታድርጉት፡፡ለዘመናት ተፋቅሮ ተከባብሮ በችግሩ በደስታውም የሚደርስለት አጠገቡ አብሮት የማኖረው እንጅ እናንተ አይደላችሁም፡፡ቀን የሰጠው ወያኔና ኦነግ ከፋፈላችሁን፡፡ደም በእናንተ ኦነግ ርኩስ ስራ ነፍጠኛ እያላችሁ ገደላችሁ አንጂ አማሪው መቼ ደረኀብን አብሮን ኖረ እንጅ፡፡እውነቱን ልንገራቾሁ ኦነግ አነቈፍጠኛ አማቈራ እየመረጠ ሊገድል ቤተሰበቼና እኔም ዘመዶቼም በጎዳችን ደብቀን ህይወታቸውን ያተረፍናቸው ዛሬ በህይወት አሉ፡፡አላህ እስከፈቀደ አብረን እንኖራለን፡፡ወያኔም ኦነግም አይለውጡንም አይወክሉንም፡፡ለሁላችን አላህ በፈጠራት ቅድስት ሀገር ለሁላችንም የምትሆን በእኩልነት ተፋቅረን መሠረታዊ ፍላጎታችን ተሟልተ የምንኖርባት ቅድስት ሀገርን በጋራ እናሳድጋት፡፡በዘር መከፋፈልን የማጡብን ክፉ አሳቢዎች ልቦና ይስጣቸው፡፡ይህንአ
    አስተያየት በመስጠቴ ወያኔ ወይም ተላላኩ እንደምትሉኝ አዉቃለሁ፡፡እኔ ግን የፍቅር ተምሳሌት ከሆነው የሀረርጌ ህዝብ መሀል በማደጌ እንጂ፡፡

  9. Thanks Girma for your constructive article regarding our beloved country. Tribalists and secessionists will not be comfortable with your idea. The weyanie junta and other groups served as a fifth column inorder to destroy Ethiopia. the enemies of Ethiopia created Shabia which in turn created these secessionist groups to advance its evil agenda. I wonder if these groups can use their heads to think and say no to the enemies of our country. We have to stand with those who unite, not with those who divide. Those who are full of racial haterdness and dream to split, they need to study the history of our country.

    God bless Ethiopia

  10. I have two question to ato Girma
    1.haw did u calculate that u’s 3/8 origin is from amhara and 5/8 is from oromo ? if ur calculation is wright u oromo so it is better talk about oromo rather than amhara people live the issue of amhara to the amhara people.
    2. u say only 44%in Shewa speak amaric what is ur concrete evidence to say that.
    Finally u better have a knowlage or information before u going to wright something thanks.

  11. Berta Girma, I am learning a lot from you God bless you. Don’t give up. Don’t be discouraged by few short sighted people. This people are the one who benefits from all this conflicts they are politically corrupted

  12. G irma leba yeleba lige leave Oromo alone. you dirty enemy of oromo I will tell you for last time ,go back to your cottage .otherwise I know who you are think about that.

  13. Ato girma kasa (የወያኔ አንካሳ) why did you purposly ignored and left out the woyane illegal map of wolkayet and raya azebo korem which is incorporated into tigray.why you only focus on oromo and amhara.you mother fucker amhara and oromo will sort it out by themselves.All you can do is keep out.the dource of all this is woyane.

  14. To all Tigres masquerading as an Amhara trolling the web:

    Oromos have graciously lived side by side with Amharas. Girma, Frew, Dani and the likes … Yededebit Dedeboch… your genome to sow discourse between the Oromo and Amhara ain’t gonna work. Crawl back to your Dedebit before the …..the kick woyane ass begins once and for all.The questions we should ask of ourselves today is not whether a WOYANE/TIGRE tyranny will go or stay, but what we are prepared to do when the rising tide of freedom carries the flotsam of dictatorship out to sea.

  15. GIRMA KASSA!! You are still a FOOL!! Deceit and cheating of your Amhara fathers and grandfathers has been blown up by the might millions of Oromos!! Don’t ever dream to come back to dominate again. Amharas cursed by the Almighty God will pay for the past ill-treatment of Oromos they perpetrated. OROMIA IS FOR OROMOS AND FOR OROMIANS (NON-OROMOS WHO CHOOSE TO BE OROMOS AND LIVE IN OROMIA) FOREVER!! WEDEDSHIM TELASHIM, THE TIME FOR JUSTICE HAS COME. DON’T WASTE YOUR TIME AND ENERGY WRITING YOUR BACKWARD STYLISH POLITICAL WRITINGS OF AMHARA TESFEGNAS!! CLAIM TO BO OROMIAN AND ACT LIKE OROMIAN RATHER!! AMHARA DEGMO WEND HONO TEWAGTO YE HIZB MECHERARES YEMETAL ENDE? NOBODY WILL FIGHT FOR THEM LIKE IN THE PAST!!
    FOOL! DREAM ON!!

  16. To all readers:

    Please not that there are two “Jaletas’ above. The latter Jaleta above is a TIGRE using the genuine “Jaleta” name…. on a mission to create a wedge between Oromos and Amharas. Oromo and Amharas have lived together before and will continue to live together in peace.

    Down with Woyane.

    Solidarity between the Oromo and Amhara – Death to TPLF

  17. To all readers:

    Please note that there are two “Jaletas’ above. The latter Jaleta above is a TIGRE using the genuine “Jaleta” name…. on a mission to create a wedge between Oromos and Amharas. Oromo and Amharas have lived together before and will continue to live together in peace.

    Down with Woyane.

    Long Live the Solidarity between the Oromo and Amhara – Death to TPLF

  18. Some of you who comment regarding Oromo is crazy. If you got a ball go in to Ethiopia say a word to woyanne?50 years of struggle of Oromo don’t bear any fruit. Just ask yourself,why don’t we achive our goal?what can we do different to succeed? You don’t try the same thing again and again for 50 years.if don’t beat them,join them.

  19. የጎሳ አስተሳሰብና የቆየ በሽታቸው ፍትህን ለማዛባት ተነስተው ወያኔ እኮ ዘር የለውም ዛሬ የዘሩት የጎሳ እልቂት የኢትዮጵያን ልጆች እየበላ ነው! ምንጊዜም ሲበሉ ይኖራሉ!
    አክረካሪውን የተመታው አማራ፣ሙስሊም፣ኦርቶደክስ፣ኢትዮጵያ የሚሉ ምሁራን ስንቱ ነው!

    ካሳ

  20. CIA and TPLF agent ግርማ ካሳ,

    suffice to say “anchiw tamechiw, anchiw tarochiw”.

    You and your TPLF and ferenji masters brought tribalism to Ethiopia.

    You now complain about it.

    What a retarded guy, or better “awqo yetegna” .

    This guy never considers or calls to abolish tribalism.

    Guys, this ግርማ ካሳ is a troublemaker, just like Tesfaye Gebreab.

  21. ” Jaleta says: June 11, 2016 at 3:38 pm

    To all readers:

    Please note that there are two “Jaletas’ above. The latter Jaleta above is a TIGRE using the genuine “Jaleta” name…. on a mission to create a wedge between Oromos and Amharas. Oromo and Amharas have lived together before and will continue to live together in peace.

    Down with Woyane.

    Long Live the Solidarity between the Oromo and Amhara – Death to TPLF ”

    Above is a good comment.

    Maybe time to forbid ግርማ ካሳ from publishing any article to Ethiopian audiences.

    The CIA and TPLF agent is intentionally inciting conflict !

  22. This is a good comment:

    ” xxxx says: June 11, 2016 at 11:26 am

    Ato girma kasa (የወያኔ አንካሳ) why did you purposly ignored and left out the woyane illegal map of wolkayet and raya azebo korem which is incorporated into tigray.why you only focus on oromo and amhara.you mother fucker amhara and oromo will sort it out by themselves.All you can do is keep out.the dource of all this is woyane.”

  23. ” ዘጠኝ ሚሊዮን ከሚሆነውን የአዲስ አበባና አካባቢው ነዋሪ በብዛት አማርኛ ተናጋሪ ነው። ”

    Speaking of Addis Abeba, the city should be planned and built to function like a 21st century leading city, to be safe in an earthquake region and to be beautiful to attract millions of tourists and investors.

    The city has two great advantages,

    1. the weather advantage, having the best weather in the world, and

    2. the location as a gateway to Africa.

    There should be a lot of empty space or unbuilt areas within the city, perhaps covering some 30% or more of the city area.
    Unbuilt areas include forests, fields, parks, squares like Mesqel square and water bodies.
    One should consider to create a number of artificial lakes within the city, like here in Canberra, the capital of Australia. One can consider to expand rivers like Kebena and Bulbula to create an artificial lake.

    http://www.cityofsound.com/blog/images/canberra_large.jpg

    Given the city’s landscape and the Bole airport the city can then easily attract millions of visitors annually who will then support the local economy and beyond.

    Just look at Egypt and South Africa, they make billions in the tourism industry because they built beautiful cities like Cape Town and have historical treasures like the pyramids.

  24. #Mahammed Taki new bilehen sitsedben yenberw ante ahiya nefitegna diros kante kezih belay min yitebekal, siltan bitiyizu min lithonu newu lenegeru manim ayastegachihum new yalkew? Esun yezane eninegrihalen ante erkus ye erkus zer

  25. Below is a great comment.

    We should expatriate troublemaker extremists, and not allow them to live in sacred Ethiopia. Those extremists dont deserve to live in sacred Ethiopia, where ancient Ethiopian tribes are by far the majority and ethnic oromos are a tiny minority.

    ” መሀመዱ ተቂ says: June 11, 2016 at 1:10 am

    በእውነት በጣም ኇላ ቀረተኝነታችን ፣የራሳችንን ጠባብ አመለካከታችንን ብቻ የምናደምጥና በጠባበነትና አርቆ አለማሰባችንንም እንዲሁም የአገራችንን የኦሮም ልበለው የአወቅነው አይምስለኝም በተለይ ሃሳብን በነፄነት ማራመድ ማድመጥ የተሳናችሁ ኦሮም ጠባብ ኤሊቶች፡፡ሰው ሃሳቡን ብቻ በመግለጹ ብቻ ፀያፍ ስድብ የምትሳደቡ ያሰው አጠገባችሁ ባሆን ምን ልታደርጉት እንደምትችሉ እገምታለሁ አንቃችሁ ገድላችሂ ገደል እንደነ ገላሳ ከማድረግ ፈጽሞ አትመለሱም፡፡ታድያ ከወያኔ በምን ትበልጣላችሁ?ስልጣን ብትይዙማ አትደርሱም እንጃ ልታደርጉ የምትችሉትን አስቡ ርኩስ አእምሮአችሁን መርምሩት፡፡የተከበሩ አቶ ግርማ የታያቸውን ፍራቻቸውን በትክክል አስቀምጠዋል እውነትነትም አለው፡፡ለዚህ መፍትሄ መፈለግና ጠባብነትን አስወግደን ከተቀረው ህብረተሰብ ጋር ተባብረን ከወያኔ ባርነት የምንወጣበትን መንገድ መፈቈለግ ይኖርብናል፡፡ኦሮምያ ለእሮሞ ከአልን ለወያኔ እድሜ እያስረዘምንለት አይደለምን?ወያኔም ኦነግም በዚህ መፈክር ለዘመናት በፍቅር ተረዳድተን ተጋብተን የኖርነውን በተለይም አማራን እንድንጠላ ነፍጠኛ እያለ እየከፋፈለን ተባብረን እንዳናስወጣ ለወያኔም እየሰራን መሆኑን አንዘንጋ፡፡እኔ ኦሮሞ ኢቱ ነኝ ባለቤቴም አደሬ ነች፡፡ዘራችንን ቆጥረን ሳይሆን ተፈላልገን እስልምና እምነቱ አስተሳሰረን እንጂ ዘር አልተቆጠርንም፡፡እህቴም ክርስቲያን አግብታለች በሚያዋም ምርጥ የህክምና ዶክተር ነች፡፡ተዋደው የአገር ልጅነታቸው እንጂ እምነታቸው ኆላ አላስቀራቸውም፡፡እናንተ ርኩስ ጠባብ የኦሮሞ ኤሊቶች መገንዘብ የአለባችሁ ነገር ነገ ወያኔ ተቃውም ሲበዛበት በተለይም ይሄ “ኦሮምያ ለኦሮሞ”የሚለው በአለአርቆ አነስተዋቹ ሲዘወተር ነገ ከአማራም ይሂን በክልሉ ዊስጥ ከማኖሩት ብሄረሰብ ጌር ተባባሮ እንዳይመታችሁ ና ለዘመናት የማይጠፋ ጥላቻ ውስጥ እንዳታስገቡን በአላህ ስም እለምናችኆለሁ፡፡ያለፈው የበደኖው የኦኖቁፍቱ የጎሎልቻው የአውሰይዱና የጢርሶው ርኪስ ስስራችሁ ይበቃል፡፡እንዴ እናንተ ማነሰብ አቃጣችሁ ማለት ነው አማራም እኮ ሰው ነው የመረረው እለት እነርሲም አያደርጉትም ኦንጃ ባያደርጊት ምን ልናደርግ ነው፡፡አላህ እኩል ፈጥሮናል አገራቲን የገዙአት እኪል በድሎናል፡፡እንደነ ዝምባቤም ሆነ ጥቁር አሜሪካ አማራ በደል አላደረሰብንም የናንተው ፈጠራ ነው፡፡የኛ እምነት አዋቂዋች እንዲከበሩ ከፈለጋችሁ የሌላውን “የማንም ደብተራ”ብላችሁ አትሳደቡ፡፡ሰዉን አክብሩ ሀሳቡን መቃወምና ማስረዳት እየተቻለ፡፡እናንተ አሜሪካ ሆዳችሂን እየሞላችሁ በዘመናዊ ቤት መኪና እያማረጣችሁ ከዉሀ የቦትል ከአልሆነ ከማቀዝቀዣ የወጣ ለመጠጣት የምትጠየፉ ቀዝቃዜ ከሙቅ ሻወር የምትመርጡ ጠባብ ህልመኛ ኤሊቶች ወገናችሁ የማጣው የክረምት ዝናብ በኩሬ እየቆጠረ በባዶ እግሩ በሳር ቤት ዉስጥ በጠፍር አልጋና መደብ ላይ እያሳለፈ የሚኖረውን ወገኖቼን ለእናንተ ”ኦሮምያ” የማባል ሀገርና ስልጣን ለመውጫችሁ የእሳት እራት አታድርጉት፡፡ለዘመናት ተፋቅሮ ተከባብሮ በችግሩ በደስታውም የሚደርስለት አጠገቡ አብሮት የማኖረው እንጅ እናንተ አይደላችሁም፡፡ቀን የሰጠው ወያኔና ኦነግ ከፋፈላችሁን፡፡ደም በእናንተ ኦነግ ርኩስ ስራ ነፍጠኛ እያላችሁ ገደላችሁ አንጂ አማሪው መቼ ደረኀብን አብሮን ኖረ እንጅ፡፡እውነቱን ልንገራቾሁ ኦነግ አነቈፍጠኛ አማቈራ እየመረጠ ሊገድል ቤተሰበቼና እኔም ዘመዶቼም በጎዳችን ደብቀን ህይወታቸውን ያተረፍናቸው ዛሬ በህይወት አሉ፡፡አላህ እስከፈቀደ አብረን እንኖራለን፡፡ወያኔም ኦነግም አይለውጡንም አይወክሉንም፡፡ለሁላችን አላህ በፈጠራት ቅድስት ሀገር ለሁላችንም የምትሆን በእኩልነት ተፋቅረን መሠረታዊ ፍላጎታችን ተሟልተ የምንኖርባት ቅድስት ሀገርን በጋራ እናሳድጋት፡፡በዘር መከፋፈልን የማጡብን ክፉ አሳቢዎች ልቦና ይስጣቸው፡፡ይህንአ
    አስተያየት በመስጠቴ ወያኔ ወይም ተላላኩ እንደምትሉኝ አዉቃለሁ፡፡እኔ ግን የፍቅር ተምሳሌት ከሆነው የሀረርጌ ህዝብ መሀል በማደጌ እንጂ፡፡ “

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*