የህዝባዊ አመጽ ትግል ዘዴዎች

– ገንዘብ በመንግስት ባንኮች ውስጥ አለማስቀመጥ።
– በቃ! መለስ ይውረድ! የሚሉና ሌሎችምንም መፈክሮችን በየግድግዳው ላይ መጻፍ
– የተሳሳተ መረጃ ለፖሊስ መስጠትና ማወናበድ
– መንገዶችን እና የባቡር ሃዲዶችን በመዝጋት የወያኔን ኢኮኖሚ መስበር
– የመንግስት ተሽከርካሪዎችን ጎማና ባትሪ በመንቀል በጊዜያዊነት ከጥቅም ውጭ ማድረግ
– ወያኔ የጸጥታ ሃይሎች ክምችት በትናንሽ ከተሞች ብዛት የለውም። በእነዚህ ከተማዎች የሚገኙትን የፖሊስ ጣቢያዎች በጊዜያዊ ቁጥጥር ስር ማዋል።
– የወያኔ ፖሊሶችንና ወታደሮችን ፊት ለፊት አለመጋፈጥ። ከሰፈር ሰፈር እየተሹለከለኩ ማዳከም።
– በራዲዮ ፕሮግራሞች፥ በዌብሳይቶችና በኢሜይል ጸረ ወያኔ ጽሁፎችን ማሰራጨት
– የህዝባዊ አመጹ ጊዜ ለሳምንታት ሊቆይ ስለሚችል ውሃና ደረቅ ምግቦች ማከማቸት