የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል።

የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Corruption‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ኢሕአዴግ ብሎ ራሱን የሚጠራው ሕወሓት መራሹ ቡድን ኣዲስ ኣበባ ሲገባ የኣገዛዙን ወንበር ያስመረቀው በሌቦች ደም ነበር ። እርግጥ የወያኔ ሌብነት የጀመረው ብበረሃ በባንክ ዘረፋ በእርዳታ አህል አና መድሃኒት ዘረፋ ቢሆንም በትጥቅ ትግል መስመር ውስጥ የሚያጋጥሙ ሂደቶች ስለነበሩ ብዙም ትኩረት ኣይሰጣቸውም፥ በሌቦች ደም የተከፈተው የመንግስት ኣስተዳደር ከፍተኛ መንግስታዊ ሌቦችን አና መንግስታዊ ኣሽባሪዎችን ወልዶ አስድጎ ለቱጃርነት አብቅቷቸዋል።

Minilik Salsawi's photo.

የሃይለስላሴ መንግስትና የደርግ መንግስት ውርጃዎች የሆኑ ኣንዳንድ ግለሰቦች የወያኔ ኣገዛዝ በመደገፍ በኣለም ኣቀፍ የዲፕሎማሲ መስክ ሚናዎች ሲጫወቱ ማየት ታላቅ አፍረት ነው። የቀድሞ መንግስት ውርጃዎች ራሳቸው ሌቦች ኣሊያም የሌባ ልጆች ስለሆኑ ከሌባ መንግስት እና ባለስልጣናቱ ጋር ቢተባበሩ ላይደንቀን ይችል ይሆናል ሆኖም በሌቦች ግርግር መሃል የሚዘረፈው የሃገር ሃብትና የሕዝብ ሕይወት ጉዳይ ግን አጅግ ሊያሳስበን ይገባል።ይህ ኣንደኛው ሕዝብን አና ሃገርን ኣደጋ ውስጥ የከተተ ኣደገኛ የማፍያ ተግባር ነው።

የወያኔ ሌቦች ሂሳብ የሚያወራርዱበት ሰዓት ልቃይ ደርሰዋል።ሃገሩን በሰላም ያገለገለ ባለስልጣን የጡረታ ዘመኡን በሰላም አንደሚያሳልፍ ይታወቃል። የወያኔ ባለስልጣናት ግን በስሩት ግፍ እና በፈጸሙት ዘረፋ ከደርግ ባለስልጣናት የባሰ ከባድ ኣደጋ ፊታቸው ላይ ተደቅኖ አየጠበቃቸው መሆኑን ሊያውቁት ይገባል።ህዝብ ከንፈሩን ነክሶ ኣድፍጦ አየጠበቀ ነው።ይህን ደሞ ታውቁታላጩ በኢኮኖሚ ይበላይነት ህዝብን ኣደህይተን አንቆጣጠረዋለን የሚል የሞተ ኣስተሳሰብ በፍጹም ኣይሰራም። ሕዝቡ የኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን የፖለቲካ ስርነቀል ለውጥ ይፈልጋል።የወያኔ ኢኮኖሚ የተገነባው በተጭበረበረ ኢኮኖሚ ላይ መሆኑ ማናችንም የምናውቀው ሃቅ ነው፤የተጭበረበረ ፖለትካ ደግሞ ኣደጋው ከባድ ነው፤ሕዝብ የወያኔ ሌቦችን ሰብስቦ ማቃተሉን በፍጹም ኣይተውም፥፥ኣገዛዙ ከላይ አንስከታች 99% በሌቦች የተሞላ ነው፥ስለዚህ የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል። ነጻነት ቀርባለችና ሁላችንም ትግሉን እናጠናክር፤ ይህ የሕዝብ ልጆች ድምጽ ነው። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

12 Comments on “የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል።”

  1. Minilik

    ye Hailesilasen maninet satawq were yasamerk mesloh atizebarq !!!

    Hailesilase Hagerun Dinberun tebqo yakoye

    king of kings new !!!

    YE SHABYA qetregna aydelenim !

  2. Ke shabia bemeTegat netanet yigeñal yemilew gmt yekeshefe yimeslal.
    Le qeleb meshemecha tasebena alu endibalu be arba mnci Tqit weTatochn mesewat adergu/asewu.
    woyanien referefnew bemalet lemena aTuaTuafu.
    Mewcaw ychegere hunoal mesel..

  3. @Minilik salsawi speak the truth who sold the port to italian?minilik sold the port.do not say hailesslase or derg or woyane.minilik sold the port but invaded oromia so speak the truh.

  4. መቸ ወያነ ሆነ ችግሩ ህዝባችን በፍርሀት ተዋጠ እንጂ መብራት የለም እሺ የሚበላ ተወደደ እሺ ና ታሰርና እንግደልህ እሺ የህዝቡ ቁጥር ሰለጨመረ ወንዶች በየቀበሌ ተሰብሰቡና ወሸላችሁ ይቆረጥ እሺ ማለቱ ከፋ እንጂ

  5. Time is coming very soon; so where they gonna go? Maybe join Mengistu in Zimbabwe? If so both will face criminal justice and pay the price.

  6. ቱባ ቱባ ሌቦችን ነዉ መንጥረህ ያወጣኸዉ ጃል አእምሮህን ይሳልልህ? የቀረህ ሌባ የለም? ነዉ ወይስ ከዋናዉ ልጀምር ብለህ ነዉ? እዚህ እኔ የምኖርበት አገር የሚኖር ትግሬ ከመጣ ጀምሮ ሰርቶ አያዉቅም የሚያከራየዉ ቤት ብዙ አለዉ የዉጭ ብር ወስዶ የወረቀት ብር ለዘመዶችህ ይሰጣል የማይሰራዉ የስራ አይነት የለም። ከረሀብተኛዉ ተቀምቶ የሚመጣ እንጀራም ይሸጣል አፈር ይብላና የእኛ ህዝብም ገዝቶ ይበላል። እንግዲህ ይሄ ትንሹ ትግሬ ነዉ ሌላዉን እንግዲህ አንተዉ ሂሳቡን አስላዉ

  7. Amareña be englizeña fidel
    siTaf ende amareñanetu
    ynebeb.
    he hu hi — hie h ho

    le lu li la lie l lo

    red color = qey qelem
    goodness = chernet
    only = bcha
    salt = Cew = chew
    fatty meat = coma sga
    shoe =camoch
    smoke = cis
    student = temari
    breast = Tut
    monday = seño = seNo
    one = and
    oozo = uzo
    ethiopia = itiyopiya
    = etiopia
    tortoise = ieli = eli
    mother = enat = ènat
    buyer =gex
    brave = jegna
    start = mejemer
    page = geT
    poet = gTm geTami
    drink = meTeT
    study = Tnat
    correct = right = tkkl
    patience = tgst
    but = gn
    orange = brtukan
    ethiopian bir=yeitiyopiya br
    pen = b-er = eskrbito
    picture = s-el
    duke = luul= lu-ul
    your pencil = ersas-h
    = ersassh
    your mattress = frashish
    = frashih
    miyadenagerun aswegdu:
    tenebabi/consonant ke asnebabi gar/plus vowel e eg le geez yemejemeriya fideloch
    consonant plus i eg li sals
    3 ña biet fideloch. brhan yibal, gn birhan, ox = berie, gn bere aybal.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*