ሞረሽ ወገኔ በዐማራው ላይ ስለደረሰው የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል ያወጣው ዘገባ

ወያኔ በባዕዳን እርዳታና መሪነት የሥልጣን ማማ ላይ ከተቆነናጠጠበት ጊዜ አስንቶ በአማራው ማሕበረሰብ ላይ እጅግ በጣም ብዙ ለቁጥርና ለግምት አዳጋች የሆኑ የዘር ጭፍጨፋዎችን፣ ከኖረበት ቀዬ ማፈናቀል፣ በእስር ቤቶች ማሰቃየት፣ ዘግናኝ አካላዊና ህሊናዊ ሰቆቃዎችንና ሌሎችንም መከራዎች እያወረደበት ይገኛል። በዐማራው ላይ እየደረሰ ያለው ጭፍጨፋ በሌሎች የአገሪቱ ማሕበረሰቦች ላይ እየደረሰ ካለው የሚለይበት አቢይ ምክንያት ወያኔ ደንቆሮ ዋሻ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ አማራውን ማጥፋቱን በፖሊሲና በዕቅድ አስቀምጦ የሰው ኃይል መድቦ እየተንቀሳቀሰበት ያለ መሆኑና ለዚህም የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት የሆኑትን የጎረቤትና የአካባቢ መንግሥታት እንዲሁም ጥልቅ የታሪክ ጠባሳ ያለባቸውን የምዕራባዊያንንም እርጥባን በማግኝቱ ነው።  ወያኔ 25 ዓመታት ሥልጣን ላይ ቆይቶ ያፈሰሰው የአማራ ደም ስላልበቃው በተለያየ ጊዜ እያገረሸበት የንጹሃንን ደም እያፈሰሰ ይገኛል። ይህንን አስመልክቶ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ያወጣውን ዘገባ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ያወጣው ዘገባ

6 Comments on “ሞረሽ ወገኔ በዐማራው ላይ ስለደረሰው የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል ያወጣው ዘገባ”

  1. Oromo wendimochachn ke
    gonachin qumu . Esat min yil
    nebr ye Oromo teyaqie minm yehun
    min degfu bandirawun ( ye OLF ) teshekmachu
    Whitehouse wutu sil qoyto bemagistu
    ke Jihaddistu jawar gar simement fereme.
    qintat takel Ye Ethiopiant dem bewustachew
    yelele qitregnoch mehonachwn temarn .
    Bemeqetel Esat Belay Zeleke Oromo neaw
    yemilewn derset beqetita ke Jawar Jihaddistu
    teqbilo astegaba . Yihem beqeteta ye Ethiopiawintn
    lemeshersher ke Shabia yetstw teliko mehonu taweqe .
    leme

  2. Mekbeb = woyanie new.
    Esat aydelem amarawn, oromown eyasrqaye yale.
    Ethiopian eyaferese hzbuan eyateramese yale tgrie woyanie new.
    Gedlen meqber yalebn Tlatachnn tgrie woyanien new.
    Esatna gnbot 7 arbeñoch yeTere-woyanie yetgl gora akaloch nachew.

  3. Mekbeb= your Real name is B ereket semeon secondely your days are counted in numbers don’t worry

  4. Mekibub. Aha?enkuan belayi zeleqe atse tedros tigre honual.etege tayitum tigre nat,tebila nebere.so min yitebes?sew tigren ayaminim.oromo neqe new.tigee bichawin shabiyan. Siyashenif tayegn ekko.yelem essu ????

  5. አማራን ለመግደል ከወያኔ ጋር የተባበሩ አማራዎች አማራን የገደሉ ያስገደሉ ብሎም ሁኔታዎችን ያመቻቹ ሆድ አደር ነፍሰ በላበዎች ሂሳባቸውን መቼ ነው የሚያወራረዱት ?
    እስከ አሁን ስንት አማራዎች ተገደሉ፣ተሰደዱ፣ስንቶቹስ ደባዛቸው ጠፋ የት ናቸው ዜጎችስ የጠፋ ወንድሞቻችንን መፈግ አንችልም?
    የአማራ እናት ልጆቾን የት ናቸው የሚል ጥያቄ ማቅረብ አለባቸው?
    ስንት አመታት ሲገድሉን ይኖራሉ?ትውልድ ገዳይዮችና አጥፊዎች ታድያ ኢትዮጵያን ለመበቀል ምን ጊዜው አሁን ነው! ይላሉ ወያኔዎች!አየይ ጀግና

  6. ሁል ጊዜ እያለቀሱ መኖር አይቻልም የፍትህ ቀን መምጣቱ አይቀርም አማራውም አንድ ቀን በቃኝ ይላል። እኔን የገረመኝ ግን አቶ ተክሌ የሻው አረጋዊ በርሄ ከተባለ ነብሰ በላ ግለ ሰብ ጋር ድርጅቴ አብሮ ይሰራል ብለው በገሀድ መናገራቸው ነው። አረጋዊ በርሄ አቶ ተክሌ የሻው የሚከሱት የወንጀለኛ ድርጅት ዋና መስራች ሁኖ እያለ በስራው ወንጀል በርቶ ለፍርድ ከማቅረብ ይልቅ አብሬው እሰራለሁ ማለት አማራውን ወደ ገደል ከወረወሩት የሚተናነስ አይደለም። አረጋዊ በርሄ በህዋት ተገፍትሮም ከወያኔነቱ ነቅነቅ ብሎ አያውቅም ይህንን ከማንም በላይ አቶ ተክሌ ያውቃሉ ታዲያ ከእንዲያ ክእንዲህ ያለ ነብሰ ገዳይ ጋር አብሮ መስራት የሞረሽን ዋጋ ስለሚቀንሰው አመራሩ ሊያስብበት ይገባል። አረጋዊ ተገፍትሮ ባይወጣ አማራው ላይ የሚደርሰው በደል ይብስ እንጅ የሚያንስ አይሆንም ነበር። ተዋርዳችሁ ለውርደት አትስጡን አረጋዊን ተከትሎ የሚመጣ ድል ጥንቅር ብሎ ይቅር ሊመጣም አይችልም ሲጀመርም። አረጋዊ በርሄ በስልት የሚንቀሳቀስ ወንጀለኛ ሰው ነው ሀይል አለ ብሎ በሚያስበው ቦታ ሁሉ የሚገለባበጥ መሰሪ ነው አቶ ተክሌም ይህንን ጠንቅቀው ያውቃሉ በሚሊዮን የሚቆጠር አማራ ሲያልቅ እኔም አማራ ነኝ አላለም ሰውዬው ሞት እስኪገላግለው በዚሁ ጥፉቱ ይቀጥልበታል የሞረሽ መሪዎች ግን ቢያንስ ስላደረሰው ጥፋት እያሰብን እስከ ፍርድ ቀን እንድንጠብቅ ተውን። ሞረሽ ወገኔ ጠንክር ፈለገ አስራት በርታ ተስፋ ያለህ ወንድማችን ነህ አቶ ተክሌም ጥረቶን አደንቃለሁ ድጋፍ ያገኙ መስሎት ይሆናል አይሳሳቱ አረጋዊ በርሄና መሰሎቹ ለአማራው ያላቸው ጥላቻ የተሰሩበት ነው ወገኖቾን በቆራጥነት ያደራጁ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*