ይሄ ከማላቆመው መልዕክቶቼ ውስጥ አንዱ ነው

ሄኖክ የሺጥላ

የሀገራችን ፖለቲካ፣ ትችት እና ዘለፋ እንደ ርችት እያብረቀረቀ የሚዘንብበት የነገር ሸራተን ነው። ትናንት ወዳጅህ የነበረ፣ ዛሬ እንደ አማዞን እባብ ቆዳውን ሸልቅቆ ሙልጭ አድርጎ ሊሰድብህ ይችላል፤ ሃሳብህን ሳይሆን ሱሪህን ሊያወልቅ ይፈልጋል። እሱ ራሱ የወጣለት ጠንጋራ ብሔርተኛ ሆኖ፣ ዓይኑን በጨው አጥቦ «ለምን ስለ አንድነት አትሰብክም» ይልሃል፤ የሌሎችን ቁመና ሲያፍረጠርጥ ከርሞ፣ የሱ ቁመና ሲነካ፣ አደለም ቁመናዬን እዳሪዬን እንኳ መተቸት (መንካት) መብትህ አይደለም ሲል አያፍርም።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

1 Comment on “ይሄ ከማላቆመው መልዕክቶቼ ውስጥ አንዱ ነው”

  1. የቀድሞው የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚ/ር ቶኒ ቢሌር አዲስ አበባ ፓያሳ መታየት በየት ገቡ ለሚለው በአስመራ በኩል አድረገው በአድግራት በመቀሌ፣በዴሰ አዲስ አበባ ገቡ፡፡
    ይህ ሰው ለመሆኑ ምን ጉዳይ ኑሮት ይሆን መጠርጠር ተገቢ ነው የኢትዮጵያ ጉዳይ ለአውሮፓውያን እስከ አሁን እንደማይተኝና ተንኮላቸውን በምስራቅ አፍሪካ ላይ ያሰቡት ነገር አይጠፋምና እስቲ ለምን መጡ ሰውዩው እኮ ቀድመው ፓያሳ መተየታቸው የሃገሪቱን ደህነት መድፈር ነው! አዎ ደፍርናል የእንግሊዞች የስለላ ድርጅት ፍተሻ ማድረጉ መታወቅ አለበት እንጅ ለበጎ አድራጎት ስራ አለመምጣታቸው የምዕራባዊያን ድብቅ አጀንዳ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ መሆን አለበት በ1997 ዓ.ም ምርጫ ይህ ሰው ምን እንደሰራ እስከ አሁን እንቆቅልሹ ስንት ገንዘብ ይዞ እንደመጣ የሚያውቁት
    1- ወያኔ
    2- አሜሪካን
    3- እስራኤሎች
    4- ግብጾች
    5- ታማኝ የሆኑት ብአድን ሌሎችም መሆናቸው አንድ ኢትዮጵያዊ በትክክል አስረድቶናል
    ይህ ሰው ለምን ኢትዮጵያ መጣ?
    ሳተናው አሊ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*