በዓዲ ሕርዲ የትግራይ ኮማንዶ ልዩ ሃይል ተሰማራ።
በዓዲ ሕርዲ የትግራይ ኮማንዶ ልዩ ሃይል ተሰማራ።
#Khafta_Tigray_Ethiopia_Protest.
የቓፍታ ሑመራ ህዝብ ከቀበሌ እስከ ፌደራል በህወሓት እጅ የቆየው ውክልናየ ኣንስቻለው እያለ ነው።
በትግራይ ክልል ቓፍታ ሑአራ ወረዳ የዓዲ ሕርዲና ዓዲ ፀፀር በሩባሳ ኣከባቢ “ለወጣቶች የቤት ማታከያ ይሰጣልና በቦታው ተገኝታቹ ተረከቡ” የሚል የመንግስት ትእዛዝ ምክንያት በቦታው የተገኙ የሁለቱ ቀበሌዎች ወጣቶች ሳያስቡት በሩባሳ ኑዋሪዎች ጥቃት ስለተፈፀመባቸው የተነሳው ግጭት የዓዲ ሕርዲና ዓዲ ፀፀር ህዝብ “የመንግስት እጅ ኣለበት፣ ህዝቡ ለማጣላት ሆን ብሎ ሰርተዋል” በማለት ከፍተኛ ቁጣ ፈጥረዋል።
የሁለቱ ቀበሌዎች ህዝብ “ህወሓት በሁሉ መስክ ኣስተዳደራዊ ዘርፎች ለኛ የሚመጥን መንግስት ስላልሆነ ከዛሬ(እሁድ 15 ጉምበት) ከቀበሌ እስከ ፌደራል ይዞብን የነበረው ውክልናችን ኣንስተናል” ብለው ኣውጀዋል።
ይሄ ውሳኔ የተላለፈው ከ15 ሺ በላይ ህዝብ ለእሁድ 14 / 09 / 08 ዓ/ም ሰለማዊ ሰልፍ ለማካሄድ እንዲፈቀድላቸው ለወረዳው ኣስተዳደር የጠየቁ ሲሆኑ ወረዳው ጥያቄው ኣግዶታል።
የሰልፉ ክልከላ ተከትለው የሁለቱ ቀበሌዎች ኑዋሪዎች ራሳቸው ስብሰባ በማካሄድ ነባር የህወሓት ታማኝ ካድሬዎች በማባረር ከህዝቡ መሃከል የራሳቸው ህዝባዊ ኣስተዳዳሪዎች መርጠዋል።
የትግራይ መንግስት ኮማንዶ ልዩ ሃይል እሁድ ሌሊት ከመቐለ ወደ ስፍራው ልከዋል።
ኮማንዶ ልዩ ሃይሉ እሁድ 15/ 09 /08 ዓ/ምሌሊት ዓዲ ሕርዲ ቀበሌ ገብተዋል።
የዓዲ ሕርዲ ና ዓዲ ፀፀር ህዝቦች “የህወሓት ውክልናችን ኣንስተናል” ከእምባስነይቲ ቀጥለው ታሪካዊ ውሳኔ የወሰኑ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን ሆነዋል።
ህወሓት ራስዋ ስልጣኔና ራሴ የወሰድኩት የህዝብ ውክልና ለህዝቤ መልሼ ኣስረክባለው ካላለች ህዝቡ በራሱ ተነሳሽነት በኣጭር ግዜ ሙሉ በሙሉ ሊነሳት እንደሚችል ክስተቱ ኣብሪ ምልክት ነው።
የትግራይ ህዝብ ህወሓት ኣትወክለኝም ማለቱ ቀጥሎበታል።
ነፃነታችን በእጃችን ነው።
it is so.


Beyond the TPLF TOP CRIMINALS all Tigray peoples are also victims of Tplf.so,let them unite with the rest of Ethiopians inorder to over throw the existing wild and beast TPLF GROUPS!!! G/Gilen.
የትግራይ ህዝብ ህወሃት አትወክለንም ማለቱን ቀጥሎበታል:: ነጻነታችን በ እጃችን ነው:: ይህ ትክክለኛ አባባል እና እየተደናቆረ ላለ ለኢትዮፒያ ህዝብ ከናተ ከትግሪዎች አስተያየት መሰጠቱ በጣም ጥሩነው :: የኢትዮፒያህዝብ ማወቅ ያለበት የዘር ልሂቃኖች ነጻነት የላቸውም ነጻነት ሳይኖራቸው ዘራቸውንም የማንኛውንም ዘር ነጻነት መስጠት አይችሉም የአገርንም ነጻነት ማስጠበቅ አይችሉም ምክንያቱም የስልጣን ምንጫቸው የኢትዮፒያ ህዝብ ስላልሆነ ነጻ እናወጣሃለን የሚሉትን የራሳቸውን ዘር ነጻ ማውጣት የሚችሉት ምን አልባት ኢትዮፒያን አንፈልግም ብለው እንደ ኢርትሪያ በግዚው ሲሂዱነው ያም ደግሞ ከጎረቢት አገር ጋር ሲኖር ሰላም ያስፈልጋል ያገር ነጻነት ማስጠበቅ ማለት እና የህዝብ ህልውና ማስከበር ቀላል አይደለም ስለዚህ ወያኒ የትግሪ ባንዳ ሽፍታ ለመላው የዘር ልሂቃኖች ትምህርት ነው የኢርትሪያን ነጻነት አጸደኩ ተቀበልኩ ያለ ኢትዮፒያን በጋራ ወግቶ የትግሪንም ህዝብ ነጻ አወጣለው ያለ ሊሊሎቹም ነጻነታቸውን እቀበላለው ያለ 25 አመት ሙሉ በነጻ አውጭ ስም ለምን? የምትለዋ ጥያቂ እና የወጋትን ኢትዮፒያ ላይ ጉብ ማለት በግልጽ ይህ የዘር ልሂቃን የባንዳ ግሩፕ ከታሪኩ ኢትዮፒያን ለባእድ አሰልሎ በባእድ ሃይል በትግሪነት ስልጣን መላው ኢትዮፒያን ለመያዝ ያለመው ህልም ነጻነቱ በፋሺስቶች እጅና በባእዳን እጅ ስለሆነ እንካን በኢትዮፒያ አንድነታቸው ለሚያምኑ ህዝቦች ይቅርና በዘር ነጻ እንወጣለን ለሚሉ ለራሳቸውም ዘሮች ነጻነት መስጠት አይችሉም:: ኢትዮፒያን እንደ አገር መቀበል ከሆነ የኢትዮፒያን ህዝቦች ህልውና የሚወክለው ስልጣኑ በኢትዮፒያ ህዝቦች በአንድነታቸው የሚያምን እና በህዝብ ተቀባይነት ያለው መንግስት ሲኖር ነው አሁን ያለው በግልጽ የራሲን ዘር ነጻ የማወጣው ይሂንን ዘር ወግቺ ዘር አስድቺ አገሪን እይዛለው ሊላውን እጨፈልቃለው በሚል መደናቆር ውሻ በከፈተው ጅብ ይገባበታል እንደተባለው ዛሪ ኢትዮፒያኖች ቢታቸውን ውሾች ቦጭቀውት ጅቦች እንደፈለጋቸው እያደረጋቸው ነው የዚህ ብሂር ጥያቂ ያለፉ ስራቶች የበደሉት ያልተመለሰ የሚባለው ሁሉ በሃሰትም ፕሮፓጋንዳ ይሁን እውነት መልሱን ግን በ25 አመት ውስጥ የዘር ልሂቃኖች ያዩት ይመስለናል በዘር ልሂቃንነት ኢትዮፒያን 81 ብሂር ያላትን የህዝብ ሃገር ማፍረስ ቀላል አይደለም ያንዱን ዘር አጥፍቶ ጨፍልቆ የራስን ዘር ነጻ ማውጣት እንደማይቻል በተግባር ታይታል ይህ የማይሆንበት ኢትዮፒያ የዘር ልሂቃኑ እንደሚሉት 81 ብሂረሰብ በአምሃራ ባህልና ወግ ተጨፍልቆ ኢትዮፒያዊነት የተጫነበት ህዝብ ሳይሆን ኢትዮፒያን እንደ አገር ለማቆም በጋራ የሰራት ቢት ነች ለዚህም ነው ነጻ ከወጡ እንደዘርም ሆነ እንደ አገር አንድላይ ካልሆነም አንድላይ መሞት ነው :: አንዳን አስተያየቶች ግን በኢትዮፒያ ህዝብ ላይ የሚያሹፉ ናቸው ህወሃት ልጆቻችንን ገብረን ምንም አላደረገልን ደሃነን ሲሉ በጣም ይገርማል ከሊሎች ጋር ሲታይ የቅንጦት ነው ኢትዮፒያ ውስጥ የኢትዮፒያን አንድነት ጠብቀው ይገዙ የነበሩ ያለፉ ስራቶች እኮ ሁሉንም ከድህነት ያወጣሉ ማለት አይደለም እንደምትነግሩንም የአምሃራ ስረአት ነበር እንደሚባለው አምሃራዎች ባዶ እግራቸውን የሚሂዱ ህዝቦች ናቸው ስለዚህ ገዚዎቹ ለምን ሁሉንም ከድህነት አላወቱም አይባልም ህወሃት የትግሪን ህዝብ ወክሎ ኢትዮፒያን እየበዘበዘ እንደሆነ ግልጽ ነው ግን ትግሪን ሁሉ ከድህነት ያወጣል ማለት አይመስለንም በሊላ በኩል ህወሃት የወጋው ኢትዮፒያኖችን እንጂ ጣሊያኖችን አይደለም በህወሃት ልጆቻችሁን የገበራችሁት የኛም ለኢትዮፒያ አንድነታቸው ብለው ደርግ አስጨፍጭፎብናል ያገር ጉዳይ ዳር ድበር ስለሆነ ተብሎ ህወሃትስ ባድሚ ልትወሰድ ነው ብሎ ላገር ዳርድበር አሁንም ኢትዮፒያኖች ሂደው አይደለም የተጨፈጨፉት ስለዚህ ደርግ የሁሉንም ቢት ጨፍጭፋል በዘር አልጨፈጨፍም ላገር ድበር ከሆነ በባድሚ ሂደው እንደሞቱት መታየት አለበት እንጂ ደርግ ጨፍጭፎናል የሚባል ፕሮፓጋንዳና ደርግን ጥለናል ሲባል ማፊዝ ነው ህወሃት ከኢርትሪያጋ ሆኖ ኢርትሪያ እንድትገነጠል የትግራይን ህዝብ እንደ ገበረ መረሳት የለበትም ለኢርትሪያ ነጻነት የሞተ እንጂ ለኢትዮፒያ ብሎ አይደለም ትግሪንም ነጻ አወጣለው በሚል ነው ከጦርነቱ በሃላ ደርግ አገር ድንበር ከሽፍታ ጠብቅ ብሎ አስጨፍጭፎ የተረፈው እኮ በህወሃት ኢርትሪያን ወግታችሃል ትግሪን ወግታችሃል ተብለው ወገኖቻችን በዘር ማንነታቸው እንደገና ተመንጥረው በህወሃት ተጨፍጭፈዋል አባቶቻችን ጣሊያንን ነጻነታችንን ብለው አድዋላይ መተው ደማቸውን አፍሠሱ እንጂ ትግሪን ለወረራ አልጨፈጨፉም ዛሪ ጥያቂው እኮ ድህነት ብቻ አይደለም ህወሃት የትግሪ ነጻ አውጭ በዘር ማንነት ሲጨፈጭፍ አገር ሲቀማ ከድህነት የበለጠ የማንነት ጥያቂነው ልዩነቱ እናታ ገበያ የሂደችባት እና የሞተችባት እኩል ታለቅሳለች አይነት ነው የሊላውን ኢትዮፒያ ችግር መረዳት ያስፈልጋል ሞት ለባንዳ ትግሪ ነጻ አውጭ!!!
እስቲ ወሬዉን ትተን እንርዳቸዉ የስርአቱ ደጋፊ ከሆኑ ሰዎች እቃ አትግዙ አተናግሯቸዉ የዋርካዉ መንግሰቱ እንዳለዉ ፊት ንሷቸዉ ሲመጡ ጥላችሁ ሂዱ ሲቀመጡ ተንሰታችሁ ሂዱ እንዲህ ካደረጋችሁ ትግሬ ጨርቁን ጥሎ አገር ጥሎ ይጠፋል።
@filflu wede yet ytefal?no more ethiopia is one religion,one kanka,no more ethiopia is ortodox country.swollow it.
አሜሪካን ምን ጊዜም ለኢትዮጵያ ተኝታልን አተውቅም! ወደፈትም አትተኛንልም!
ትውልድ ማወቅ ያለበት ድሃ ሕዝብ ለምዕራቡ አለም ስንደ ተመጽዋች ሁኖ እንድኖርና ለወደፊቱም ባሪያ አድረገው ለመግዛት ያቀዲት እቅድ ነው፡፡ ዛሬ አሜሪካን በደቨ ሎተሪ በስደት ምክንያት ቀድመው በቁጥጥራቸው ስረ ለመዋል አስበውታል፣በተግባር ላይ አውለውታል፡ይህም ተግባራዊ የሚሆነው ወያኔን፣አጋሮቹን በገንዘብ ፣በመረጃ፣በወታደር በማገዝና ግንባር ድረስ ኢትዮጵያ በመውጋት ሃገሪቱን ማዳከምና ድሃ ማደረግ፡፡
በነገራችን ላይ አሜረካን በኢትዮጵያ ውስጥ 4000 እስከ 5000 ወታደር አላት፡፡
ተካ
ወያኔ የጎንደርን መሬት የሚወስደው/የሚነጥቀው/ለምን መሰላችሁ ለጦርነቱ ካሳ ነው!
ጎንደር ጎዝህን ይዘህ ስደት መንጎድ ብቻ ነው አለ ወያኔና ተባባሪዎቹ
አረሱት አሉ ሁመራን አረሱት አሉ መተማን ከእኛ ሰው ቢጠፋ አፈረሱት አሉ ጎንደርን የፋሲልን ፣የቴድንን የምንትውብን!
አደነ