የግንቦት 20 በዓል ግዳጁ ጦፏል::የሆስፒታል ሰራተኞች በሽተኞች ላይ በር ዘግተው ለፌሽታ ሊሰበሰቡ ነው::
የግንቦት 20 በዓል ግዳጁ ጦፏል::የሆስፒታል ሰራተኞች በሽተኞች ላይ በር ዘግተው ለፌሽታ ሊሰበሰቡ ነው:: #Ethiopia #Ginbot20 #EPRDF #MinilikSalsawi #Derg_Also
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገር በኢኮኖሚ ቀውስ ሕዝብ በረሃብ እየተቸገረ ወያኔ ለጋሾችን እየለመነ ባለበት በዚህ አደገኛ ወቅት ላይ የግንቦት ሃያ በዓልን ለማክበር ከፍተኛ ገንዘብ በየቦታው እየፈሰሰ ሲሆን በረሃብ የተጎዱ ዜጎችን ለመርዳት ከ1.4 ቢሊዮን ብር ወደ 1.5 ቢሊዮን ብር እርዳታ እንደሚያስፈርግ ተመድ እየተናገረ ነው ወያኔም እየለመነ ነው::የግንቦት 20ን የኢሕኣዴግ 25ኛ አመት በዓል አስመልክቶ በየመንግስት መስሪያ ቤቱ በግዳጅ ተሰብሰቡ እየተባለ ሲሆን የመስሪያ ቤቶች የሰዓት መቆጣጠሪያ መፈረሚያ መዝገብ ሳይቀር ተገዶ ወደየመሰብሰቢያ አደራሽ እንደሚሄድ ታውቋል:: የግንቦት 20 ኢሕኣዴጋዊ በአል በደመቀ ሁኔታ ለማክበር በሚል የተጠራው የግዳጅ ስብሰባ ላይ ሁሉ የቀረ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድበት በየመስሪያ ቤቱ የተለጠፉ ማስታወቂያዎች ይጠቁማሉ::
የፓርቲ በዓልን ለማክበር በግዳጅ እየተጠሩ ያሉ ዜጎች በስብሰባ ላይ የማይገኙ ከሆነ እስከ አሸባሪነት ክስ ሊመሰረትባቹ ይችላል የሚል በካድሬዎች በውስጥ ፕሮፓጋንዳውን ያጧጧፉት ሲሆን በየሆስፒታሉ ያሉ ሰራተኞች ለስብሰባው ቅድሚያ በመስጠት በሽተኞች ላይ በር ዘግተው ለፌሽታ እንዲሰበሰቡ መገደዳቸውን ጠቁመዋል::ግዳጁን የማይፈጽሙ ከሆነ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ስለተዛተባቸው የነጻነት መብታቸውን አገዛዙ እየተጋፋ እንደሆነ በመናገር ላይ ናቸው:: #ምንሊክሳልሳዊ
All Ethiopian across the world should really
join with our people and the ruling party
EPRDF and Celebrate the the Anniversary day of
May 20,2008 EC .
God bless Mamma Ethiopia &
May God Bless the greatest nation on the planet
the United State of America .
ግንቦት 20 በዓል ግዳጁ ይከበራል በሃገሪቱ በሙሉ ማንኛውም ሰራተኛ ሁሉ ሰራተኞች በጣዋት እባአሉ ላይ መገኝት ግደታ ነው::
የታመመ ካለ እዛው እቤቱ ድብን ይበል አለ አንድ የሆስፒታል ዶ/ር የሃገቱ የጤና ሸፋን 100 በመቶ ስለሆነ የታመመ ሰው ስለሌ 24 ሰዓት እድሜ ልክ ይጨፍሩ እንጅ ሃይሉ የእነሱ፣ገንዘቡም በእነሱ መግደል የሚችሉት እነሱ፣ማፈናቀል የሚችሉ እነሱ ጭፈራ!ጭፈራ!
መሰረት
Ke shabia siTala neber tgrie woyanie yetameme.
Ke ene gebru gar teTalto ke hulet sikefel yewoyanie hmem fews yelesh gedayu mehonu taweqe.
Ya meles cenawi simot neber tgrie woyanie yemote.
You “MULUGU you may celeberate the criminals festival alone.
All of you stay at home. Do not go anywhere.