የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ሃላፊ አቶ ኢሳይያስ ወልደ ጊዮርጊስ ከስልጣናቸው ተባረሩ።

የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ሃላፊ አቶ ኢሳይያስ ወልደ ጊዮርጊስ ከስልጣናቸው ተባረሩ። ባሌቤታቸውም ከስራቸው የተነሱ ሲሆን፡ ሁለቱም በጸጥታ ሃይሎች ክትትል ውስጥ ይገኛሉ።በአቶ ኢሳይያስ ምትክ በደርግ ዘመን የደርግ ደህንነት የነበሩት ሃደራ አበራ ተክተዋቸዋል።ለቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ቅርብ የነበሩት አቶ ኢሳይያስ ወልደጊዮርጊስ መባረራቸውን ተከትሎ በሌሎች ሃላፊዎችም ሆነ ሰራተኞች ላይ ስለተወሰደ ርምጃ የታወቀ ነገር የለም። ወ/ሮ አዜብ መስፍን ግን የአቶ ኢሳይያስን ስንብት ተከትሎ ባለፈው ቅዳሜ አሜሪካ ገብተዋል፡ ዋሺንግተን ዳላስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ካሜራ ዕይታ ውስጥ የገቡት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከአንድ ልጃቸው ጋር ሰለመጡብት ምክንያት በውል የታወቀ ነገር የለም።

Source ESAT TV

15 Comments on “የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ሃላፊ አቶ ኢሳይያስ ወልደ ጊዮርጊስ ከስልጣናቸው ተባረሩ።”

  1. መባረር ብርቅ ነዉ እንዴ! እኔ ራሱ ከህዉሃት አባልነቴ ተባረርሁ፡፡ ብዙ አመት በአባልነት የስራ ልምድ ስላለኝ የሚመለምለኝ ባገኝ ጥሩ ነበር፣ በተለይ የኦህዴድ አባል ብሆን ደስ ይለኛል ይሄን ረባሽ ህዝብ አደብ አስገዛዉ ነበር፡፡

  2. የአማራ ጠላት፣ሃገር አጥሪዎች፣የረሃብ ምንጭ፣የአንድነት ነቀርሳ፣የወደብ እባቦች፣ዜጎችን ዳቦ ከልክለው የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን ዳርጎት የሚሰጡ የደደቢት ምን እንበላቸው? እኮ ምን?

    ብሬ

  3. ታማኝና ተንበርካኪ ሲባረር ከነሱ የበለጠ ለመስራት ትብብር እናጠንክር። ካልሆነ ከማበረራቸው በፌት ሰው ኣዘጋጅተው ስለሚቆዮ በልጠውናል፣ ሽንፈታችን መቀበል ነው።

  4. ግንቦት 20 በዓል ግዳጁ ይከበራል በሃገሪቱ በሙሉ ማንኛውም ሰራተኛ ሁሉ ሰራተኞች በጣዋት እባአሉ ላይ መገኝት ግደታ ነው::
    የታመመ ካለ እዛው እቤቱ ድብን ይበል አለ አንድ የሆስፒታል ዶ/ር የሃገቱ የጤና ሸፋን 100 በመቶ ስለሆነ የታመመ ሰው ስለሌ 24 ሰዓት እድሜ ልክ ይጨፍሩ እንጅ ሃይሉ የእነሱ፣ገንዘቡም በእነሱ መግደል የሚችሉት እነሱ፣ማፈናቀል የሚችሉ እነሱ ጭፈራ!ጭፈራ!
    መሰረት

  5. nigus= ከትግርይ ብትሆን ክብር ይኖረኛል ብለህ ነው ያውም እያጭበረበረ ለመጣ በትግሪ ነጻ አውጭ ስም 25 አመት የተጣበቀ ነቀርሳ ጀግኖችማ ነፍጠኞቹ ባንዳውንም ፋሺስቱንም እዛው ካለህበት አድዋ መተው ህዝብንም እራሳቸውንም ነጻ ያደረጉ ነጻነታቸውን ያወጁ ናቸው በክብር ወደ አገራቸው ሸዋ መተው ጉብ ያሉ እንጂ አድዋላይ ሂደው ባንዳ ትግሪ ቢተመንግስት አልገቡም:: እናተ ኦነግን(ኦህዲድን) ..የዘር ልሂቃን ሁሉ አጭበርብረህ ሚሊሊክ ቢተመንግስት ጉብ ስትል ክብር ተሰማህ ክብር የሚሰማው ሚሊሊክ እራሱንም ህዝቦቹንም ነጻ ስላወጣነው ወያኒ ባንዳ ትግሪ እኮ ይሂው በነጻ አውጭ ስም ነጻነት ሳይኖረው እንካን የዘር ልሂቃኖችን አይደለም ትግሪንም ነጻ ማውጣት አቅቶት በጉራ ትግሪ ነኝ ስትል አታፍርም ቢተመንግስቱ የሸዋ ቢተመንግስት ስለሆነ በርግጥ ክብር ተሰምቶህ ይሆናል አይተህ የማታቀው ቢተመንግስት በማየትህ ክብር የሚሰማው ሰው ነጻነቱን የሚያውቅ ነው አንተ ነጻነትህን የማታውቅ ሽንታም አንተ ነህ ዘላለም በትግሪ ነጻ አውጭ ስም ትኖራለህ

  6. We Ethiopians standards behind the Motto of EPRDF.
    Its the wishes of the vast majority of Eritreans to be ruled by EPRDF for
    the coming 50 years
    ( Half a Century )
    God bless Ethiopia & USA.

  7. By the way who is the one suck up such criminals ? who is acting pawer full TPLF boy ?put dedebit dudes in jail and collect x derg inteligent. this is the only option you may have.

  8. Yall do not fight online. Fight from devil. There are devils evrey where,so for example how many god the ethiopian have? The jova vs meserete leboch martin luthet from?bereasik lay yalewin taot megemeryia asiwegid.stop saying weyane bla bla bla!first know The real GOD.who can do any thing for yourself. Do you know who GOD is?he was there before anthing and e erything,and he will bei ng forever.he us endless.no time is ever been over for him.so he see us day one to day over.so do not worry aboyt any thing.he is watching.isn’t he?so call him almighy GOD.holly GOD.

  9. ስብሀት ነጋ ይችን ሴትዮ ጠምዷታል የዘረፈችዉን ሀብት በስርአት እንዳትበላ ምቀኛ ሁኗታል ለነገሩ እሷም እጂ አትሰጥም። የክንፈን ልጅ ብቻ ኘዉ ይዛ የሄደችዉ? ሴቷ ልጇጋር አይገባቡመ መሰል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*