ጌታቸዉ ሽፈራዉ – ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ

ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ

ነገረ ኢትዮጵያ የተሰኘዉ የሠማያዊ ፓርቲ ጋዜጣ አዘጋጅ ጌታቸዉ ሽፈራዉ ክስ ሳይመሰረትበት ከአራት ወራት በላይ መታሠሩን ጠበቃዉ አስታወቁ።ጠበቃ አመሐ መኮንንን ዛሬ እንዳስታወቁት የሐገሪቱ የፀረ-ሽብር አዋጅ በሚያዘዉ መሠረት ፖሊስ በደንበኛቸዉ ላይ በአራት ወራት ዉስጥ ክስ መመሥረት አለያም እስረኛዉን መልቀቅ ነበረበት።ፖሊስ በተደጋጋሚ የጊዜ ቀጠሮ ቢጠይቅም እስካሁን በይፋ ክስ አልመሰረተም ጋዜጠኛ ጌታቸዉን አለቀቀምም።
ዘገባውን አዳምጡ።
http://dw.com/p/1ImVg

Hanan Ahmed's photo.

3 Comments on “ጌታቸዉ ሽፈራዉ – ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ”

  1. አለማሽ aka አገማሽ በሞያሌ ጠፍቶ ያልወጣ እንደሆን መታሰር አለበት ? ? እንደ ስክንድር ነጋ አይነቱ ጀግና ሁሉ በሞያሌ ጠፍቶ ስላልወጣ በወያኔ ማጎሪያ መሰቃየት አለበት ? ?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*