የቀድሞ መንግስት ባለሥልጣናትን ያካተተ የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ

የእድሩ አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በተከበረበትበት ወቅት የደርጉ ምክትል ሊቀመንበር ሌፍቴናንት ኮሎኔል ፍሰሃ ደስታ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ተገኝተዋል።

የቀድሞ መንግስት ባለሥልጣናትን ያካተተ የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ
የደርግ አባላትና መስራች የነበሩትንና በኋላም የስርዓት ለውጥ ሲፈጠር በእስር ላይ ቆይተው በቅርቡ የተፈቱት የቀድሞ መንግስት አባላት ያቋቋሙት የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ባሳለፍነው ሳምንት በአገር ፍቅር ቲአትር ቤት አከበረ።

በአሁኑ ወቅት ወደ 280 አባላትን የያዘው ሰው ለሰው የመረዳጃ እድር የተቋቋመው በሚያዝያ ወር 2006 ዓ.ም መሆኑን የገለጹት የእድሩ ሊቀመንበር ኮሎኔል አሸብር አማረ የእድሩ ካፒታልም ከ200 ሺህ ብር በላይ መሆኑን ተናግረዋል። ኮሎኔል አሸብር የእድሩን ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት ስለ አመሰራረቱ ሲገልጹ “አብዛኞቹ የእድሩ አባላት ችግርና መከራን ያለፉ ናቸው። በነበራቸው የመንግስት ኃላፊነት ምክንያት እስር ቤት ገብተው ከተፈቱ በኋላ የተቸገሩ የታመሙ እና ማረፊያ በማጣት የተጎዱ ነበሩ” ሲሉ ተናግረዋል። ሊቀመንበሩ አያይዘውም ሁለት የቀድሞ መንግስት አመራር አባላት ከእስር ከተፈቱ በኋላ መጠጊያ በማጣታቸው ጎዳና ላይ ወድቀው ሞተው ከተገኙ በኋላም የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት እንደቀበራቸው ገልጸዋል። ለእድሩ መመስረትም ምክንያት የሆነው ያ ክስተት እንደሆነ የገለጹት ኮሎኔል አሸብር “ከዚህ በሀላ ለአራት እና አምስት ወራት እየተገናኘን ከተወያየን በኋላ ይህን እድር ለመመስረት ቻልን። ለእድሩ መመስረት ወንድማችን ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ የተጫወቱት ሚናም ከፍተኛ ነው” ብለዋል።

በሁለት ዓመታት ውስጥ አራተኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው ሰው ለሰው የመረዳጃ እድር ”በእድር” ስያሜ ከመጠራቱ በፊት “ማህበር” የሚል እንዲሆን ታስቦ ለአራዳ ክፍለ ከተማ ማህበራዊ ጽ/ቤት አቅርበው እንደነበረ የገለጹት ኮሎኔል አሸብር “ሆኖም ጽ/ቤቱ ማህበር ሳይሆን እድር መመስረት ትችላላችሁ ለዚህ ደግሞ የሚያስፈልገውን ፎርማሊቲ አሟልታችሁ ኑ ባለን መሰረት መተዳዳሪያ ደንብ፣ የአባላት ብዛት እና በአባላት የተመረጠ አመራር ይዘን ቀርበን ከሚያዝያ 23 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ ህጋዊ እውቅና ተሰጠን” ብለዋል።

እድሩ ከምስረታው ጀምሮ አሁን እስካለበት ደረጃ እስኪደርስ ድረጅ በርካታ ውጣ ውረዶችን እንዳለፈ የገለጹት የእድሩ አመራሮች በተለይ የመሰብሰቢያ ቢሮ ችግር ከፍተኛውን ችግር እንደያዘ ገልጸዋል። ኮሎኔል አሸብር “ይህን ችግራችንን የተመለከቱት ወንድማችን አቶ ጸጋዬ ወልደገብርኤል (የዩኒቨርሳል ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ባለቤት) በኮሌጃቸው እንድንሰባሰብና እንድንጠቀም ፈቀዱልን። አቶ ጸጋዬ ከዚህም በተረፈ ለ25 የእድሩ አባላት ልጆች ነጻ የትምህርት እድል ሰጥተውናል” ሲሉ ተናግረዋል። ከአቶ ጸጋዬ ወልደገብርኤል በተጨማሪ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ለ16 የእድሩ አባላት ህክምና እንደሰጠች የገለጹት ሊቀመንበሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ደግሞ 50 ሺህ ብር ድጋፍ እንዳደረገችላቸው ተናግረዋል። የእድሩ አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በተከበረበትበት ወቅት የደርጉ ምክትል ሊቀመንበር ሌፍቴናንት ኮሎኔል ፍሰሃ ደስታ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ተገኝተዋል።

የሰው ለሰው መረዳጃ እድር በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት በቁጥር አ/ክ/ከ/ሰ/ማ/ጉ/ጽ/ቤት 930/2006 ተመዝግቦ ህጋዊ እውቅና ያለው ሲሆን 279 ኣባላት አሉት። ወቅታዊ ካፒታሉም ከ200 ኚህ ብር በላይ ደርሷል።

23 Comments on “የቀድሞ መንግስት ባለሥልጣናትን ያካተተ የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ”

  1. Tmhrt ke andeña dereja eske university ( universityn cemro) be yerasachn quanqua mehon neberebet.
    Gn alemeTadel huno be englizeña endnmar tedergual.
    Mechm ya qn asabi derg hulunm tmhrt be yequanquaw ena ye universitynm tmhrt be amareña lemadreg enqsqasie jemro neber.
    Ejg yegezefu dictionaries, encyclopedias, ye ye fildu tecknical words wede amareña betequaquame and yemuhran budn eyeteterogomu neber.
    Daru mn yaregal Telatochachn amekenut enji.
    China, japan, areboch, etc berasachew quanqua new university mimaru.
    Ye liela ager quanqua meTeqem le huala qernetachn astewaTo alew.
    Qalatn lemetergo dictionary snagelabT leziyawm saygeban tnsh gmt lemewsed gulbetna gizie ybaknal. WuTietum dekama balemuya mafrat. Woim mewdeq.
    Universityo chachn be rasachn quanqua tmhrt mastemar alebachew.
    Yih bertten betolo tegbariwi madreg alebn.

    Derg le etiopia balewleta new.

  2. Ye derg tlqu Tfatu tankna yan hulu mesariya yizo le tegenTayna le asgenTay asrekbo le zih hulu chigr dargon marefu new.
    BergT taTbo chiqa hone.

  3. ልክ ነህ ባለውለታ ነው ግን በድንቁርና ብዙ ደም አፈሰሰ እንጂ።ለዚህ ደም መፍሰስ ደርግ ብቻውን ተጠያቂ ሊሆንም አይችልም።ደርግ ኢትዮጵያዊ ህልም ነበረው።አገሪቱንም ሞተላት እንጂ አልሸጣትም።ገንዘብ አልሰረቀም።ያንን ሰውበላ ስረት ገረሰሰው።በአጠቃላይ ሲታይ በእርግጥም ባለውለታ ነው።”ያገኘውን ያጣውለት ያመሰግነዋል” ነጻነታችን አይቀሬ ነው።ወያነ ከታሪካችን እጅግ የቆሸሸውን ይይዛል።አይዞን።እንደጨለመ አይቀርም ! !

  4. እግዚአብሔር ይመስገን በኢትዮጵያ ታሪክ አንድ ሰው ከቤተሰቡ ወታደር ያልሆነበት በደርግ ዘመን አልነበም ወይም ከወዳጅ ዘመድ ስለዚህ ይህንን እድር ልናሳድገው ይገባናል መረዳዳት አስፈላጊ ነው ያለፈውን መርሳት ቢከብድም ሀይማኖተኛ ነኝ ለሚል ሠው ቂም ይዞ ፀሎት ውሸት ነው በሉልኝ።እደጉ ተመንደጉ እላለሁ

  5. እነዝህ የደንቆሮዎች ርካሾችና ግም (ደርግ) ስብስብ ጥሬ ስጋ ሲቆርጡ ሀገር ለእረኛ አሳልፈው የሰጡ ውሾች አሁን ደግሞ በእድር ስም ተሰብስበው ያው ሆዳቸውን ሊሞሉ ነው። ቀፈታም ደንቆሮ ሁሉ። እነኚህ ስንት ህፃናት በጠራራ ፀሀይ ያረዱ ስንት ህፃናት rape ያደረጉ ከዚህም በላይ ያስፈልጋቸዋል። ከዚህ የበሰበሰ ህይወታቸው ከተረፉ ገና ሌላ ይጠብቃቸዋል። የሚያሳዝነው ከነዚህ ውሾች የተወለዱት ልጆች በነሱ ሀጢአት ሲሰቃዩ ማየት ነው
    የአባት እዳ ለልጅ
    የአፍንጫ እድፍ ለልጅ እንዲሉ
    በስፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ሁሏም የእጇን አገኘች። አንዳንዶቹማ ምንም እንዳላደረገ ሰው መሀል ገብተው ሲቁለጨለጩ ሳይ ሲያናድዱ። ፈጣጣ ሁላ!!

  6. እነዝህ የሰው እድር ያፈረሱ፤ የእድር ድንኳን የሰረቁ አሁን እነሱው እድር ብለው አቋቋሙ?
    ግም ለግም
    አብረህ አዝግም አሉ! ሌላ ንፁህ ሰውእንዳይገባ አደራ፣ አደራ!!!
    አይ ጊዜ ስንቱን አሳየን

  7. እናንተ ስትወድቁ እድር አያስፈልጋችሁም ምክንያቱም ዘርፋሁዋላ እነዚህ አገርን አልሽጡም ከወያኔና ከደርግ ማነው ጨፍጫፊ የሰሞኑን የእሳትን ሪፖርት እና የገብረመድህን አርአያን ምስክርነት ተከታተል ዝም ብለህ አፍህን አትክፈተው ባንዳ ነገ ይሄ እጣ ላንተም እንደሆነ እትጠራጠር ዳሩ እንዳንተ ያሉ ሆድ አደሮች እድሜ የላቸውም እንጂ የወያኔን ፍፃሜ ታየው ነበር ።

  8. @yena do not dream if you want amharic it is in Gonder.all peuple have own languege.so no more minilik time.RIP your amharic.

  9. Yena…@ ene be Amargna eske univrsity bemar noro proffesor eders neber…min yadrgal Dedeboch yehn hig yawetut hizbu endayselten new…weshoch.

  10. ዛፉ፤

    ከዚህ ወዲያ ሀገር መሸጥ ምን አለ? ለወያኔ ውሾች መንገዱን ጠርገው ያዘጋጁ እነዚህ መሀይሞች አይደሉምን? ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለውን በሙሉ ገለው፣ አስረው፣አሰድደው ፣ ንብረቱን ዘርፈው ሀገሪቷን ባዶ ያደረጉ እነዚህ ከየካቲካላ ቤቱ ተጠረቃቅመው በጠመንጃ ሀይል ብቻ ስልጣን ላይ ቂቢብ ያሉት ደንቆሮዎች አይደሉምን? ለሁሉም ጊዜ አለው እንዲሉ እነዛ መሬት አይንካን ያሉ ደንቆሮዎች እንዳሰሩ ታስረው፣ ሰው ላይ እንደተፉ ራሳቸው ላይ ተተፍቶባቸው፣ እንደገረፉ ተገርፈው፣ እንዳሳደዱ ተሳደው ሳይ እነሱ የከዱትን የእግዚአብሔርን ተአምር ነው የማደንቀው። ይህ ሁሉ የምናየው እግዜሩ በቁማቸው ሌላው ላይ ላደረጉት ስራ ሲከፍላቸው ነው። ከዚህ ወዲያ ያላቸው ምርጫ እከካቸውን እያከኩ ፀሀይ እየሞቁ ይህን የተዋረደ ኑሮ እየኖሩ እለተ ሞታቸውን መጠብቅ ብቻ ነው።

  11. Senu blo yeTafe ya awnabaj ke eritrea tesfa gmat gebreb new.
    Yihn worada luTi tefa gmat ya zegemte- angolu sbhat nega beqiTu siyadergew neber.
    Wofefie slehone kedto woTana wede getaw sbhat nega megnañaw chigr hunobet bemayagebaw tera neger yilefelfal.
    Rip english language.

  12. Dear online readers,kifun bekifu atimelisu.sidibina negetivity sewin ayanitsim.hulum yesirawin yagegni zendi fetari ayichekulim.edime leniseha bilo enji.so i advise you all first be nice to all and repect people no matter what.you will never know who you will be.and last thing.things you post online is all about your ways of dicribing your self in away other see how you handle things.

  13. እናንተ አበላሻችሁ እናንተ ተጎዳችሁ አሁንም መቸም ልብ ቢናራችሁ በሙያችሁ ወጡና ታጋዮችን በወታደራዊ ምክር እርዱ እየለመናችሁ አትሙቱ ታሪክ አውርታችሁ ሳይሆን ሰርታችሁ ሙቱ ግን ታንክና ሚሳኤል ይዛችሁ በትር ለያዘ ወያኔ የሸሻችሁ ምን ወጋ አላችሁ

  14. Egzier Alah mtlut neger ewnet yelewm.
    Ke etiopiyawiyan wediya manm ale Tuami, Teloteña, ledhoch azañ.
    “Alah dateñaneh tasgedleñaleh.”, aluna shehu Telatn qedemut.
    Ere lemehonu tgrie woyanie Tere-haymanot hunosal yetu ferdegemdl feTari new be amañochu lay angso miyaseqayachew.
    Yezegeye frd endalteseTe yiqoTeral.
    Endenie endenie yichn alem be rasachin Tret tgl ennorat alen enj manm derash agax yelenm.
    Bemehonum tgrie woyanien taglen mawdem alebn.
    Yih new mefthiew.

  15. ያ ቀዝኖ ፈርጣጩ መሪያቸው ከሀራሬ አልተመዘገበም? ጥንብ አንሳዎች እድር ስለመሰረቱ መመዝገቢያ ከከፈልክ ጥንብህን የሚያነሳ አለ በሉት። ምንም የተረፈው የለም በቁሙ ጠንብቷል!!!!

  16. እንደተሰበሰቡ ቤንዚን አርከፍክፎ ማቃጠል ነበር። ትኇን ሁሉ።

  17. እናንተን እድር ሳይሆን ሲኦል ነው የሚያስፈልጋችሁ ወንድሞቻችንን ገላችሁ ዛሬ እናንተ ሌላ ታስባላችሁ የመሬት ትሎች ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*