የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዘላለም ወርቃአገኘሁ ላይ አምስት አመት ከአራት ወር የእስር ቅጣት በየነ።

Netsanet Yibeltal's photo.

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዘላለም ወርቃአገኘሁ ላይ አምስት አመት ከአራት ወር የእስር ቅጣት በየነ። ዘላለም እና ጓደኞቹ ከሀገር ውጪ የሚሰጥ የኢንተርኔት ደህንነት ስልጠና ለመውሰድ ማመልከታቸውን ተከትሎ “ለሽብር ተግባር ተሰናድተዋል” ተብለው ከሁለት አመት በፊት ለእስር ተዳርገዋል።

ወጣቶቹ የተከሰሱበት ስልጠና ፈፅሞ ያልተካሄደ ሲሆን አላማውም ከየትኛውም የፖለቲካ ቡድን ጋር የተያያዘ አልነበረም። ዘላለም ለደ ብርሀን ድረ ገፅ ተባባሪ ጦማሪ ሲሆን ከመታሰሩ አስቀድሞ በትምህርት ላይ ነበር። ሌሎቹ ታሳሪዎች ከሳምንታት በፊት ከእስር በነፃ ተሰናብተዋል።

Wazema Radio ዋዜማ ሬዲዮ

3 Comments on “የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዘላለም ወርቃአገኘሁ ላይ አምስት አመት ከአራት ወር የእስር ቅጣት በየነ።”

  1. አይ አገር ! ! ባንዳ በዝንጀሮ ፍርድ ቤት በአርበኛ ላይ ሲፈርድ ሲሳለቅ ! ! ! ! !የተረገመ ትውልድ ! ! !

  2. Arbegna ? Ye Shabiya Barriya hulu arbegna ketebal Birr ahun
    ametum arbegna libal newa? Menew
    Shoa ahuns teqelde.

  3. Kangaroo court, these people are bully and behave like chimps. You know what chimps do? The big chimps like to beat the hell out of the little chimp for no reason specially if the little chimp is charming.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*