በመተከል ዞን ኦሜድላ ሰርገው የገቡ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች 70 ኢትዮጵያውያን አፍነው ወሰዱ::

በመተከል ዞን ኦሜድላ ሰርገው የገቡ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች 70 ኢትዮጵያውያን አፍነው ወሰዱ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Sudan‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Metekel‬ ‪#‎Omedla‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት በምእራብ ኢትዮጵያ በቤንሻንጉል ጉምዝ የኢትዮ ሱዳን ድንበር አከባቢ አድፍጠው የነበሩ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች ካለፈው አርብ ለሊት ጀምሮ ወደ መተከል ዞን ጎባ ኦሜድላ ድረስ ዘልቀው በመግባት በኢትዮጵያውያን ላይ ወረራ መፈጸማቸውን እና እስከ ትላንት ሰኞ ምሽት ድረስ ጥቃቱም መቀጠሉን የአከባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል:: በአከባቢው የሚገኘው የምእራብ እዝ ሰራዊት ከሕዝቡና አስተዳደሩ ሪፖርት ቢደረግለትን በቦታው ሳይደርስ ቀርቷል::

በኦሜድላ ዘልቀው የገቡት የሱዳን ወራሪ ወታደሮች የገበሬዎችን የእርሻ ምርቶች እና ቦታዎች በማቃጠል ቤቶቻቸውን በማፍረስ የገበሬውን ንብረቶች በመዝረፍ ቁጥራቸው ወደ ሰባ የሚጠጋ ኢትዮጵያውያንን አፍነው የወሰዱ ሲሆን እስካሁን የሞተ እና ያልሞተ ሰው ለመለየት ሕዝቡ ሽብር እና ሽሽት ላይ ስለሆነ ለማረጋገጥ አልተቻለም::

ኦሜድላ ጀግኖች አርበኞቻችን ጣሊያንን ካባረሩ በኋላ የቀድሞ ንጉስ የነበሩት ሃይለስላሴ ከነበሩበት እንግሊዝ ተነስተው በሱዳን በኩል በመግባት ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያን ባንድራ የሰቀሉበት አከባቢ ሲሆን የሱዳን ወራሪዎች አከባቢውን በመቆጣጠር ዘረፋ ማካሄዳቸው እና ኢትዮጵያውያንን ማፈናቸው በአከባቢው ከፍተኛ ስጋት ስለፈጠረ ሕዝቡ እየሸሸ መሆኑ ታውቋል::‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

 

18 Comments on “በመተከል ዞን ኦሜድላ ሰርገው የገቡ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች 70 ኢትዮጵያውያን አፍነው ወሰዱ::”

  1. @tedela, woyanne faggot, your mom used to be sharmuta in Sudan. Woyanne don’t have ball,when it come defend Ethiopia. Yeweche resa. Woyanne is good only killing defenceless and unarmed Ethiopians. I wish mengestu were on power,no one dare to touch Ethiopians.

  2. Yih bedel andem sudan be tgrie woyyanie yeteseTatn meriet asleqqew mewsedua new woim tgrie woyanie yefeTemew legiziew yaltaweqe gf new.

  3. Sudanese army furt. One shambel Ethiopian army is good for one Sudanese birgade.shame on woyane supporters.what is the purpose of having Sudanese soldiers killing Ethiopians?

  4. Kezih befit quara bzu sewech besudan tefenew kartum sqayachewn sinageru adamTenal, wede and amet yihonal 10 sewech kemetema lesra teblew sudan endegedelachew ena keziya gizie tnsh qoyto 100 sewch leqen sra sudan yeneberu besudan wotader mecefcef ke internet aytenal.
    Gn ye 10 ena ye 100 sewechu gdya be tgrie woyanie yetefeTeme yimeslal. Beteqawaminet teTerTrew mereja yaltegeñe bachewn bezih menged eyegedele achew yihonal.
    Rasn meTebeqna tgrie woyanien eyegedeln neTamewTat alebn.

  5. በወየኔ አስተሳሰብ አማራ ማለት የትግራይ መሬት ማለት ነው፡፡ የወያኔ ጠላት አማራ ነው በአንድ ወቅት በትግራይ ውስጥ ከግል ድርጅት ጋር የማዕድን ስራ ሰንሰራ አንድ የአከባቢው ተወለጃ እኔ አማረኛ ስናገር ሰምቶ ኖሮ እናንተ ሰዎች አማራን ጨርሰናል ብላችሁ ይህ አማራ ከየት መጣ ለካስ አማራን ማጥፋት አይቻልም ማለቱ አስተውሳለሁኝ በ1990 ዓ.ም ፡፡
    ወያኔ አማራን ማጥቀት ከጀመረ 100 አመታት አሳልፎል አሁንም አደኑን ቀጥሎል ሞርሽ ወገኔ ተባበር በአንድነት እንቁም ሆዳሞች ለጥቃት አጋልጠው ሰጡን በ980 ዓ.ም በአሶሳ አማራውን ወገኔን ስብሰባ ጠረተው 6000 አማራ በእስት አቃጥለዋል ከዚያ ቀጥለውም እስከ አሁን የዘር ማጥፋት ስራ እየሰሩ ናቸው፡፡ የአማራ ልጅ ፈሪ ነው ያለው ማን ነው ? ወያኔ ለአማራና ምን ጊዜም ለኢትዮጵያ አይተኛም አማራን መግደል ማለት ሃገርን ትውድን መግደሉ መሆኑ ይታወቅ በትክክል የኢትዮጵያ ጠላቶች ተኝተው አያውቁም! ዛሬ ሃገሬ የቁርጠ ቀን ልጆችን ትፈልጋለች አደጋ ውስጥ ነው ያለችው!፡
    ው.ድ

  6. Yalemebozen tgrie woyanie endashaw yigelal, yafenaqlal
    eñam and tgrie woyanie sanbeqel befrhat tewTen dar dar bemalet lehonewna lemihone halafinet alteweTnm.

  7. Yalemebozen tgrie woyanie endashaw yigelal, yafenaqlal
    eñam and tgrie woyanie sanbeqel befrhat tewTen dar dar bemalet lehonewna lemihone halafinet alebn.

  8. እናንተ ዛሬ ብቻ ነው የሚደንቃችሁ ሰው መገደሉ.መቃጠሉ ስንቱ የኢትዮጵያ ልጆች የገቡበት አይታወቅም ምን ይሻላል ወየኔ ለምን መጡ ለመግደል አይደለም እንዴ!
    እውነቱ
    የምን መናገር ነው የምታወራው ወንድም!
    በኢትዮጵያ ውስጥ እምነትን አታመን፣አሰግድም፣አትጽፍም፣ አታነብም፣አትወያይም መሰብሰብ አትችልመ ነው እያሉ ያሉት ወያኔዎች፣ባዕድኖች፣የሻቢያ ቅጥኞች

  9. እናንተ ዛሬ ብቻ ነው የሚደንቃችሁ ሰው መገደሉ.መቃጠሉ ስንቱ የኢትዮጵያ ልጆች የገቡበት አይታወቅም ምን ይሻላል ወየኔ ለምን መጡ ለመግደል አይደለም እንዴ!
    እውነቱ
    የምን መናገር ነው የምታወራው ወንድም!
    በኢትዮጵያ ውስጥ እምነትን አታመን፣አሰግድም፣አትጽፍም፣ አታነብም፣አትወያይም መሰብሰብ አትችልመ ነው እያሉ ያሉት ወያኔዎች፣ባዕድኖች፣የሻቢያ ቅጥኞች
    ዛሬ ኢትዮጵያ “ነጻ” አገር ናት ትላለህ እንዴ በሎ!ውሽት አይደለችም በጎሳ ዘረኞች ቁጥጥር ስራ ናት እንጅ አዎን ቀደም ብላ ነጻ ሃገር ነበረች አሁን ግን ተው አትዋሽ ነጻ አይደለችም እየተገደልን፣ እየታራብን፣እየተጠማን፣ እየታፈን ከቤታችን እየተፈናቀልን፣ቤታችንን ንብረታችን ሽጠን ለእነሱ እየሰጠን ነው ነጻነት ነጻነት ትረጉሙ ምንድር ነው?
    እውነቱ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*