የኢትዮጵያዊነት የደረጃ መዳቢ አድርጎ እራሱን ያስቀመጠው አደገኛ የአመለካከት ቡድን እስከአሁን በመወራጨት ላይ እንዳለ ነው። በአንድነት ሽፋን ዳግም ቅኝ ግዛት የለም::

ሕዝቦችን ያማከለ አንድነት ለትግሉ ስኬት – ልዩነትን በማቻቻል በጋራ መታገል ችላ የማይባል ሃገራዊ አጀንዳ ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Unity‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ኢትዮጵያዊነት ችሮታ አሊያም ስጦታ ሲልም በደረጃ የሚሰጥ ዜግነት ሳይሆን የእያንዳንዱ ሕዝብ የማንነት መሰረት የተፈጥሮ ማሕተብ እና የውርስ አደራ የታላቅነት ተምሳሌት ነው ኢትዮጵያዊነት!!! በዚህ ሀገር ፖለቲካ ውስጥ የኢትዮጵያዊነት የደረጃ መዳቢ አድርጎ እራሱን ያስቀመጠው አደገኛ የአመለካከት ቡድን እስከአሁን በመወራጨት ላይ እንዳለ ነው። በአንድነት ሽፋን ዳግም ቅኝ ግዛት የለም::የህዝብን ትግል ለማስጠበቅ የሕዝብን ነጻነት ለማረጋገጥ ሕዝቦችን ያማከለ የጋራ አንድነታችንን ማጠናከር ግድ የሚልበት እና ሃገራዊ/ህዝባዊ ሃላፊነታችንን በመወጣት ወሳኝ ወቅት ላይ መሆናችንን አውቀን የትግል ቃልኪዳናችንን በማጥበቅ ህዝባዊ ድሎችን ማረጋገጥ ሃገራዊ ግዴታችን እንደሆነ ልንገነዘብ ይገባል::ባሳለፍነው የትግል አመታት ውስጥ የተቃዋሚዎች እርስ በእርስ መፈራረጅ መወነጃጀል መናናቅ ለስልጣን ጥመኝነት መሮጥ እንዲሁም ለስም እና ለዝና መትጋት ያለመደማመጥ እና ያለመከባበር ፖለቲካ ተቀራርቦ ያለመነጋገር እና ያለመመካከር ፖለቲካ ሃገራኢ ሆደሰፊነት እና መቻቻልን ያላዘለ ፖለቲካ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተረፈው ነገር ቢኖር ከጭቆን ወደ ጭቆና ማቅ ውስጥ ከመዘፈቅ ውጪ ምንም የናፈቀውን የነጻነት አየር እንዲተነፍስ አላደረግነውም። የተቃዋሚ ሃይሎች ጥንካሬ እንዲጎለብት በየድርጅቱ ውስጥ ያሉትን እንከኖች በማጥራት በጋራ እና በተመቻቸ የሃሳብ መግባባት ተቻችሉ እና ተግባብቶ የትግል ስትራቴጂን ግብ ለማድረስ ለአንድ ወጥ ህዝባዊ እና ሃገራዊ አጀንዳ ተግቶ መስራት ይጠበቅብናል።

ወያኔ የተቃዋሚዎችን እና የለውጥ ሃይሎችን እርስ በእርስ መፈነካከት በማየት አርጩሜውን ተስፋ በሚጣልባቸው ግለሰቦች እና ፓርቲዎች ላይ እያወናጨፈ ባለበት እንዲሁም የውስጥ አሰራራቸውን በመሰለል በትግሉ ውስጥ ያላቸውን ሚና እንዲኮላሽ በመስራት የውስጥ ድክመቶቻቸውን በመጠቀም እርስ በርስ እንዲፋጁ እና ተቃዋሚዎች እንዲከስሙ ጥንካሪያቸውን እንዳያገኙ ሲሰራ ይህንን እንዴት አድርገን በማሻሻል የወያኔን ሴራ ማክሸፍ አለብን የሚል አመኔታ የሚያስገኝ ሕዝባዊ ስራዎችን በመስራት ጥንካሬን ማግነት እንዲሁም ሕዝባዊ ድጋፎችን ማግኘት ግድ የሚልበት ጊዜ ላይ መሆናቸውን ተቃዋሚዎች ሊያውቁት ይገባል::ተቃዋሚዎች ካለፈው ድክመቶቻችን ተምረን ከዘለፋ እና ከስድብ እንዲሁም ከመፈራረጅ የሴራ ፖለቲካ በመውጣት ጥንካሬዎቻችንን የምናሳይበት ለውጥ የምናመጣበት እንዲሆን በጋራ ጠንክረን መስራት አለብን። አንድነት ሃይል ነው የሚለው ብሂል ለሃገራዊ አጀንዳ መተግበር ትልቅ አስታውጾ አለው::ከኛ በላይ ላሳር ከኛ በላይ አዋቂ የለም የሚል አመለካከት ይዞ ከመክነፍ የህዝብን ጥያቄ መሰረት አድርጎ ተቀራርቦ በመነጋገር እና በመወያየት ሃገራጂ ማኒፌስቶ በማምጣት የጋራ ሃገራዊ አጀንዳ በመቅረጽ ለለውጥ መትጋት ግዴታ ነው::

የኢትዮጵያ ሕዝብ ለውጥ ይፈልጋል። ይህ ሳይታለም የተፈታ እና የሁሉም የነጻነት ፈላጊ ሃይሎች ጥያቄ ነው። በሃገር ውስጥ ያሉትን ፓርቲዎች መዋቅሮቻቸውን በማጠናከር የውስጥ ድክመቶቻቸውን በመቅረፍ እንዲጠነክሩ የማድረግ ግዴታ ከለውጥ ፈላጊ ሃይሎች ይጠበቃል። መመካከር መተራረም ግድ ይላል። በውጪው አለም የሚገኙ የነጻነት እና የለውጥ ሃይሎች እንዲጠናከሩ እና ከጥልፍልፎሽ ፖለቲካ ወተው ጠንካራ ሃይል እንዲሆኑ የዲያስፖራው ሃይል ከበፊቱ በበለጠ መልኩ ሊሰራ ግድ ይለዋል። የወያኔ የጎን ውጋት እና የራስ ምታት የሆነው ዲያስፖራው የጀመረውን የትግል ስልት እና ትጋት በማስፋት ሚዲያዎችን በማጠናከር እና የነጻ አውጪ ፓርቲዎችን በመርዳት በማግባባት ጠንካራ ሰንሰለት ከሃገር ቤት ጋር በመፍጠር ሕዝብን ከጨቋኞች ነጻ ማውጣት አለበት።ዲያስፖራው በየቀኑ ወያኔ የሚፈጥረውን ተራ የቤት ስራ እና የማደናገሪያ ማዘናጊያ አሉባልታ ፊት ሳይሰጠው በለውጡ ጉዳይ ላይ በማተኮር በሃገር ቤት ያለው ሃይል እንዲስማማ የፖለቲካ ጡዘቶች ክፍተት እንዳይኖር ተቀራርቦ እንዲሰራ ትልቁን ሚና መጫወት አለበት::

እውነትን እና ስልጡን ፖለቲካን ቢተናነቀንም እንደምንም ልንውጠው ግድ ይላል::ሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩል ነው::እየሄድንበት ያለው መንገድ አስጊም አደገኛም ሲልም ሊወጡት የማይችሉ አዘቅት ነው::በፈረንጅ አገር ወያኔ በግልጽም ይሁን በተዘዋዋሪ የላካቸው ባለስኮላርሺፖች አዛኝ ቂቤ አንጓች የአንድነት ሃይል መስለው ሰርገው በመግባት እየሰሩ ያለው ስራ እጅግ ያሳዝናል::ከመወራጨት ውጪ ከነአጨብጫቢዎቻቸው በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ እንደማያመጡና የለውጥ እንቅፋት እንደሆኑ ልንነግራቸው ይገባል::የሚዲያ ተቋማት እና የድህረገጽ ውጤቶች ሕዝብን በማስተማር ሕዝብን መብቱን እና ነጻነቱን አውቆ ለሌላው እንዲያስተምር በማድረግ ረገድ አስፈላጊውን ወቅታዊ መረጃ እና መነሳሳትን በማስረጽ ግዴታቸውን ሊወጡ ይገባል። ያለፉ እና የከሰሙ ወሬዎችን እና አሉባልታዎችን ከመርጨት የወያኔ የፈጠራ አደናባሪ እና አዘናጊ አጀንዳዎችን እኝኝ በማለት ከማውራት ብሄር ተኮር ክፋፋይ ሃሳቦችን ከማርከፍከፍ አዛኝ መሳይ መርዝ ሃሳቦችን ከመናገር ተቆጥበን ሕዝቡን ስለመብቱ እና ነጻነቱን በማስተማር ረገድ መትጋት ከተያዘ ለውጥ የማይመጣበት ምንም ምክንያት የለም። ትችትን እና ሂስን ላለመዋጥ እውነትን ላለመቀበል የሚደረጉ ሩጫዎች ታጥቦ ጭቃ እንጂ የትም እንደማያደርሱ እንዲሁም ፓርቲዎችን እና ሰዎችን መፈረጅ እና መወንጀል ሃሳቦችን ማጣጣል ምንም ለውጥ እንደማያመጣ ካለፈው ተምረናል ። ያሳልፍነው የትግል ሂደት ከጭብጨባ እና ስብሰባ ያለፈ ፋይዳ እንዳሌለው ተገንዝበን የወሬ እና ሆይሆይ ትግል ስለማያዋጣ ጥንካሬን እና ለውጥን የምናመጣበትን የትግል ስልት በመመካከር እና በመወያየት ሃሳብን በማቻቻል መረጃ በመለዋወጥ ሃገራዊ የጋራ አጀንዳ ሊኖረን ይገባል እላለሁ።ልዩነትን በማቻቻል በጋራ መታገል ችላ የማይባል ሃገራዊ አጀንዳ ነው። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.

30 Comments on “የኢትዮጵያዊነት የደረጃ መዳቢ አድርጎ እራሱን ያስቀመጠው አደገኛ የአመለካከት ቡድን እስከአሁን በመወራጨት ላይ እንዳለ ነው። በአንድነት ሽፋን ዳግም ቅኝ ግዛት የለም::”

  1. You statement sums up the whole Woyane scandal, beautifully written as “በፈረንጅ አገር ወያኔ በግልጽም ይሁን በተዘዋዋሪ የላካቸው ባለስኮላርሺፖች አዛኝ ቂቤ አንጓች የአንድነት ሃይል መስለው ሰርገው በመግባት እየሰሩ ያለው ስራ እጅግ ያሳዝናል”

    It is sad to know that 95 % of the TPLF (Woyane) government scholarships go to TIGRES. The Tigres have now mastered the amharic language and masquerade as an Amhara and speak of Ethiopian Unity – to create wedge between the Oromo Ethiopians and the non-Oromo Ethiopians, especially sowing seeds of conflict between Oromos & Amharas.

    So the article is right on the money – Woyane/TPLF will be crushed soon – and the Woyane criminals and their back-up singers will be brought to face justice. The treasure, wealth and resource looted by Woyane will be returned to its proper owners. Eritrea will kick the illiterate fascistic Adaw thugs.

  2. ወንድሜ፣ልግመኛውን በሬ ስሙን ጠርተህ መንቀፍ ነበረብህ።አዉቀኸዋል፣ስለዝህ የምን ይሉኝታ ነው?ከአገርህ ህልውና አይበልጥብህም።በአንድነት ስልቻ ተጠቅልሎ የከረመ፣ንፋስ ያላገኘና የታጀለ አደገኛ ሀይል አለ።ጉልበቱ የተጠቀለለበት የ”አንድነት”ቅርፊት ውበት ነው።የህዝብን አንድነት የማይፈልግ የለም።እኔ የ”ዘወግ” ብሄርተኛ የሚትሉት ነኝ–ለዚያውም ጽንፈኛ
    ወደ ጫፍ ያፈናጠረኝ ግን የአንድነት ጥላቻ አይደለም።የወያኔ ስግብግብነትና የአማራ ልህቃን ዘረኝነትና ብልግና ጨርሶ ስለ ኢትዮዺያ እንዳለስብ ቀይደውኛል።ልብ በል፣ ያ የታጀለ ያልኩህን ስልቻ ለመፍታት ስትሞክር ራስህን ለመስዋትነት ማዘጋጀት አለብህ።ኢሳት ሳት ብሎት ከተለመደው “ተረት”ወጣ ብሎ ፕ/ር ላዺሶ ጌደልቦንና የጂዋር መሀመድን አስተያየት ቢያስተናግድ ምን እንደተከተለ ታወቀዋለህ።ስለ ታርክ ከባለሙያው ፕሮፌሰር ይልቅ ከታርክ ሙያ ጋር የማይተዋወቀው ዲያቆን ወይም ደብተራው ከተደመጠ የታርክን ጉዳይ ውሃ በላው ማለት።እኛ የተሞኘነው የታርክ ጉዳይ ለደብተራና ለአዝማሪ የተውነው ጊዜ ነው።ፖለትካውንም ከሎጂክና ከተጨባጭነት ጥናት ይልቅ በስሜትና ማዳመጥ በሚንፈልገው “እውነት”ብቻ ላይ እንድጠነጠን መሻታችን ትልቅ ዋጋ ሊያስከፍለን ነው።ሂስን ከራስ መጀመር ያስፈልጋል።ከራስ ካምፕ

  3. @zeregaw, thank you very much. I thought I am the only one think that way. Both camp are full of lie and deception. Unless people like you creat the new camp,I rather stay away from Ethiopia politics. Thank you again.

  4. zergaw ,,ante agases kkkkkkkkkk

    yebetachnet simet kifu new takemew

    2minilik salsawi ante ende Dr terara lay weteh eyasebk new ??? kk

    Minilik anti Amara ?? KKKKKKKKKKKKKKKKKK

  5. Why don’t say it a spade is a spade. I don’t understand this wax and gold talks. Why you hide the group which you blame them playing the card. Unless you reveal them who they are it might lead towards suspicious of each other. That would be another woyane tactics.

  6. @ senu,

    i dont like the insults but you are right about “minilik salsawi” and ዘርጋው.

    I have yet to read the whole article, but this “minilik salsawi” could be a tribalist (he dared to use the word hizboch), even an Eritrean, and a CIA agent troublemaker.

    1. በአንድነት ሽፋን ዳግም ቅኝ ግዛት የለም::

    Is he retarded ?

    Or is he awqo yetegna ?

    Qigne gizat ?

    What a retard !

    Maybe we can call TPLF rule qigne gizat, but never the former rules.

    2. ኢትዮጵያዊነት ችሮታ አሊያም ስጦታ ሲልም በደረጃ የሚሰጥ ዜግነት ሳይሆን የእያንዳንዱ ሕዝብ የማንነት መሰረት የተፈጥሮ ማሕተብ እና የውርስ አደራ የታላቅነት ተምሳሌት ነው ኢትዮጵያዊነት!!! በዚህ ሀገር ፖለቲካ ውስጥ የኢትዮጵያዊነት የደረጃ መዳቢ አድርጎ እራሱን ያስቀመጠው አደገኛ የአመለካከት ቡድን እስከአሁን በመወራጨት ላይ እንዳለ ነው።

    Guys, this reminds me of Berhanu Nega’s views. Berhanu Nega is a tribalist. He could be even a ferenji agent, the likely reason why he takes tribalist positions.

    Warning people ! When Ethiopians take tribalist positions that is not necessarily their real position.

    They do it for money or for “hod”.
    In return the likes of CIA order them to say this, that, etc based on the interests of the ferenji country.

    I wouldn’t be surprised if so-called Minilik salsawi wrote this piece for exact that reason.

    Warning people ! At present ferenjis have thousands of agents among Ethiopians both at home and abroad. ESAT is a place where you find many ferenji agents. The proof is how they tried to promote ferenjis in the past, their tribalist views, etc.

    Time to discuss the ferenji agent problem !

    That said, if so-called minilik salsawi is not,

    a) eritrean or

    b) a CIA agent

    i wonder which is the group that angered him to write this piece ?

    Well i have to finish reading the piece, i only read the top part. But judging by my present knowledge the guy needs reeducation.

    He is absolutely retarded for calling former Ethiopian rules qigne gizat !

    Only an eritrean , a CIA agent troublemaker or a retard would make such a retarded statement.

  7. Regarding CIA or ferenji agent Ethiopians, i already said that at present there are thousands of Ethiopians at home and abroad on CIA’s and other ferenji spy agencies payroll.

    The agendas of ferenjis appears to be to prevent pro-Ethiopians or Ethiopian nationalists from taking power.

    G7 was likely given that agenda.

    But Eritrea also wants to prevent pro-Ethiopia forces from taking power, arabs too.

    But pro-Ethiopia forces are the only alternatives for Ethiopia now and in the future.

    Only patriotic forces should be allowed to take power. In every country patriotic forces are always in power, in Ethiopia too until TPLF was imposed on us by ferenjis.

    This so-called minilik salsawi is targeting exact these patriotic forces.

    But the rest of us must support patriotic forces, not tribalists.

    Tribalists are agents of white supremacists.

    Tribalists like TPLF inflicted great damage on Ethiopian, African and black interests in order to advance ferenji interests !

    We must start to shame them for that !

    Tribalists like TPLF are traitors against Ethiopia, traitors against Africa (remember they tried to spread tribalism in Africa in the interests of ferenjis) but failed, thanks 😉 and traitors against the black race !

    They attacked Ethiopian, African and black prestige, honour, morale, spirit, confidence, etc the last 25 years in the interests of ferenjis !

    They, including shabia, are on the wrong side of history. And some seem to realize that and are nervous, perhaps also this so-called minilik salsawi.

  8. Ke arstu : be andnet shfan dagm qñ gzat yelem.
    Drom qñ gzat alnebernm, lewedefitum endnhon ansham.
    Zergaw yalk : ye amara lihqan zereñana balegie nachew alek.
    Yih Tere-amara mehonkn yasayal.
    Yasqeyemeh ye amara lihq kale smun Teqseh mkniyathn zerzrna teqawem.
    Bejmla ye amara lihqann meqawom andem tgrie woyanie neh woim oneg, opdo, ofeco woim shabia neh.
    Lihqan malet mrTochu, yeteshalut, yeseleTenut, meriwechu, gnbarqedmochu, liqochu malet new.
    Amara yeweledachew lihqanochu yiTeqmutalna yinkebake bachewal.
    Derseh bejmla ltqawomachewna ltaTaTlachew mebt yelehm.
    Derso mannm lihq mawared wonjel new.
    Glesebochun sm Teqseh leyteh bezih mkniyat bleh mewqes tchlaleh.
    Amarana lihqanochu manm eyetenesa yemibuarq bachew aydelem. Ende manñawm hzb
    mebtachewna Tqmachew mekeber alebet.
    Zereñana wonjeleña tgrie woyanie endefelege gfna bedel slefeTeme bachew hulum endefelege yecawet bachewal malet aydelem.
    Be debtera, diyaqon, azmari yeteTafe teret tarik blen teqeblen temoñen blehal.
    Yihm liela be amara lay yemikahied siera new.
    Dro beweqtu yeneberu tarik zegabiwech yezegebut tarik ewnet new. Terakiw debtera, hone diyaqon weym azmeri beweqtu yayutn slezegebu ewnet new.
    Mn endalu balsemahut neger lay sle professor lapisona jawar mlew yelem. Gn Tru menagerachewn Teqsehal. Alabrarahm yetun yetesasate ewnet endagaleTu.
    sammy bayu yimeslal ke eritrea tefa gebreb gmat

  9. @USA not decline, faggot,Chinese cock sucker woyanne cadre. I wish the Chinese plug you mouth with thier ball. You pretend to be anti woyanne but I known you. Low life,male sharmuta. Ya Nigeria kula yezazebe because you sound like not satisfied with Chinese one. Come out from you closet and said who you are.kenteram

  10. This so-called minilik salsawi is a confused individual, example:

    a. ሕዝቦችን ያማከለ

    b. የኢትዮጵያ ሕዝብ

    What do you want mr. confused ?

    You need reeducation !!!

    c. ከኛ በላይ ላሳር ከኛ በላይ አዋቂ የለም የሚል አመለካከት ይዞ ከመክነፍ 

    This is a general statement, not about a concrete situation.

    d. በፈረንጅ አገር ወያኔ በግልጽም ይሁን በተዘዋዋሪ የላካቸው ባለስኮላርሺፖች አዛኝ ቂቤ አንጓች የአንድነት ሃይል መስለው ሰርገው በመግባት እየሰሩ ያለው ስራ እጅግ ያሳዝናል::

    Another general statement without giving an example or examples.

    e. ያለፉ እና የከሰሙ ወሬዎችን እና አሉባልታዎችን ከመርጨት የወያኔ የፈጠራ አደናባሪ እና አዘናጊ አጀንዳዎችን እኝኝ በማለት ከማውራት ብሄር ( tribalist language) ተኮር ክፋፋይ ሃሳቦችን ከማርከፍከፍ 

    Here also no example. What yalefu and yakesemu werewoch ina alubaltawoch (!) is he talking about ?

    f. ሃገራዊ የጋራ አጀንዳ ሊኖረን ይገባል እላለሁ።

    I agree, but confused Minilik Salsawi uses tribalist language and is also tribalist.

  11. Guys,

    after that qigne gizat statement this is what attracted my attention most:

    ያለፉ እና የከሰሙ ወሬዎችን እና አሉባልታዎችን.

    1. ያለፉ እና የከሰሙ ወሬዎችን

    What does he mean by that ? Is Minilik Salsawi the guy “selam” ?
    Because, such statement reminds me of a remark he made when i was posting info about the western plot against Haile Selassie.

    2. አሉባልታዎችን 

    What does he mean by that ? Perhaps conspiracy theory ?

    If so, i must say that the guy is trying to protect ferenji interests !!!

    The so-called Ethiopian revolution is almost proven as a CIA plot !
    In general it was a part of an anti-Ethiopia and anti-Haile Selassie plot of the West that also involves the status of Djibouti.

  12. Regarding the proof, whether or not the “Ethiopian Revolution” was a CIA plot, what needed is,

    1. Mengistu revealing CIA or ferenji (including French) contacts and

    2. EPRP, Meison and leaders of the “Ethiopian Students Movement” revealing ferenji contacts.

    The so-called Safari Club, a ferenji and arab conspiracy club against Ethiopia, the letter of De Gaulle as told by Dr. Fisseha on mereja.com and USA foreign minister Henry Kissinger’s order to Somalia in 1977 G.C. to invade Ethiopia have proven, among other facts, the existence of a western conspiracy against Ethiopia.

    The plot is almost proven.

  13. ” The Safari Club was an alliance of intelligence services formed in 1976 to fight the Cold War in Africa. ”

    The above quote was taken from wikipedia.

    When you take this: “alliance of intelligence services formed in 1976 to fight the Cold War in Africa” , you ask yourself,

    1. whether the year 1976 G.C. is really correct.

    2. If so, then why on the year 1976 G.C. ?

    The “communist threat” existed in Africa and the HOA region long time ago. Somalia was a kind of “communist” perhaps since the 1960s G.C. and a USSR ally, South Yemen also, Tanzania also, Algeria also, Libya also, Egypt also, …

    So why found that organization so late ?

    It was rather so that the “to fight the Cold War in Africa” fairytale was used not to say to fight Ethiopia.

    Also, the club was created in September 1976 G.C. after the USA was expelled from Ethiopia, including from its military and NSA/CIA ( https://leaksource.info/2013/10/27/nsa-cia-special-collection-service-agents-posing-as-diplomats-in-embassies-consulates-80-locations-worldwide/ ) bases in Eritrea, by Derg a few months earlier.

  14. Ahun ahun tgrie woyaniewoch slt lewTew bequm neger lay bualtna tera rkash sdb yakahidalu.
    Haqeña tagayochn sm maTelshetm yetelemede bahriyachew new.
    Ye Tere-woyanie tagayochn quanqua tewsew tnsh woyanien yinekuna teqawamiwochn madenager, aqTacha lemasat memoker yuzewal.

  15. Quote from globalresearch.ca:

    The Safari Club

    Following Nixon’s resignation as President, Gerald Ford became the new US President in 1974. Henry Kissinger remained as Secretary of State and Ford brought into his administration two names that would come to play important roles in the future of the American Empire: Donald Rumsfeld as Ford’s Chief of Staff, and Dick Cheney, as Deputy Assistant to the President. The Vice President was Nelson Rockefeller, David Rockefeller’s brother. When Donald Rumsfeld was promoted to Secretary of Defense, Dick Cheney was promoted to Chief of Staff. Ford had also appointed a man named George H.W. Bush as CIA Director.
               
    In 1976, a coalition of intelligence agencies was formed, which was called the Safari Club. This marked the discreet and highly covert coordination among various intelligence agencies, which would last for decades. It formed at a time when the CIA was embroiled in domestic scrutiny over the Watergate scandal and a Congressional investigation into covert CIA activities, forcing the CIA to become more covert in its activities.

    In 2002, the Saudi intelligence chief, Prince Turki bin Faisal gave a speech in which he stated that in response to the CIA’s need for more discretion, “a group of countries got together in the hope of fighting Communism and established what was called the Safari Club. The Safari Club included France, Egypt, Saudi Arabia, Morocco, and Iran [under the Shah].”[1] However, “The Safari Club needed a network of banks to finance its intelligence operations. With the official blessing of George H.W. Bush as the head of the CIA,” Saudi intelligence chief, Kamal Adham, “transformed a small Pakistani merchant bank, the Bank of Credit and Commerce International (BCCI), into a world-wide money-laundering machine, buying banks around the world to create the biggest clandestine money network in history.”[2]

    As CIA director, George H.W. Bush “cemented strong relations with the intelligence services of both Saudi Arabia and the shah of Iran. He worked closely with Kamal Adham, the head of Saudi intelligence, brother-in-law of King Faisal and an early BCCI insider.” Adham had previously acted as a “channel between [Henry] Kissinger and [Egyptian President] Anwar Sadat” in 1972. In 1976, Iran, Egypt, and Saudi Arabia formed the Safari Club “to conduct through their own intelligence agencies operations that were now difficult for the CIA,” which was largely organized by the head of French intelligence, Alexandre de Marenches.[3]

  16. Woyyanees’politics is full of fake. No grain of truth in whatever you trumpet. Wiyyanees are always planning on how to cheat the people and fill their belly.

  17. That micro dick piece of shit CIA moron Sanjaw AKA selam is silent,
    hmmm …

    The CIA plot against Haile Selassie (HIM) and Ethiopia since at least December 1960 G. C., when likely CIA agent Germame Neway tried to overthrow HIM, is now almost a proven thing.

    http://cache4.asset-cache.net/gc/74094624-haile-selassie-i-emperor-of-ethiopia-attends-gettyimages.jpg?v=1&c=IWSAsset&k=2&d=GkZZ8bf5zL1ZiijUmxa7QSl7%2bLTY4UX4YP77%2fxALcrCsQwpSfiBCqx0BLt8D9TXiNx0EIHqarPna81b2ouAQhA%3d%3d

    Picture above shows Haile Selassie at the foundation stone laying ceremony for an Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Trinidad in 1966 G.C..

  18. The title can make one laugh.
    “There are dangerous ideas that pretend to give ethiopian nationality by standardizing it by the name of unity.”
    We must fight for ethiopian unity.
    “No more colonialism.”
    There was colonialism.

  19. The title can make one laugh.
    “There are dangerous ideas that pretend to give ethiopian nationality by standardizing it by the name of unity.”
    We must fight for ethiopian unity.
    “No more colonialism.”
    There was no colonialism.

  20. Correction:

    regarding USA expulsion from its military and CIA/NSA bases in Eritrea by Derg, i am not sure when that exactly happened, 1976 or 1977 G.C..

  21. Now lets continue about the CIA or western plot against HIM and Ethiopia.

    In that story there are two camps within Ethiopia,

    a. the camp of the patriots and

    b. the camp of the traitors.

    In the camp of the patriots there are,

    1. Haile Selassie

    2. Ethiopian nationalists

    3. the general Ethiopian public

    In the camp of the traitors there are,

    1. Eritreans

    2. Leaders of the “Ethiopian Students Movement”

    3. EPRP

    4. Meison

    5. EPLF

    6. TPLF

    7. Tribalists

    8. Derg

    9. Likely traitors, among others, Germame Neway, Kassa Kebede, Mengistu Haile Mariam, Walelign Mekonnen, Meles Zenawi, Sebhat Nega and Isayas Afewerki.

    So, we are in search of the truth about the CIA and western plot against Haile Selassie and Ethiopia. Those peoples and groups you find in the camp of the traitors are against us finding the truth, because it would expose them as the ones on the wrong side of history and as traitors. Of course the foreign powers dont want also us to find the truth.

    That is the situation.

  22. Regarding CIA plot or CIA covert operations in Ethiopia, it would be interesting to know when the USA started them, sure not later than 1960 G.C. when the coup d’ etat took place.

    Regarding the coup d’ etat we know,

    1. Germame was educated in the USA

    2. During the coup d’ etat he had contacts with the CIA station chief in Addis Abeba.

    At the end of the court hearings about the coup d’ etat a piece “by” Germame was read, it is not unlikely that with the piece the CIA was announcing the start of the “Ethiopian Students Movement” few years later.

  23. Usa decline
    Fernjs are the source of ethiopia political problem as you explaied it well with ample evidence.
    One ferenj prime minster once said, ” should we look for/find the solution for the war we are confronted in the grave from mr joe”
    In a similar manner, how can ethiopians solve the current problem?
    Of course we can solve it by struggle.
    But it is not yet fruitful.
    So what should we have to do to be successful?

  24. Regarding the “Safari Club” pay attention again to the two quotes taken from above:

    1. In 2002, the Saudi intelligence chief, Prince Turki bin Faisal gave a speech in which he stated that in response to the CIA’s need for more discretion, “a group of countries got together in the hope of fighting Communism and established what was called the Safari Club. The Safari Club included France, Egypt, Saudi Arabia, Morocco, and Iran [under the Shah].”

    2. . In 1976, Iran, Egypt, and Saudi Arabia formed the Safari Club “to conduct through their own intelligence agencies operations that were now difficult for the CIA,” which was largely organized by the head of French intelligence, Alexandre de Marenches.[3]

    The purpose of creating the “Safari Club” to “fight communism in Africa” is bullshit, for many reasons,

    1. As already said the “communist threat” existed in the region already over a decade.

    2. The timing of the formation of the Club,

    a. shortly after (or shortly before) the expulsion of the USA from Ethiopia by Derg.

    b. Shortly before the granting of independence for Djibouti by France in 1977 G.C.. According to Dr. Fisseha in a letter De Gaulle expressed France’s readiness to return back Djibouti to Ethiopia that French had leased for 99 years.

    c. Shortly before the USA ordered invasion of Ethiopia by Somalia in 1977 G.C..

    3. The member countries have special interests related to Ethiopia. Egypt regarding the Nile, France regarding Djibouti, Saudi Arabia regarding the spread of Islam.

    4. As already said, shortly after founding of the Club the members gave orders to Somalia to invade Ethiopia, they also provided support.

    But the purpose could have been even worse than just fighting Ethiopia, rather fighting African nationalism.

    As we already know the USA and the West had also a lot of issues to “settle” with Haile Selassie.

    Ferenjis had many reasons to overthrow Haile Selassie (HIM), revenge being a key factor, among them:

    1. Dont forget that Britain was angry that it was thrown out of Ethiopia in 1945 G.C. and replaced by USA. It was waiting for an opportunity to revenge against HIM. Actually UK started with its revenge mission already in 1946 G.C. with the Bevin Plan.

    Get the youtube video ” I.M. LEWIS “The Somali Interest in the early days ” (i couldn’t post the link here) and listen to the anti-Ethiopian british citizen I.M. Lewis starting at 3:59. Look at his facial expression and tone.

    2. Support for African liberation movements like the Mau Mau rebellion in Kenya, and others in places like Angola and South Africa.

    3. Efforts to create a continental organization (OAU, founded in 1963 G.C. in Addis Abeba) with agendas among others to free the continent from ferenji or western colonialists.

    4. Support for Chinese membership in the UNO instead of Taiwan that USA and ferenjis had preferred.

    The United Nations Resolution 2758, passed in October 25, 1971 G.C., recognized the People’s Republic of China (PRC) as “the only legitimate representative of China to the United Nations” and expelled “the representatives of Chiang Kai-shek from the place which they unlawfully occupy at the United Nations.”

    Two key points we should know here, Haile Selassie, using his popularity among Africans, played a key role in mobilizing the African vote in favour of China (mainland), and after suffering a defeat ferenjis THREATENED, i guess HIM, to revenge in an article published on a ferenji paper or magazine. Was Henry Kissinger the guy who wrote the threat ?

    5. France was reluctant to give up Djibouti that it had leased from Menelik for 99 years in 1878 G.C..
    Consider here the involvement of France in a dubious organization called Safari Club.

    Three sources about the Safari Club:

    A. ” Organized with the blessing of Henry Kissinger, U.S. Secretary of State for the Nixon and Ford
    administrations, the “Safari Club” was the brainchild of French spy chief Comte Claude Alexandre de Marenches and consisted of France, Egypt, Iran, Morocco and Saudi Arabia.

    Information about the group came to light after the 1979 Iranian revolution exposed previously secret documents of the former Iranian regime’s Foreign Ministry. ”

    B. ” The Safari Club was an alliance of intelligence services formed in 1976 to fight the Cold War in Africa. Its formal members were Iran, Egypt, Saudi Arabia, Morocco, and France. The group maintained informal connections with the United States.

    The Club executed a successful military intervention in Zaire in response to an invasion from Angola. It also provided arms to Somalia in its 1977 – 1978 conflict with Ethiopia. It organized secret diplomacy relating to anti-Communism in Africa, and has been credited with initiating the process resulting in the 1979 Egypt Israel Peace Treaty. ”

    C. According to a third source Mobutu’s Congo and Pakistan were also part of this dubious club: ” … Kissinger was representing an unofficial organization: the Safari Club that was among others including Shah’s Iran, Mobutu’s Congo, Saudi Arabia, Morocco and French and Pakistani intelligence services. ”

    (Note: i have difficulty to post a number of links here, including links to these quotes. So i only posted the quotes)

    6. Also let us not forget ferenjis’ desire to revenge on HIM who predicted in 1936 G.C. before the League of Nations: ” … the match has been lit in Ethiopia, but the fire will burn Europe.”  According to observers, in the years before the overthrow of HIM predictions about the fall of HIM were repeatedly published on French newspapers. The predecessor of DGSE was likely behind those publications and it was no doubt a reference to HIM’s speech in 1936 G.C.. If you ask me, all that sounds fishy.

    There are also rumours about France’s roles in creating the Derg.

    7. The OAU resolution in 1973 G.C. to break diplomatic relations with Israel.

  25. ” Need target says: May 1, 2016 at 4:14 pm

    Usa decline
    Fernjs are the source of ethiopia political problem as you explaied it well with ample evidence.
    One ferenj prime minster once said, ” should we look for/find the solution for the war we are confronted in the grave from mr joe”
    In a similar manner, how can ethiopians solve the current problem?
    Of course we can solve it by struggle.
    But it is not yet fruitful.
    So what should we have to do to be successful? ”

    Why this yedibibiqosh chewata ?

    Why not tell the name of the ferenji prime minister ?
    You seem to advocate the hiding of facts, historical or other.

    To answer your question i start with having a clear picture about the situation, and that is possible only by knowing the truth.

    The ferenji role was huge in the past (actually the problems wouldn’t exist if there was no ferenji involvement) and the ferenji role is huge today.

    TPLF came to power and is still in power thanks to ferenjis.

    As a USA puppet TPLF is protected by the USA. USA has thousands of Ethiopian and of Ethiopian origin CIA agents at home and abroad involved in advancing USA interests, among others protecting puppet TPLF.
    Ethiopian attempts to overthrow TPLF through elections in 2005 G.C. was likely sabotaged by the USA. As already said, the USA sabotaged the attempt because it protects its puppet. CIA and NSA are also monitoring Ethiopians at home from their base in the USA embassy in Addis Abeba. That is one way of their job of protecting TPLF. And then there are supports likr financial, arms, training, diplomatic cover etc.

    So, in order to overthrow TPLF those factors need to be considered too.

    ” … Just imagine the hundreds of thousands of non-elected, unaccountable bureaucrats in all of the governments (as distinct from the people of nations) who exist to support America’s hegemony in their own countries. 

    And then imagine the purge that will take place in many of those same countries when American hegemony stops supporting and protecting  those bureaucrats.  That’s what I want to live to see. ”

    https://leaksource.info/2013/10/27/nsa-cia-special-collection-service-agents-posing-as-diplomats-in-embassies-consulates-80-locations-worldwide/

  26. Regarding Robert Mugabe’s anti-ferenji remarks, i wonder if they have something to do with the information he got about ferenjis from Mengistu Haile Mariam.

    Did Mengistu confess to Mugabe about his CIA contacts and did Mengistu express remorse after having realized the ferenji plot (perhaps years or decades later) and that he was used by ferenjis as a tool ?

    If Mengistu confessed to Mugabe, it was likely under the condition that Mugabe keeps it for himself.

    Quote:

    Robert Mugabe noted that “All through history, whites have done nothing but exploit other races. Whites are an oppressive, abusive, dishonest, criminal, and evil race as they themselves admit! We have decided, therefore, to exterminate every white man, woman, and child in Zimbabwe. We will purify our Black African nation of the disease of whiteness. I will show them no mercy. I will show them a new definition of pain. I will finally deliver justice to our people!”

    … “We will show no mercy even to white children. We will grab the suckling baby from its mother’s breast and break its neck. We will beat the mother to death with the baby’s corpse. I will rip the babies from the wombs of white women and strangle them with my bare hands! We know that white babies will only grow up to be oppressive white racists! I am not afraid to get my hands dirty. I look forward to personally participating in the slaughter! It will be a beautiful genocide against an evil race!”

    https://diversitychronicle.wordpress.com/2014/04/18/zimbabwe-announces-ambitious-plans-for-a-final-solution-to-white-racism/

  27. Thanks God, the ferenjis are losing power these days, and are becoming more and more irrelevant.

    But in 1936 G.C. UK, USA, France and even the Soviet Union and others betrayed the principles of the then League of Nations and lifted sanctions against Fascist Italy allowing Mussolini to commit atrocities against Ethiopians. It was of course a foolish idea to trust the promises of a ferenji dominated organization in matters of national security. But few years later the British, French, Soviets and others who betrayed Ethiopia in 1936 G.C. suffered the worst bloodshed in their history, with upto 50 million ferenji deaths.

    We should remember that few years earlier USA (or was it UK ?), that was spying on the industrialization efforts of the Emperor in cooperation with Japan through its embassy in Addis Abeba, alarmed Italy: if the fascist country has intentions to invade Ethiopia it should do it as soon as possible because, due to the fast growing industrialization in the country, Ethiopia will be unconquerable for Italy in few years.

    That was ferenji solidarity at a time when ferenjis controlled most countries around the world.

    1936 NEWS: EMPEROR HAILE SELASSIE OF ETHIOPIA ADDRESSES LEAGUE OF NATIONS. 
    https://www.youtube.com/watch?v=oyX2kXeFUlo

  28. ” 4. Support for Chinese membership in the UNO instead of Taiwan that USA and ferenjis had preferred.

    The United Nations Resolution 2758, passed in October 25, 1971 G.C., recognized the People’s Republic of China (PRC) as “the only legitimate representative of China to the United Nations” and expelled “the representatives of Chiang Kai-shek from the place which they unlawfully occupy at the United Nations.”

    Two key points we should know here, Haile Selassie, using his popularity among Africans, played a key role in mobilizing the crucial African vote in favour of China (mainland), and after suffering a defeat ferenjis THREATENED, i guess HIM, to revenge in an article published on a ferenji paper or magazine. Was Henry Kissinger the guy who wrote the threat ? ”

    Guys, we should investigate who was behind the threat.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*