በደቡብ ሱዳንና ኢትዮጵያ ድንበር አከባቢ የሕወሓት ሰራዊት እንቅስቃሴ ምንም እንዳሌለ ምንጮች ጠቆሙ::
በደቡብ ሱዳንና ኢትዮጵያ ድንበር አከባቢ የሕወሓት ሰራዊት እንቅስቃሴ ምንም እንዳሌለ ምንጮች ጠቆሙ::
#Ethiopia #SouthSudan #Gambella #EUPF #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – የጋምቤላ ፖሊስ እና ልዩ ሃይል ወደ ካምፕ ሆን ተብሎ ሰብስቦ ማስገባትን መሳሪያ ማስፈታትን ወታደሩን ክፍል ከድንበር አከባቢ ሰብስቦ ስብሰባ ግምገማ ማስገባትን አስታኮ ባለፈው አርብ እለት በተከታታይ የኢትዮጵያን ድንበር ዘልቀው በገቡ እና ከባድ እና ቀላል መሳሪያ በታጠቁ የመርሊ ጎሳ አባላት እና የደቡብ ሱዳንን ወታደራዊ ልብስ ለብሰው በግድያ እና በአፈና ላይ በተሰማሩ ታጣቂ ሃይሎች የተወሰደውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ ተከትሎ የሕወሓት አገዛዝ በወንበዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ብሎ በሃሰት እየቀጠፈ መሆኑን እና በድንበሩ አከባቢ ምንም አይነት የሕወሓት ሰራዊት እንቅስቃሴ እንደሌለ በአከባቢው የሚገኙና በአቶ ቶዋት ፓል ቻይ የሚመራው የአኙዋክ ኑዌር አማራ እና ኦሮሞ ብሄሮች የተሰባሰቡበት የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር/Ethiopia United Patriots Front (EUPF)/ብሎ ራሱን የሚጠራው ድርጅት አባላት የሆኑ የጋምቤላ ተወላጆች ገልጸዋል::

በቡማ በኒያኒያንግ ጋጃክ እና ጃኮው በሚባሉ አከባቢዎች እና የድንበር አዋሳኝ ቦታዎች የሚኖሩ እና ጉዳዩን በጥልቀት የተመለከቱ የአይን እማኞች የሆኑን የግንባሩ አባላት የመከላከያ ሰራዊት እየገደለ እየማረከ ነው እየተባለ የሚወራው የወያኔ የሃሰት ቅጥፈት እንደሆነና በአከባቢው ምንም አይነት እንቅስቃሴ ከለመኖሩም በላም ወደ ድንበር አከባቢዎች የተጠጋ ጦር እንደሌለና ከምእራብ እዝ የተመደቡ የሰራዊቱ አባላት የሕወሓት ኢንቨስተሮችን ደህንነት በመጠበቅ ስራ ላይ እንደተሰማሩ ገልጸው በኢትዮጵያውያን እና በደቡብ ሱዳን ስደተኞች ላይ የደረሰው ጥቃት ይደገማል የሚል ስጋት እንዳጠላ ለምንሊክ ሳልሳዊ ተናግረዋል::የጋምቤላ የፖሊስ እና የልዩ ሃይል ከጥቃቱ ቀደም ብሎ ተሰብስቦ ካምፕ እንዲገባ መደረጉ መሳሪያ እንዲፈታ መደረጉ የጋምቤላ ፖሊስ መኮንኖች ለስብሰባ በሚል ሰበብ ክልሉን ለቀው ወደ መሃል አገር መጠራታቸውን የገለጹት ምንጮቹ ሕዝቡ በሕወሓት አገዛዝ ላይ እምነት ስላሌለው ቀየውን እየጣለ ወደ መሃል ሃገር እየተሰደደ እንደሆነ ጨምረው ገልጸዋል::
ከባድ እና ቀላል መሳሪያዎችን ታጥቀው ጥቃቱን ያደረሱት ገዳዮች በሕወሓት መኮንኖች በሱዳን ናይል ግዛት ደማዚን አቅራቢያ እንደሰለጠኑ ጥርጣሬ እንዳላቸው የገለጹት ምንጮች አመጣጣቸውም ከደማዚን መስመር ቀጥታ ወደ ቡማ እንደነበር አስረግጠው ተናግረዋል::ምንጮቹ አክለውም ዋናው አለማ የጋምቤላ ሕዝቦን ሰላም ማሳጣት እና ሰው ተረጋግቶ እንዳይኖር ሽብር መፍጠር መሆኑን ጠቁመው የደቡብ ሱዳን የፖለቲከኞች ድርድር ወደ መጠናቀቅ መቃረቡ ሌላው የሕወሓት እና የደቡብ ሱዳን ስጋት በመሆኑ አከባቢውን የጦርነት ቀጠና በማድረግ በብሄር ግጭት የመጣ ከስምምነት ሊደርሱ የተቃረቡትን እንደገና ወደ ብጥብጥ እንዲያመሩ በማድረግ ላይ አተኩሮ በአከባቢው ሕወሓት እና ሰሜን ሱዳን ያላቸውን የግል ጥቅም ለማስከበር የታቀደ ነው::አከባቢው አሁንም ውጥረት እንዳጠላበት እንደሆነ ምንጮቹ ገልጸዋል:: #ምንሊክሳልሳዊ
ደማችን በ4ቱም መአዘን እንደምድር አሸዋ ተበተነ ከትዉልድ ቦታዉ፣ኤርትራ፣ኬንያ፣ደቡብ አፍሪካ፣ሊቢያ፣የመን፣ሳዉዲ አረቢያ በጥቅሉ አረብ ሀገራት።በነዚህ ሁሉ ቦታ ደማችን ፈሠሠ።በድፍን ሐገራችን በእናንተ ተገደልን መግደል ሢሠለቻችሁ ለባእዳን አሣልፋችሁ ሰታችሁ አስጨፈጨፋችሁን።ለመሆኑ ከጋምቤላ የሚሠበሠበዉ ግብር ሌላው ይቅር 1000ወታደር አይቀጥርም ግብሩን በልታችሁ ሕዝቡን በጥይት አስፈጃችሁት።አንድ ነገር እወቁ የኢትዮጵያን ሕዝብ አስለቅሶ ሠላም ያገኘ ግለሰብ ወይም መንግሥት በታሪክ የለም።እናንተ በትዕቢት ባትቀበሉትም ያለው ሐቅ ግን ይህ ነው።ነገ ፍትህ አደባባይ ትቆማላችሁ።ለገሠ አስፋው፣መላኩ ተፈራ እንዲሁም ሌሎች ከ25ዐመት በፊት ሰዉ ቀና ብሎ አያያቸውም ነበር ዛሬ በተራቸው አቀርቅረው ይሄዳሉ ጊዜ ፍርድ ሠጠ በወቅቱ ጥጋበኞች ነበሩ ዛሬ ያጥጋብ የለም።እናንተም ከሕዝብ ካልታረቃችሁ የቀድሞ የኢሐዴግ…እንደምትባሉ በሕያው እግዚአብሔር ስም እነግራቸዋለሁ።ኢትዮጵያ አኬልዳማ።በመጨረሻምየዛሬ ዐመት በአክራሪ እስላሞች የታረዱ ሠማዕታት ወንድሞቻችን የሚዘከሩበት ወቅት ስለሆነ በረከታቸው አይለየን።በግፍ የተገደሉት በምስራቅ፣በምዕራብ፣በሰሜን እንዲሁም በደቡብ ወገኖች ነፍሣቸዉን ይማር ዘመድ አዝማድን መንፈስ ቅዱስ ያፅናናቸዉ።በግፍ የታሠሩትንም ለፈርኦኖች ልቦና ይሥጣቸዉና ወደቤታቸው በሠላም ያግባቸዉ።
weyanes ARE VERY CRUEL ANIMALS they KILLED THESE INNOCENT GAMBELLANS AND TO MAKE LOOK LIKE SOUTH SUDAN ENVADED THAT PART OF ETHIOPIA. THAT IS A LIE SUDANIES PEOPLE THEY KNEW ETHIOPIAN WELL AND GOOD THEY NEVER TRY IT BY THE TIME OF HILESELASSE,THEY DIDN’T DO IT BY THE TIME OF DERG WHY IS NOW THESE QUEER weyanes ARE doing this.
This is mereja??? Sorry to your mrja. B/c you have no sure tidding.
Who is Minlik salsawi?
what does it mean TPLF? please tell me i am from Russia.
Neru TPLF means like you Habesha ortidox yesytan zer.
Neru TPLF means like you Habesha ortodox yesytan zer.
0922212794
so much sad rip
Bettam yasazinal
Mestinanati imenalew ye ganbela hisb
By anymeans eprdf should bring back the children kidapped by the the invaders !!
ምኒልክ ሳልሳዊ ወይም ራብዓዊ፤
አንድ ወሬ ከናንተ ከወጣ ብቻ ነው ዕውነት የሚሆነው እንጅ ሌላው ሁሉ በናንተ ቤት ውሸት ነው። ሌላው ቀርቶ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ያወጡትን እንኳን ለአስረጅነት ማቅረብ ይገባችሁ ነበር። ነገር ግን ከፍላጎታችሁ ጋር ስለሚቃረን፣ አላቀረባችሁትም። ስለዚህ የፕሮፖጋንዳ መድረክ እንጅ የዜና ሰዎች ልትሆኑ አትችሉም ማለት ነው። ስለ የኢትዮጵያ ሠራዊት ደቡብ ሱዳን መግባት በርካታ ዘገባዎች እየቀረቡ፣ የደቡብ ሱዳን ባለሥልጣናትም መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ሁኔታ፣ እናንተ ግን ጭጭ ማለታችሁ በጣም ይገርማል። ተአማኒነታችሁን ጥያቄ ምልክት ውስጥ እንዳይገባ ተጠንቀቁ! ዕውነት ሁልጊዜ ትመነምናለች እንጅ፣ አትበጠስም እንደሚባለው፣ ዕውነት ነጻ ያወጣችኋልና ሐቁን ተናገሩ!
ንጉሡ ሞቱማ says:
April 22, 2016 at 5:41 am
የዳግም አደዎ ዘመቻ
ቁጥር 12 አሰቸኳይ መመሪያ
+-+++++++++++++++
ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በሱዳን 17 አስማተኞች አህያዎቹን ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ባንዲራችን ላይ በጋኔኑ አስገዳጅነት የጋኔን ምልክት አርገው ሕዝባችንን የእኩልነት ብሔር ብለው ጅል አረጉን። ኢትዮጵያ 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ነች ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን። የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው መከራ ተደቅኖባታል።ሰለዚህ ሁሉም እንደእምነቱ ወደ ፈጣሪ ከልብ አምርረን ማልቀስ ያለንበት ወቅት ላይ ነን። ተራማጅ የአገር ውስጥ አሮሞ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላታችን ጋኔኗ ኢሕአዴግ ብቻ ነች ብለን ከሌሎች ወድ ኢትዮጵያዊያን ጋር የዱሮ ፈቅራችንን መልሰን በጋራ በማንዴላን ራዕይ የዘርን ፓለቲካ እጥፈተን ወደ ዋናው ድህነታችን አናተኩራለን። የአገር ውስጥ ኦሮሞዎች የዘር ፓለቲካ ነቃንብሸ ኢሐዲግዬ ብለውታል። አደዎዎቹ ሌላውን የትግራይ ህዝብ አፉን አፍነው የተሰወረ ግፍ ሲያደርሱበት ቆይተዋል አይ እንዳይናገር ሌሎች ብሔሮች ይሰሙናል እያሉ በጀርባው ሲሳለቁበት ኖረዋል፣ በዋናዎና ከተሞች ላይ አብዛኛው ሠራዊታችን ገብቷል እና ለቆረጣ ወግያ 30 ሚሊዬን ኢሕአዴግ ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አርጎ ያባረራቸው ወጣቶች በትንሹ ተዘጋጅተዎል። የሚከተለውን ተጨማሪ መምሪያ ለ ሕዝባችን እናሳውቃለን ።
1ኛ፣ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ጦሩን አብዛኛውን ሰለ ስራ አስመስለው ለወገኖቻችው እና ለአገራቸው ሲሉ እንዲስሩ ታዘዎል። በጋራ ሰላዮቻችን ጥረት ከተለያየ አቅጣጫ የኤፈርት ንብረቶች ከሙሉ መረጃዎች ጋር ቅጅው በእጃችን ገብቷል። ከድል በኋላ በአገር ውስጥ እና ውጭ ማን አንደሚያስሩ መረጃው ስላለን ሂሳቡን በኋላ እንሠረዎለን። የአባለቱም ሙሉ ስም አግኝተናል ወደፊት ማነው ሕዝባችንን የበደለው እና ለሽግግሩ አስተዎፆ የሚያረጉትን እናየወለን። ሆዳሞቹን ከስብእና ውጪ የረጉትን ታሪክ ሁሉ ተገኝቷል።
2ኛ ኢህአዲግ በእንዘላልነት በተቆጣጠረው ጋምቤላ ላይ ወገኖቻችን በቁጥር 285 ሶዎችን በላይ ወደ ደቡብ ሱዳን ለመግባት ሲል ወገኖቻችን አስጨረሱብን። እንዲሁም በሜደንተረንያን ወሃ ላይ ያ ሁሉ ወጣቶችን አጣን። በመሪሪ ሐዘን ላይ ነን ነፍስ ይማር እንላለን ፈጣሪ ሁሉንም ያያል እንደ ታሪክ ያልፋል። ጎበዝ ወደ ፈጣሪ ተያይዘን እናልቅስ፣ እንተባበር ፣ አገር ውስጥ ያለው ሕዝባችን በረሐብ እያለቁ ነው። የኛ ኡርግም መሪዎቹ ዱባይ ቁርስ ለመብላት ይሄዳሉ። ጎበዝ ቁርስ እና እራት ላይ ቀንሳቹ አንድ ነፍስ አናትርፍ አባካችሁ መሪር ሐዘን!
3ኛ ከመረጃ ው እንደተረዳነው የወለቃይት ችግር ጠንሳሸ ወ/ሮ አዜብ መሆናቸውን ታውቋል። ከኤፈርት በሚዘረፈው ገንዘብ ምክንያት በመሀከላቸው የሻከረ በመሆኑ ድንገት ኢልቂት እነደሚከሰት ተሠምሮ በታል።
4ኛ የኢፈርት ንብረት አባይን ገድቦ ጨርሶ ኢትዮጵያን ለ20 ዓመት ባጀት ማስተዳደር የሚችል ነው።
5ኛ ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል የሚያስዳድር መሪ ብቻ ነው። ሕዝባችን ለሽግግር ለውጥ ተዘጋጁ ተራማጅ መረዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ፣ ጄ/ር ከማል እንዲሁም አቶ ኦባንግ ለህዝባችን የቅድመ ሸግግር ሥርአት መረጃውን በኢሳት ላ ይ አስተላልፈ። አገሪቷን ወዲያውኑ የሚረከበው ሃይል አስቸኳይ መረጃ ለህዝባችን የስፈልጋል።ጉዞ ወደ ፈት ከተረማጆች ኢትዮጵያዊያን ጋር።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር። ንጉሡ ሞቱማ ተራማጅ
[Reply]
Reply
Gelimo says:
April 22, 2016 at 7:06 am
You indicated that Ethiopian history is 4500 years old. That is a naked lie. This is an information age and you can not deny the truth. I am from the kingdom of Jimma. Emperor Menelik conquered Jimma by force, and later Hailesellasie annexed it. That was clearly forceful unity and not voluntary unification You can confirm this in wikipedia, Library of Congress etc. Thus, don’t deny history and stop intentionally saying wrong things. Wake up absent mind Gelimo?
[Reply]
Reply
Aklilu says:
April 22, 2016 at 9:31 am
Gelimo, or whatever facked up name you have you can go to hell if you want, the truth is Ethiopian history is more than 5,000 history. For example, Ethiopia is one of the few contrirs in the world whoes name is mentioned several times in the bible. Gemimo may you were facked by Meles Zenawi that is why you believe in TPLF fiction.
ጋሪ ዋቆ says:
April 22, 2016 at 1:51 pm
Gelimo looks like you got -3/100% in Ethiopian history.. Sorry we are not on the same page on 21 century. የቃላትና የወገን የወያኔ መሰነጣጠቅአበቃ።
የተገኘው መዝገብ ላይ ስምህ ካለ ወየውልህ። አንተ
ትንሿ ሆዳመሪ!
[Reply]
Reply
Berket Geday says:
April 22, 2016 at 2:15 pm
ንጉሡ ጀግና የምንኮራብህ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊ የሁሉንም ልብ ከሰሜን፣ደቡብ፣ምዕራብ፣ምስራቅ አንድ ላይ እንዲያስብ እና እንዲራመድ እረከው። እንዲነው ነብርናኢትዪጵያዊ ተግባር እና መልኩን አይለቅም። ሆዳሞቹ ተልካሻ ናቸው በሚናገሩት ቆሻሻ አጀማመር ማወቅ ይቻላል። ወሬ በቃን ተግባር ብሏል …
[Reply]