የኪነ ጥበብ ማህበራት ለደራስያን ማህበር የሰጡት ምላሽ (በ“ቃና” ቲቪ ጉዳይ)

ይድረስ ለኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር
ሰሞኑን ሥርጭቱን በጀመረው “ቃና ቲቪ” ይዘት እና አሰራር ላይ ለመወያየት በደብዳቤ ባሳወቅናችሁ መሰረት ተወካያችሁን መላካችሁ ይታወቃል፡፡ የኪነ ጥበብ ሞያ ማኅበር ተወካዮቹ (የእናንተም ባሉበት) በተጠቀሰው ጉዳይ ለሁለት የተለያዩ ቀናት የጋራ ውይይት አካሂደው የጋራ የአቋም መግለጫ ማውጣታቸው ይታወቃል፡፡ ይህ የጋራ አቋም በፅሁፍና በንባብ ለሚዲያ ከመቅረቡ በፊት የእናንተ ሁለት ተወካዮችን ጨምሮ የሁሉም የሞያ ማኅበር ተወካዮች መስመር በመስመር በጥንቃቄ ተመልክተው ማሻሻያና ማረሚያ ካደረጉ በኋላ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫው የተሰጠ መሆኑ አይዘነጋም፡፡ መግለጫ ከመሰጠቱ አንድ ቀን ቀደም ብሎ (በ20/07/2008) የደራስያን ማኅበር ልሳን በሆነውና ዘወትር ማክሰኞ ምሽት በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 በሚቀርበው ፕሮግራም ላይ የመግለጫውን ፍሬ ሃሳብ ለህዝብ በመግለፅ ሚዲያዎች እንዲገኙ መረጃ ስታደርሱ እንደነበርም ይታወቃል፡፡ ይህ ጥሬ ሀቅ ባለበት ሁኔታ ባለፈው ቅዳሜ ሚያዚያ 1 ቀን 2003 ዓ.ም በወጣው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የደራስያን ማኅበር ፕሬዝደንት ዶ/ር ሙሴ ያዕቆብ የሰጡት ከእውነት የራቀና የተዛባ መግለጫ እጅግ የሚያሳፍርና የሚያሳዝን ሆኖ አግኝተነዋል፡፡ የመላው የደራስያን ማኅበር አመራርና አባላት እምነት እንዳልሆነም እናምናለን፡፡ የእሳቸው ማኅበር ተወካይና ሌሎች የጥበብ ማኅበራት በጋራ ተወያይተው ያወጡትን መግለጫ በምን ምክንያትና መነሳሳት ለመካድ እንዳነሳሳቸው ለጊዜው ያወቅነው ነገር የለም፡፡ በሂደቱ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ሲሳተፍ የነበረውን የማኅበራቸውን ተወካይ፤ “መግለጫውን ለመከታተል የተገኘ ነው” በማለት ከደራሲያን ማኅበር ተወካይነት ወደ ሚዲያ ተወካይነት ለውጠው፣ ለጋዜጣው ለመግለፅ ለምን እንደተገደዱም አልተረዳንም፡፡ ከዚህም በላይ ማህበራቱ የቴሌቪዥን ጣቢያውን በሚመለከት እያቀረቡት ካለው አመክንዮና ለህዝብ ከገለፁት አቋም ፈፅሞ የራቀና የማናውቀውን ጉዳይ በመናገር አንባቢን ግራ ከማጋባታቸውም በላይ የማኅበራቱን ጥያቄ ያልተገባ ለማስመሰል መሞከራቸው ከምን በመነጨ አስተሳሰብና ዓላማ እንደሆነ ለጊዜው አልደረስንበትም፡፡ በእሳቸውና በመላው የጋዜጣዊ መግለጫው ተሳታፊ በነበሩ የሚዲያ አካላት እጅ በሚገኘው ባለ አምስት ገፁ የሞያ ማኅበራቱ የአቋም መግለጫ በየትኛው አንቀፅ ላይ ይሆን የሳንሱር ጉዳይ የተነሳው!?
የኢትዮጵያ ደራስያንን እወክላለሁ የሚል የማኅበር ፕሬዚደንት የተፃፈን ፅሑፍ አንብቦ መረዳት ተሳነው ቢባልስ ማን ያምን ይሆን!? የሆነስ ሆነና “እነ በዓሉ ግርማን የመሳሰሉ ፀሐፍት በሳንሱር ምክንያት የሕይወት መስዋዕትነት ከፍለዋል” ማለታቸውስ የደራስያን ጉዳይ ጉዳዬ ነው ብሎ የፕሬዚደንትነት ሥልጣን ከተቆናጠጠ ግለሰብ ይጠበቃል ወይ!? ሌላው ቢቀር የደራስያን ማኅበር የአመራር አባል በነበረው ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ጥልቅ ጥናትና ምርምር የታተሙትን “ማዕቀብ” እና “የበዓሉ ግርማ ሕይወትና ሥራዎች” የተሰኙ በብዙዎች የተነበቡ መፃሕፍትን ቢያነቡ ኖሮ በዓሉ ግርማን ጨምሮ በኢትዮጵያ ውስጥ በሳንሱር ምክንያት የሕይወት መስዋዕትነት የከፈለ (የተገደለ) አንድም ደራሲ እንደሌለ በተረዱ ነበር፡፡
እንደሚታወቀው የኪነ ጥበብ ሞያ ማኅበራቱ በመግለጫቸው ያሉት ዋና ፍሬ ሀሳብ ዶ/ር ሙሴ በስህተት አልያም በችኮላ ተረድተው እንዳሉት ሳይሆን “ቃና” ቴሌቪዥን ለውጭ ሀገር ፕሮግራሞች የሰጠው (70%) ተገቢ አይደለም የሚል ነው፡፡ ይህ ሀሳብ የሳንሱር ሳይሆን በሀገር ውስጥ፣ በሀገር አቅም በሚሰሩ ፊልሞች ላይ ጫና ፈጥሮ ፍትሀዊ ተወዳዳሪነት እንዳይኖር በማድረግ፣ ዳዴ በማለት ላይ ያለውንና የብዙ ዓይነት ጥበቦችና ባለሙያዎች ውህደት ውጤት የሆነውን የኢትዮጵያ ሲኒማ አቀጭጮ ያጠፋል፣ አዲስ ለሚከፈቱ ጣቢያዎች በቀላሉና በውስን ሰዎች ሳይለፉ ገንዘብ እንደሚሰራ በማሳየት በመስኩ የተሰማሩ የኢትዮጵያ ዜጎች በሀገራቸው ስለ ሀገራቸው ጉዳይ የሚተርክ ፊልም በመስራት እንዳይጠቀሙና ሞያውን እንዳያሳድጉ እንቅፋት ይሆናል፣ ህዝብን የሚያረካ ሥራን የሰሩና ይሁንታን በማግኘት የተደነቁ ባለሙያዎችም ዝናቸውን በመጠቀም የደሀ ህዝባቸውን ችግር ለመቅረፍ በሚደረጉ የማኅበራዊ አገልግሎቶች ላይ የሚያደርጉትን በጎ እንቅስቃሴና ቅስቀሳ ተፅዕኖ አልባ በማድረግ ያዳፍነዋል የሚል ነው፡፡ በእግረ መንገድም ፊልሞቹ በአብዛኛው ከምዕራባውያን የሚመጡ እንደመሆናቸውና የሚተላለፈው ለቤተሰብ ቅርብ በሆነው የቴሌቪዥን ሚዲያ በኩል ከመሆኑ አንፃር አጉል ባህል በቀላሉ ታዳጊ ህፃናትና ልጆች ላይ እንዳይሰርፅ ሥጋታችንን የገለፅንበት ነው፡፡
የኪነ ጥበብ ሞያ ማኅበራቱ በጋራ ባካሄዱት ውይይት ዶ/ር ሙሴ የእሳቸውን ማኅበር በመወከል በተገኘው ግለሰብ እምነት ከሌላቸው፣ ከቢሮአቸው በአራት እርምጃ ከሚርቀው የጋራ ማኅበራቱ መሰብሰቢያ ቢሮ በመምጣት ጉዳዩን ማጣራት ይችሉ ነበር፡፡ አልያም በአሁን ሰዓት የደራስያን አመራር አባል የሆኑት የሥራ ባልደረባቸው በዚሁ ጋዜጣ ሚያዝያ 26 ቀን 2008 ዓ.ም የፃፉትን ጥልቅና ለብዙዎች ስለ ጉዳዩ የበለጠ ግንዛቤ ያስጨበጠ ፅሑፍ ቢቻል አንብበው ካልሆነም ካነበበ ሰምተው አስተያየታቸውን ቢሰጡ ኖሮ ትዝብት ላይ የሚጥል ስህተት ባልሰሩ፣ መልካም ሥም የነበረውን ማኅበራቸውንም ባላቀለሉ ነበር እንላለን፡፡
(ተፃፈ፡- ከ “የኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ማኅበራት
ጊዜያዊ አስተባባሪ”)
ምነው ኢትቪ በርካታ ባህልን የሚያጠፋ ተከታታይ ፊልሞችን ሲያቀርብ ዝም ያላችሁት ለምን ይሆን? ጥጋቱ 1080ፒክስል የሆነን ምስል ይህ ትውልድ ማሳየት የቻለ ቲቪ ነው እኔን ቅር ያሠኘኝ ጉዳይ ለውጭ ፊልሞች የተሠጠው ሽፋን መቀነስ ይኖርበታል የራሳችንን ባህል እናሳድግ እባካችሁ
They should shut down EBC,this station since it started it produced numerous of lie and deception. EBC did destroyed ethiopian culture of honesty,integrity and decency. Even it changes it’s name from ETV. In another hand KANA should prodcast what ever they choose to. If people don’t like it,just change the fuckn channel. I m just fuckn sick of people dectect other what to watch or do. Let people decided. Why is that everyone respect that? Here is a new culture ” let the people choose whatever they want to watch on their fuckn screen”. It’s not about culture they worried, they worried,nobody going to watch a lame ass movie they make with camcorders. It’s all about money. Culture my ass. And one more thing@ USA not decline,fuck you.@salam,I miss you.
@ Sanjaw,
subhuman CIA agent, better be careful !
1. You could be an Eritrean with a desire to destroy Ethiopian culture.
2. Or you could be a ferenji who wants to spread his shit culture in Ethiopia and Africa.
Well, but ferenjis should be given no chance to influence Ethiopian minds.
And we may need to accuse the people who work for Qana of treason and espionage.
No politeness and tolerance for people who are CIA agents and have cultural subversion agendas. How dare they say they want to broadcast 70% ferenji films ?
We are not in the USA or in other ferenji lands.
Really, we may need to force the Qana people, legally or with other means, to shut the dirty CIA broadcaster.
We may need to view employees in Qana who work in such a hostile project as enemies, and treat them as such.
The mission of the CIA broadcaster is clear: to brainwash Ethiopians in favour of ferenjis and USA.
In favour of ferenjis and USA means, in favour of USA culture, in favour of USA values, in favour of USA corporations and their goods and services, in favour of the USA government, in favour of ferenjis as a race etc.
But we should not give them that opportunity.
And the “Ethiopian” employees of Qana are paid huge sums by the CIA for doing harm to the Ethiopian society in the interest of ferenjis and USA.
Really, we may need to force the CIA broadcaster to shut its office.
Ferenjis have to accept African and Asian cultural superiority, not vice versa.
Ferenji culture should be wiped out from Africa, not supported.
Guys,
i can imagine how the idea to create this CIA broadcaster was born. It was born either in CIA bureaus or in USA government departments. It was born out of ferenji fear and concern,
1. the developing world such as Africa could now use it’s “media power” (here you should consider the size of the African and Asian populations in comparison to the ferenji population, 5 billion versus 1 billion) against ferenjis, just like the ferenjis in the past used their media power against regions like Africa. So, the ferenjis intend here to limit damages for themselves.
2. their culture, values, traditions and languages could go extinct. In many countries ferenji languages are being banned these days.
” Tanzania will become the latest African country to drop European languages for local African one.
Tanzania Plans To Ditch English For Swahili
Tanzania is moving in the right direction
AFRICANGLOBE – The Tanzania Ministry of Education and Vocational Training has opted against the use of English as the medium of instruction in a bid to revolutionize the country’s primary and secondary “education.”
http://www.africanglobe.net/africa/tanzania-plans-ditch-english-swahili/
@USA not decline,if you really worried about ethiopian culture stop sucking Chinese dick and eat American aid wheat instead. You loss your ass hole tightness and keep farting from your mouth and ass.
^^^^^^^^^^^^
Subhuman italian dk sucker faggot Eritrean slave,
Ethiopia is not Eritrea, it is a major food exporter. And that not contaminated GM food that you eat in the USA, but organic food.
Anyway,
USA must accept African and Asian cultural superiority, not vice versa.
Expect that in the years to come we all, Africans, Asians and others, will shit on USA interests, the same way the USA shitted on our interests. Karma is a bitch.