የጫት ጉዳትና ጥቅሞች በኢትዮጵያ – ዶይቸ ቬለ

Ethiopia khat market
ጫት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው ጥቅምና በጤና ላይ የሚያስከትለው ጉዳት በቅጡ እንዲጤን ስለ ጫት ጥናታዊ ጽሁፎች ያቀረቡ ምሁራን አሳሰቡ ። «ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ» የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነው ድርጅት ባዘጋጀው አዲስ አበባ ውስጥ ለሁለት ቀናት በተካሄደው ዐውደ ጥናት ላይ የጫት ኤኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ጠቀሜታ ተዘርዝሯል። በአንፃሩ ጫት ሱሰኝነትን ጨምሮ የሚያስከትላቸው የተለያዩ የጤና ችግሮችም ተነስተዋል። በዐውደ ጥናቱ ላይ የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ስለጫት ጥናታዊ ፅሁፎችን ያቀረቡ ምሁራንን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ያዳምጡ →listen

2 Comments on “የጫት ጉዳትና ጥቅሞች በኢትዮጵያ – ዶይቸ ቬለ”

  1. I heard that people who do this study’s were chewing khat while they discussed about the effects.merkana is the ultimate effect the khat,money for the growers and government and the remaining garaba good for street goats. Any way there is no job in Ethiopia for most youths so it doesn’t make any difference they use it or not.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*