በአምቦ ዩኒቨርስቲ የውሃና መብራት መቋረጥ ተቃውሞ አስነሳ፤ የግቢው ተማሪዎች ተደበደቡ – VOA

በዕረቡ ምሽት ዘገባችን ካለፈው አርብ ጀምሮ ውሃ በመቋረጡ ምክንያት ችግር ውስጥ መኾናቸውን የገለጹት አምቦ ዩኒቨርስቲ አዋሮ ግቢ ተማሪዎች በተጨማሪም መብራት እንደተቋረጠና ይህንንም ተከትሎ የግቢው ተማሪዎች በሙሉ ተቃውሞ ሲያቀርቡ አስለቃሽ ጭስ እንደተወረወረባቸውና እንደተደበደቡ ተማሪዎች ገለጹ፡፡ ዝርዝር ዘገባውን ጽዮን ግርማ ታቀርበዋለች፡፡ ያዳምጡ ↓