በምስራቅ ኢትዮጵያ ረሃቡ እየባሰ መጥቷል:: BBC VIDEO

በምስራቅ ኢትዮጵያ ረሃቡ እየባሰ መጥቷል:: #BBC #VIDEO #Ethiopia

ለፖለቲካ ፍጆታው የሚሯሯጥ አገዛዝ በተንሰራፋበት ኢትዮጵያ በምስራቁ ግዛት ረሃቡ እየከፋ መቷል ሲል ቢቢሲ በዜናው እወጃው ተናግሯል::ምግብ ለማግኘት ሲባል ሕዝቡ ቀየውን ጥሎ እየተሰደደ ሲሆን ሴቭ ችልድረን እንደጠቆመው በምብ እጥረት ከሚሞቱት በተጨማሪ 16 ሚሊዮን ሕጻናት በከፍተኛ አደጋ ውስጥ ናቸው::የእንሰሳት ሞት መጨመሩ ሲታወቅ የአውሮፓ ሕብረት እርዳታውን ለማስፋት እየሮጠ ሲገኝ የአዲስ አበባው አገዛዝ አንድ ጊዜ እርዳታ ያስፈልገናል ሲል ሌላ ጊዜ ደግሞ ረሃቡን በማጣጣል ለመደበቅ እየሞከረ ይገኛል::
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=8DCncoboO2Y]