አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች የማህበራዊ ሚዲያዎች Block እየተደረጉ በመሆናቸው መጠቀም ያልቻላችሁ በሙሉ ይኸው መፍትሄው
የማህበራዊ ሚዲያዎች Block እየተደረጉ በመሆናቸው መጠቀም ያልቻላችሁ በሙሉ ይኸው መፍትሄው
በአቡ ዳውድ ኡስማን የተዘጋጀ አጭር የመፍትሄ ማብራሪያ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሃገራችን አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች የማህበራዊ ሚዲያዎች እንዳንጠቀም እየታገደ ይገኛል፡፡ ህዝቡ በብዛት የሚጠቀምባቸው Whats up, Viber, Tango, Telegram, Facebook Lite, Imo, Skype, etc.. ብሎክ እየተደረጉ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም አልተቻለም፡፡
እነዚህን ሚዲያዎች በመጠቀም ህዝቡ የተለያዩ መረጃዎችን ለመቀባበል፣ ትምህርቶችን ለመማማር እንዲሁም የተለያዩ ጉዳዬችን በቀላሉ ለመለዋወጥ እየተጠቀመባቸው ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እነዚህ አገልግሎቶች በሃገራችን እየታገዱ በመሆናቸው አገልግሎቱ እየተቋረጠብን ይገኛል፡፡
በስልካችን ኢንተርኔት ስንጠቀም በ Operamini ብቻ ፌስቡክ እና መሰል አገልግሎቶችን መጠቀም የምንችል ሲሆን ኢንተርኔት አገልግሎት ሳይቋረጥም ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች እንደ ዋትስአፕ እና መሰል ሚዲያዎች አልሰራም እያለን ተቸግረናል፡፡ ፡፡
ይህን ችግር ለመቅረፍ ከፈለጉ የሚከተለውን መፍትሄ በመጠቀም ከችግሩ በአላህ ፈቃድ በቀላሉ መላቀቅ ይችላሉ፡
መፍትሄ -1
1. በምንጠቀምበት ስልካችን ላይ psiphon የተሰኘውን Application ከኢንተርኔት ላይ ዳውንሎድ በማድረግ መጫን
2. ይህን Application በቀላሉ በ Operamini ወይም በUc browser ማውረድ ይቻላል
3. ይህን Application ለማውረድ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ www.apk4fun.com/int/11320/apk4fun/
4. ከላይ የተቀመጠው ሊንክ ስትጫኑ download it now from APK4Fun የሚል ምርጫ ይመጣልናል፡፡ እሱን በመጫን Application በቀላሉ ማውረድ ይቻላል፡፡
5. ይህን Application አውርዳችሁ install ካደረጋችሁ ቡሃላ ሁለት ምርጫዎችን ያመጣል፡፡ እኛ tunnel all device የሚለውን ምርጫ በመምረጥ ይህን Application መጠቀም መጀመር እንችላለን ማለት ነው፡፡
6. ይህ አፕልኬሽን ወደ ተግባር ሲገባ ሰማያዊ (Blue) P የሚል ምልክት ከስልካችን ጫፍ ላይ ያሳየናል፡፡
Grey P: connecting( ይህ ምልክት ከኢንተርኔት ጋር ተገናኝቶ ስራ ለመጀመር እየሞከረ መሆኑን ያሳየናል
Red P: not connected (ይህ ቀይ ምልክት አፕልኬሽኑ ስራ አለመጀመሩን ያሳየናል
Blue P: connected(ይህ ሰማያዊ ቀለም አፕልኬሽኑ ስራ መጀመሩን ያሳየናል
7. ይህ Application በሃገራችን የተዘጉ አፕልኬሽኖችን በሙሉ ሰብሮ በመግባት እንድንጠቀም ያስችለናል፡፡
8. ይህን Application በPlay Store ውስጥም ልናገኘው ስለምንችል ከሱ ላይ psiphon ብለን በመፈለግ ዳውንሎድ አድረገን መጠቀም እንችላለን፡፡
መፍትሄ -2
ከላይ ከተጠቀሰው Application በተጨማሪ HOLA የተሰኘ Application በስልካችን ላይ በመጫን በቀላሉ የተዘጉትን አፕልኬሽን መጠቀም እንችላለን፡፡ ይህን በቀላሉ ለመጠቀም
1. Play Store ውስጥ በመግባት HOLA ብለን በመፃፍ Search አድርገን ዳውንሎድ ማድረግ እንችላለን፡፡
2. ይህ Application ካወረድን በኋላ ስንከፍተው በስልካችን ላይ የምንጠቀማቸውን Application ለምሳሌ Whats Up,Viber,Facebook Tango, Lite,Imo,Skype,Telegram etc.. ባጠቃላይ ሁሉንም አፕልኬሽኖች MY Apps በሚለው ምርጫ ውስጥ ተዘርዝረው ይመጣሉ፡፡
3. ሁሉንም በስልካችን ላይ የሚገኙትን Application ለማግኘት MY Apps ከሚለው ምርጫ ጎን More የሚለውን በመጫን ሁሉንም ማግኘት እንችላለን፡፡
4. ለምሳሌ Viber ከሆነ መጠቀም የፈለግነው Viber የሚለውን ስንጫን Open VIber የሚል ምርጫ ያመጣልናል፡፡ በቀላሉ Open የሚለውን በመጫን የተዘጋውን አፕልኬሽን መጠቀም እንችላለን ማለት ነው፡፡
መፍትሄ -3
በተጨማሪም HOTSpot Sheild የተሰኘውንም Application በስልካችን ላይ በመጫን የተዘጉ ድረ ገፆችንም ሆነ አፕልኬኖች መጠቀም እንችላለን፡፡
ይህ Application በቀላሉ ለመጠቀም
1. Play Store ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ HOTSpot Sheild ብለን በመፃፍ ሰርች አድርገን ዳውንሎድ ማድረግ እንችላለን
2. ይህ አፕልኬሽን ካወረድን በኋላ ስንከፍተው Connect የሚል ምርጫ ያመጣልናል
3. እኛ የተዘጉትን Application መጠቀም ስንፈልግ HOTSpot Sheild የሚለውን በመክፈት Connect የሚለውን ስንጫን የተዘጋውን Application በሙሉ ሰብሮ በመግባት እንድንጠቀም ያስችለናል ማለት ነው፡፡
4. ይህ Application ስራ የሚጀምረው Connect የሚለው ምርጫ ተጭነን Connected ማለቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡ ይህም ከስልካችን ጫፍ ላይ አገልግሎት መስጠት ሲጀመር አረንጓዴ ወይም ሰማያዊ ቀለም ምልክት ያሳየናል፡፡
እነዚህን Application በኮምፒውተራችንም ላይ በመጫን መጠቀም የምንችል መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡
በአላህ ፈቃድ ከላይ ያሉትን መፍትሄዎች በመጠቀም በሃገራችን እየተዘጉብን ያሉትን የማህበራዊ ሚዲያዎች በቀላሉ መጠቀም ያስችለናል፡፡ ከነዚህ ውጪም ሌሎች ተመሳሳይ Application ቢኖሩም በግሌ እነዚህ ጥሩ እና በቀላሉ ልንገለገልባቸው የምንችል በመሆኑ ሶስቱን እንደ መፍትሄ አቅርቤዋለው፡፡
ማሳሰቢያ፡-እነዚህን መፍትሄዎች ከኢትዬጲያ ውጪ በየትኛውም የአለማችን ክፍሎች ያላችሁም ወንድም እና እህቶች በምትኖሩበት ሃገር እነዚህን ሚዲያዎች መጠቀም እንዳትችሉ የተዘጋ ከሆነ ከላይ በተቀመጡት መፍትሄዎች በመጠቀም ችግሩን መፍታት ትችላላችሁ፡፡
ይህ ጠቃሚ ዘዴ ለሌሎች በማካፈል ከገጠማቸው ችግር እንዲገላገሉ እናግዛቸው፡፡
ሼር በማድረግ ለሌሎች እናዳርስ
አላህ ያግዘን
۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩
ወቅታዊ መረጃዎችን እና ኢስላማዊ ትምህርቶችን ለማግኘት ይህን ገፅ ላይክ ያድርጉ
Click and Like ➤➤ @ https://www.facebook.com/abudawdosman
Click and Like ➤➤ @ https://www.facebook.com/abudawdosman

ወያኔ ብሎክ አረኩ ብሎ እየተኩራራ ነው ግን አይችልም INSA የተባለውን ተቋም የሚገኝበት ሥፍራ ንፋሥልክ ላፍቶ ወረዳ 3 የአፍሪካ ህንፃ በሚል ሽፋን ተደብቆ ያለ እንዲሁም በጎልፍ ሜዳ ከቴሌው ጎን ያለ ሲሆን ይህን መረጃ ለማታውቁ ግልፅ ይሁንላችሁ በተደጋጋሚ ይህን ድርጅት ለማውደም የሚቻለንን እናድርግ የህዝብን ጩኽት ለማፈን እየተጣጣሩ ይገኛሉና እርምጃ ይወሰዳል።
የINSAን ፋየር ወል የሚሰብሩ VPN በሚሥጥር ሥለሚተላለፋ በንቃት ተከታተሉ ለወያኔ ካድሬዎች እንዳታሳውቁ IP መርጠው ብሎክ ሥለሚያረጉ አፕልኬሽኖችን በሚሥጥር ያዙ
ሞት ለወያኔ ህዝብን ማፈን አይቻልም
Stand together and get rid of weyanes out of Ethiopia, join the movement don’t just sit aside and wach.
አቡ ዳውድ ኡስማን ግዜህና ህውቀትህን ተጠቅመ ይህንን አስፈላጊና አንገብጋቢ መረጃ ለወገን በማድረስ ልትመሰገን ይገባል።ወቅታዊና አስፈክላጊነውና የግድ ወያኔን በመሳሪያ በመታገል ብቻ ነው የምናስወግደው ብለን ማመን እንደሌለብና በተለያዩ መንገዶች ማዳከም እንደሚቻልና ወያኔም (ህውሀትም)የራሱን ጥላ ማመን እስኪያቅጠው ድረስና ጨርቄን ቅሌን ሳይል ወደመጣበት ወደዛው ደረቅ መሬቱ መላክ ይቻላል ! ደግሞም መሆኑም አይቀርም ።ሁላችንም በቻልነው ሁሉ መንገድ ይህንን ጨቃኝ አረመኔ ዘረኛ ገዳይ ውሸታም ህዝብ ያልመረጠው መንግስትን ህዝባችንን መረጃ በመስጠትም ሆነ በመቀበል ከስርሀቱ ጋር ያለውን ግንኙነት በማቋረጥ የመሳሰሉትን ሁሉ በማድረግ ;ይህንን አስከፊ የወሮ በሎችንና ነፍሰ ገዳዮች ቡድን ከስር ከመሰረታቸው ነቅለን እንጥላቸዋለን።ሁላችንም የየበኩላችንን እናድርግ ።አገራችን ወደ ባለቤትዋ ህዝብ እጅ ትገባለች!! ሞት ለጨቃኙ ,ለወንበዴው ,ለሽፍታው ወያኔ!!!’!!!!!!!!
አላህ ይስጥልን
እናመሠግናለን
የኦሮሞ መሬት እየተሸጠ መቀሌ ላይ ግዙፍ ፋብሪካ ይገነባል!
ደቡብ ክልል ላይ የሃይል ማመንጫ ግድብ እየተሰራ ለትግራይ ፋብሪካዎች በነጻ ጥቅም ላይ ይዉላል!
የጋምቤላ መሬት እየተሸጠ ለትግራይ መንገድ ልማት ይዉላል!
የቤኒሻንጉል ወርቅ እየተሸጠ የህዉሃት ባለሃብቶችን የዉጭ ምንዛሬ እጥረት ይፈታል!
አማራዉ ከመሬቱ እየተፈናቀለ ለትግራይ ሰፋሪዎች ይታደላል!
አመናችሁም አላመናችሁም እየሆነ ያለዉ ይሄ ነዉ፡፡!
ወላሂ እውነትህን ነው
ሞት ለወያኔ አላሁ አክባር
Nowadays information is a very critical thing to us. so thank you so much! It is time to stay awake ….
ምክር ጠፍቶ ምክር ተሳስቶ
ማረሻው አንድ ብር ምንሺር በመቶ
አለመታደል ሁኖ ወንድም ወንድሙን እየገደለ
ይኸው እየተገዳደል እዚህ ደረስን ምን ይሻላል?
የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል!
ከኢትዮጵያ የተዘረፈው ገንዘብ መጠኑ መጠኑ በትክክል አይታወቅም እሚያቁት ሌቦቹና የሌቦች ተባበሪዎች ገንዘቡን የሚያስቀምጡበት ሃገር መንግስታትና ርደታ ሰጭ ነን ባዩቹ ሌሎችም የወገን ነጣቂዎች ብንላቸው ነው ሌላ ሰም ይውጣለቸው
በእኛ አነጋገር ሌብነት፣ንጥቂያ፣ዘርፋ፣ቅሚያ፣ማጭበረበር እነለዋለን
በብልጣብልጦች አጠራር ግን ሙስና ይሉታል አዎን በቡድን ተደራጅተው ይባስ ብሉ ከጎሳዎች መካከል ለስርቆት የሚሆነው ሰው(ሰዎች) በሹመት፣በትምህርት፣ደም በተቃቡ ሰዎችን መካከል ሽፋን በመስጠት ወደማዕካላዊ በማምጣት የሚዘረፈው ገንዘብ ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነው
አሁን በሃገሪቱ ያለው ርሃብ ፣ጠኔ፣ድርቅ ያለው የውሃ የግጦሽ እጦት እዕምሮ ላለው ሰው እኔ እንጃ ያማል! ያሳምማል፣ወገኖች በጣም ያማል! እኔን ያመኛል እናንተስ?
ታድያ ወደስልጣን ለምን ተመጣ ቢባል ለኪስ አብዩት ማደፈንዳት አለባቸው ሰፈርተኞቹ ጉልበተኛች
የተዘረፈ ገንዘብ መጠን ማን አውቆት ገንዘቡን ዘረፉ ሃብቱን አሸሹ ይህ አልበቃ ብሎ ደግሞ እምነት የለህም እምነትህን ጎሳ ሰፈርህን እምንሰጥህ እኛው ሰልጣን ላይ ያለነው እያሉን ነው
ሳ.አ
jazakalah
Ene ISIS AHUN TEnqTOBACHOAL yalacheh merchia
Afghanistan meseded bicha neaw.
Don’t post your forged video footage. We know your soft spot.
You know us more than everyone we will fuck you up and down. Aram ye
Shermuta lejoch .
Ahun tgrie woyanie dekmual, Tenkren enawdmew.
0934126849