አሜሪካ ኢሕኣዴግ የሕዝቡን ችግር በተግባር መፍታት እንዳለበት አሳሰበች::

የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዩናይትድ ስቴትስ አስታውቃለች

የዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የዴሞክራሲ ሰብዓዊ መብትና የስራ ጉዳዮች ረዳትሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ በዚህና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋርተወያይተዋል።

በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዴሞክራሲ፣ የሰብዓዊ መብቶችና የሥራ ረዳት ሚኒስትር ታም ማሊኖውስኪ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል
………………….
የኦሮሚያ ህዝብ ተገቢ ብሶቶች እንዳሉት የተቀበለው የኢትዮጵያ መንግስት፤ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዩናይትድ ስቴትስ አስታውቃለች። የዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የዴሞክራሲ ሰብዓዊ መብትና የስራ ጉዳዮች ረዳትሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ በዚህና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋርተወያይተዋል።

በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዴሞክራሲ፣ የሰብዓዊ መብቶችና የሥራ ረዳት ሚኒስትር ታም ማሊኖውስኪ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋልበዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዴሞክራሲ፣ የሰብዓዊ መብቶችና የሥራ ረዳት ሚኒስትር ታም ማሊኖውስኪ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል

የሕዝቡ ችግሮች እስኪፈቱ ድረስ ግን፤ መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን መክፈት፤ የሲቪክ ማሕበራትበኦሮሚያ ሚናቸውን እንዲጫወቱ ማድረግ፤ የጸጥታ ሃይሎች ማእከል ያደረግ ምላሽ ከመስጠትመቆጠብ እንዳለበት ረዳት ሚኒስትሩ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

እስክንድር ፍሬው ነው ያነጋገራቸው ዝርዝሩን ይዟል። http://amharic.voanews.com/audio/3261890.html