የወልቃይት ጠገዴ እናቶች የሕወሓትን ሽምቅ ተዋጊ ኃይል በበርበሬ ብጥብጥ መማረክ ችለዋል፡፡

ወልቃይት ጠገዴ የዛሬ ውሎ (መጋቢት 15 ቀን 2008) By Muluken tesfaw

ከ400 በላይ የሚሆኑ የዳንሻ እናቶች ልጆቻችንና ባሎቻችን መልሱ ብለው ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ፡፡ የትግራይ ሽምቅ ተዋጊ ኃይል በጠመንጃ ከበባቸው፡፡ የወልቃይት እናቶች ጣሊያን ላይ እንዳደረጉት ሁሉ በርበሬ እየበጠበጡ በዐይናቸው ላይ ደፉባቸው፡፡ መሣሪያቸውንም ማረኳቸው፡፡ የወልቃይት ጠገዴ እናቶች የሕወሓትን ሽምቅ ተዋጊ ኃይል በበርበሬ ብጥብጥ መማረክ ችለዋል፡፡

———-

የዳንሻና የጠገዴ ወጣቶች ጥገኝነት በሶሮቃ ጠይቀዋል (የሚያስቅ ግን ደግሞ እውነት)፡፡ በቃ አንድ አገር ላይ እየኖርን አይደለንም ማለት ነው፡፡ ባለፈው ዓመት ግጨው አካባቢ በነበረው የአርማጭሆና የሕወሓት ውጊያ ምርኮ እንደነበር አውቃለሁ፡፡ በዚህ ዓመት ነገሩ አድጎ የወልቃይት ጠገዴ ወጣቶች በተወለዱበት አካባቢ መኖር አልችል ብለው የሶሮቃ ወንዝን ተሻግረው ሶሮቃ ከተማ ላይ የአማራን መንግሥት ጥገኝነት ጠይቀው በኬንዳ መኖር ጀምረዋል (የሚያሳዝን እውነት)፡፡ የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር በየሠዓቱ እየጨመረ ነው አሉ፡፡ አሁንም ከአብራጅራና አብደራፊ የሚደርሱ ብዙ ወጣቶች አሉ፡፡ የጠገዴና (ጠገዴ ከሁለት መሆኑን ልብ ይሏል) የአርማጭሆ ወጣቶች የጀግና አቀባብ አድርገውላቸዋል፡፡

—-

አቶ ሊላይ ብርሀኔን በተመለከተ ያለ አዲስ መረጃ

ሁለት የሕወሓት ታጣቂዎች ጠልፈውት ሳለ ሽጉጥ መያዙን ስላልተገነዘቡ መኪና ውስጥ ይዘውት ገቡ፡፡ ነገር ግን እንደሚገድሉት አስቀድሞ የተገነዘበው ሊላይ ሁለቱንም እንደገደላቸውና በመጨረሻም ሌላ ወታደር እንደገደለው የሚገልጽ አዲስ ወሬ መጥቷል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ወደ መቀሌ ባዶ ስድስት ተወስዷል የሚሉም አሉ፡፡ ሁለቱም ወሬዎች በሰፊው እየተነገሩ ያሉ ቢሆንም ግልጽ የሆነ የለም፡፡

——–

የጳጳሳቱ የእነ አባ ኤልሳ ምክክር የጊዜ ገደቡ ነገ ነው፡፡ ነገ የታሰሩት በሙሉ ካልተፈቱ መንገድ ይዘጋል፡፡

——-

ከአቸፈር፣ ከዳሞት፣ ከቋሪት፣ ከደብረ ታቦር፣ ከጋይንት፣ ከበለሳ፣ ከዋግና ከጎባ ላፍቶ ወደ ጠገዴና ወልቃይት የሚሔዱ ሰዎች መበርከታቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ መውሰድ አለበት፡፡ መላው ኢትዮጵያዊ እንደ ኦሮሚያው ሁሉ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን ግፍ ማውገዝ አለበት፡፡

—-

ይህ በዚህ እንዳለ በመተከል ቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ አሰቃቂ ወንጀል አቶ እንየው በተባለ የአማራ ተወላጅ ግለሰብ ላይ ተፈጽሟል፡፡ በግለሰቡ ላይ የደረሰው አሰቃቂ ነገር ለአንባቢ ስለማይመች ልዘለው ግድ ብሎኛል፡፡

ቤኒሻንጉል እስከ መቼ የብሔሮች እስር ቤት ሆና እንደምትቀጥል አላውቅም፡፡

12 Comments on “የወልቃይት ጠገዴ እናቶች የሕወሓትን ሽምቅ ተዋጊ ኃይል በበርበሬ ብጥብጥ መማረክ ችለዋል፡፡”

  1. Le 41 amet le and afta
    sayaqom Telatachn yetgrai
    woyanie eñan eyegedele
    ena agerachn eyaTefat
    ygeñal.
    Lemedan and bcha mrcha
    alen.
    Esum: woyanien megdel
    new.
    Jegnoch, beyalenbet
    beyegiziew wedaj meslen
    bemeqreb, lemanm
    sanasawq bedbq yetgrai
    woyanien engdel.
    woyaniewochn sngelachew
    yeterefut sisheshu weym
    siyalqu bcha neTanet ygeñal.
    Megdeya mesariyana
    sltoch:
    Tyit, bomb, slu mesariya
    (goradie, seyf, meTrebiya,
    bilawa, Tor, ankasie),
    bebox, qomeT, dngay, merz,
    maqaTel, maneq, mafen,
    wede gedel, gudguad
    megefter, kewha masmeT,
    bebeshta maslekef, etc new.
    Zm blen mawelawel lemaleq
    new.
    Saichersun qedmen megdel
    alebn.

  2. would you guys have some picture/photo/ about what is going on the walkayet area like the Oromo youth shared the photo and video from the place where woyanes doing their fascist activity.

  3. aye OLF legna self endeweta tifelgaleh ? KKKKKKKKKKKKKKKK

    olf enkuwan eelqayt Melaw Amara bemot des yelewal

    EGNA NEN YEMINAGOBEb

    deros man redtot yawkal Amaran ?

    Amara raskin tekelakel ende jegnaw Abatih

  4. ay wishet mewed, tatko yemetawin berber betebetuna aynu lay sidefubet temarke yekebebachew. eshi yihe yihun. ato lilayin alachu demo hulet wetaderoch yizewit heduna huletunim gedelachew eko. keza yetignaw wetader new gedayu? weyis kemot tenesto new. mechawecha aregachihun beka

  5. ከማናቸውም ግዜ የከፋ የብሄር ጭቆና ግድያ ዝርፊያ ዜጎች ጭሰኛ የሆነኑበት ዘመን ላይ ነን ሁሉም ኢትዬጵያዊ ባንድነት ተነሥቶ ባንዳውን ወያኔ ያሥወግድ።

    አማራ ኦሮሞ በግድ ትግሬ ባንዳ መሆን አይችልም!

  6. Taken from Aynadis Tesemas timeline
    ወይ በትግራይ ስር ኑር – አለዚያ አገር ልቀቅ!
    ሌላ ምርጫ የለም ይህንን እንድታውቅ!
    ስለመሬቱ እንጅ
    ስለአንተ እንደሆነ ብዙም አንጨነቅ!
    እኛ እንዳልንህ ቀጥል ሳታሰማ ሮሮ!
    ብለው ካሉኝ ታዲያ ኑሮየ ምን ኑሮ!
    ልጅ ወልዶ ማሳደግ: መዳርና መኳል:
    በሰላም ለመኖር እንደምን ተቻለ!
    በትልቅ ራስ ቅል ትንሽ አንጎል ሳለ!

  7. Be yebotan be etiopiya bemulu meriet be tgrai woyanie bewd waga yisheTal, derg yeweresachew ena yeserachew drjitochm yisheTalu.
    Le amara, oromo, debub, afar, sumali yetesera fabrika yelem.
    YemisheTew merietna drjit genzeb yet geba?
    Genzebun tgrai woyanie kefilun letgra fabrika sra yawlewal, kefilun le tgriewoch investor blo yakefaflewal.
    Bemnm menged ke tgrai woyanie cher neger linoren aychilm.
    Slezih Tenkren tgrai woyanien mawdem alebn.

  8. ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ማለት ይህ ነው ባንዳውን ወያኔ ማሥወገድ ያ ነው ትልቅነት መሬቱን እየሸጡ እየነጠቁ ጭሰኛ ማረግ የባንዳ ሥርአት ነው ግዜው አብቅቷል።

  9. በትልቋ ሀገር ኢትዬጵያ ትንሽ አንጎል ያላቸውን ወያኔዎች እናሥወግድ።

  10. Ahun ye gonderu abun aba elsa be mayagebachew gebtew welqait Tegedien suri le masfetat tew amTen blew eyeshemegelu new.
    Le Telatachn ye tgrai woyanie mesariya hunew amaran lemasTeqat eyeTaru new.
    Ye woyanien siera alawequtm.
    Leysmula le papasnet endiwedaderu adrgo amst dmToch bcha sledegefo techenfewal. Ato matias temereTewal yalachewn machberber enkua beqTu altegenezebutm. Neger grahn simetah yaltemetawn endimetaw sTew aydelem. Politika new, yemebt, yemannet, yeneTanet neger new.
    Befrhat taTrew ye woyanien Tor fertew eshi belu yetebalachuhtn blo shimglna yelem.
    Baschekuay shmglnawn yaquarTu.
    Sewn endayajajlu.
    Ayagebawetm.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*