እውን ኢህአዴግ ከግንባርነት ወደ ውህድ ፓርቲነት ይሸጋገራል?
እውን ኢህአዴግ ከግንባርነት ወደ ውህድ ፓርቲነት ይሸጋገራል? Tadesse Biru Kersmo
ስለዚህ ጉዳይ መወራት ከጀመረ ዓመታት ቢቆጠሩም እንደኔ ግምት ተግባራዊ የሚሆን አይመሰለኝም፤ በድፍረት ካደረጉት ደግሞ የሥርዓቱን ውድቀት ያፋጥናል። ለዚህ ምክንያቶቼ ሦስት ናቸው።
1) የህውሓትን ማዕከላዊ ኮሚቴ እና ሥራ አስፈፃሚ እንዳለ የውህዱ ፓርቲ ማዕከላዊና ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ካልሆነ አሁን ያለውን የህውሓት የበላይንትን ማሰጠበቅ ይቸግራለ። ተዋሀድን እያሉ የህውሓትን ማዕከላዊ ኮሚቴ እና ሥራ አስፈፃሚ እንዳለ የውህዱ ፓርቲ ማዕከላዊና ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ማድርግ ደግሞ የሚቻል አይመሰለኝም። ኢህአዴግ በህወሓት የሚመራ መንጋ እንጂ ውህድ ፓርቲ ሆኖ መቆም የሚችል አይደለም።
2) ኢህአዴግ ራሱ ያረቀቀውን “ህገመንግሥት” ተብሎ የሚጠራውን ሰነድ መምሰል አለበት። በህገመንግሥቱ ኢትዮጵያ በዘር የተደራጁ ስብሰቦች ድምር ነች — ኢህአዴግም እንደዚያው። ኢህአዴግን ወደ ውህድ ፓርቲ ቀየሩት ማለት ህገመንግሥቱን ችግር እንዳለበት አመኑ ማለት ነው። ይህን ለማደረግ ድፍረት ያላቸው ሰዎች ኢህአዴግ ውስጥ አሉ ብዬ አላምንም። ለታይታ ብቻ ካደረጉት አሁን ካለው የባሰ ሽባ ድርጅት ይመሠርታሉ፤ በዚህም ፍፃሜያቸውን ያቀርባሉ።
3) ውህዱን ፓርቲ አገራዊ መሪ ያስፈልገዋል። አስካሁን ኢህአዴግ ክልላዊ እንጂ አገራዊ መሪ ማውጣት አልቻለም። የክልል መሪዎች የፌደራል ስልጣን ሲይዙ በኮታ ስሜት ነው እንጂ ወጥ በሆነ መንገድ አይደለም። ኢህአዴግ ውስጥ የአገራዊ መሪ እጦት ድሮም የነበረ ችግር ቢሆንም ከመለስ ህለፈት በኋላ ተባብሷል። ድሮ የለቀቁት የህወሓት ሰዎችን (እነ ስየ አብረሀን) ለመመለስ ያላሰለሰ ጥረት እየተደረገ ያለው ይህንን ቀዳዳ ሊሸፍኑ ይችላሉ ብለው ስለሚያሰቡ ይመስለኛል። ግን አነሱንም ቢሆን የምናውቃቸው በክክልል ነፃ አውጭነት በመሆኑ ቀዳዳው መሸፈን የሚችሉ አይሆኑም።
ከላይ በዘረዘረኳቸው ሦስት ምክንያቶች ሳቢያ ኢህአድግን ውህድ ፓርቲ የሚያደረጉት አይመሰለኝም፤ በድፍረት ካደረጉት ግን በወንጭፍ የሚገነደስ ጎልያድን ይሰሩልናል።
የትግራይ ወያኔ የበላይ ሆኖ ሊመራው ያሰበው የውህደት ሴራ በአማራና ኦረሞ መምህራን የተደራጀ አመራር ይከሽፋል:: መምህራን የኢትዮጵያን መፃኤ እድል የመወሰን አቅሙም ክህሎቱም በእጁ ነው::
Smun biqeyir bayiqeyir tgrai woyanie Telatachn slehone lndemessew gdieta alebn.
Mewdem enj liela mrca le tgrai woyanie yelem.
Weyane mamen kebro new weyane gudgad kalteketete selam yelem ye ETHIOPA hizb tenes bandenes weyane lmedemses
wordofa says:
March 19, 2016 at 7:48 pm
1. ንጉሡ says:
March 19, 2016 at 7:04 pm
ዳግም የአደዋ ዘመቻ ቁጥር 5 መመሪያ ይድረስ ነፃነት ለናፈቀው ኢትዮጵያዊ በሙሉ።
ሕዝባችንን ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ አሁንም መግደሉን፣ማሰሩን እንደ አበደች ውሻ ጋኔኗ፣ ሆዳሟ እሀድግዬ( ምርጥ 1000 አደዎዎች ከነ ቡቺሎቹ ጋር) በኦሮሚያ፣በአማራ፣በጋምቤላ፣በሱማሌ፣በአፊር እና በትግራይ በጉልበት መግደልና ማንገላታቱን ቀጥለዎል። ሰሊዚህ ተራማጅ የትግሉ አጋሮቻችን ጋር በመሆን እንዚህን ሆዳም እና በሱዳን አሰማት 17 አህያ ላይ ተቀምጠው የኢትዮጵያን ህዝብ በቁመና እያለ ለነፃነቱ አህያ ሆኖ በዘር በጎሣ እንዲያስብ ያደረጉትን በእግዚአብሔር እርዳት እንደ አባቶቻችን ኢትዬጵያ እንደ አገር ብለን ለመነሳት አደዎን እንደግማለን ለዚሁም በተጠንቀቅ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን።
1ኛ ለኢሐዲግ ሆዳቸውን አምልከው አገራቸውን ለማዘናጋት እንደ ተልካሻ የሚናገሩትንና የሚፅፍትን ሆዳቸው ስለአሳበዳቸው፣ የታሪክ ገለቦች ብላቹ ንቃቹ ተውት። እኛ ወሬ በቃን ስራ ላይ ነን!!!
2ኛ የትግሉ ፊሽካ ሲነፈ፣ስራችንን በጦሩ ውስጥ እና በፓሊስ ውስጥ አንድ ሰው ወደ ህዝብ እንዳይተኩስ በየቋንቓዎች ተገልጿል ከዚህ ውጭ ካለ ተራማጅ የጦር አባላት እዛው ቀደመው እርምጃ ይወስዳሉ።
3ኛ የኢህአዴግ ሰላዬችን ከፊፍለን በተራቸው እነሱን እንደሰልሉ አርገናል። እሐዲግ የወረወራቸው የቀድሞ የጦር አባላት መረጃዎችን ቀርበው ኢሐዲግን እንደሰልሉ አርገናል።
4ኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አሁን የአንድነት ዘመቻ እና ማእበል ላይ ነን፣ ጊዜ የለንም ሕዝባችን እንደ አህያ እያለቀ ነው በዘመኑ ጎርፍ የመጣቸው የጥፋት ጋኔኖቹ። ተራማጅ የኦሮሞ መሪዎቻችን በፍጥነት ሰለተራመዳቹ እናመሰግናለን፣ በአንፃሩ ጥቂት ያልነቃቹ ካላችሁ በትውልድ ታረክ ፍርድ እንጠይቋችሀለን። የዘር ፓለቲካ እና ወሬ በቃን የምንፈልገው ቅን ልብ ያለው ከሽግግሩ በኋላ እትዬጰያን በእኩል አይን ማስተደደር የሚችል ብቻ ነው። ያ ቅን ልብ ያለው የትግራይ፣ የኦሮሞ፣ የአማራ ወዘተ ገበሬም መሆን ይችላል።
5ኛ በየአቅጣጫው ሆዳሞቹ ንብረት መሸጥ እና መግበስበስ ዘመቻ ላይ ናቸው። የአየር መንገድ እና የባንኮች ባለ ሙያዎች የአገሪቱ ንብረት ሲዘረፍ መረጃዎችን ለኢሳት መረጃ ባንክ ማስተላለፍ ግዴታ አለባችሁ። ሕዝባችን ኢሐዲግ የወጣቸው ማንኛውም የቤትም ሆነ የንብረት ግዢ በአዎጅ ሲለሚሻር እንዳይሳተፍ በጥብቅ እናሳስባለን።
6ኛ በየአቅጣጫው የተዘጋጀው ሐይል ጎረቤትህ ስለሆነ ማእበሉ የተቀናጀ ነው። በ ማህበራዊ ገፅ ላይ መረጃ እንዲደርስ ተባበሩ።
7ኛ ሕዝባችን አሁን የምንጠባበቅበት ጊዜ አለመሆኑን አዎቆ በተዎረድ ደ/ር ብርሐኑ ነጋ የሽግግሩ ቆራጥ መረያችን፣ ጀነራል ከማል ገልቹ፣ ከትግራይ ነፃ አውጭ፣ግንቦት 7፣ አርበኞች ግንባር፣ በመለው አገር ውስጥ ያለውን ተአራማጅ ጦር ይመራሉ።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!! ለሕዝባችን አሰራጩ፣ አድርሱ።
ንጉሡ ሞቱማ ከ አምቦ ጫካ ጸ/አጥ
ተራማጅ የለውጡ ንኡስ ታጋይ
[Reply]
ንጉሡ ሞቱማ says:
March 11, 2016 at 6:09 am
ዳግም አደዎ ዘመቻ አስቸኳይ ጥሪ!!!
ነፃነት ወይም ባርነት!!!
በቁመና መሞት ወይም በማእረግ ለኢትዮጵያ ብሩህ ቀን መሞት!!!
ታህሣሥ 1 ቀን 2008 ዓ•ም•
•• መመረያ ቁጥር 4•••
Are you ready for radical change for equal opportunity blessed land Ethiopia for all in the name of ” ADOWA victory again in coming soon!!!”
ጥሪው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው፣ሰሜን፣ደቡብ፣ምስራቅ አና ምዕራብ ፣ ኢትዮጵያዊ ማለት ማነው? ቅን ና እውነተኛ፣ሃይማኖተኛ/ፈረሃ እግዚአብሔር ያለው፣ጥበብን በልቡ ያሳደረ፣ ጠንካራ በአስተሳሰብ ጤነኛ ደፈር፣ ሃገር ወዳድ ጀግና አትንኩኝ ባይ፣ ሲጠቃ አሻፈረኝ ባይ ትውልድ አከባሪ ነው።
1• ኢሕአዴግ ስልጣን የማስረከብ የተሰጠው ጊዜ ገደብ አበቃ። የተላኩት ጠ/ሚ ሀ/ማርያም እንደ እስስት ፓርላማቸው ላይ በጭንቀት ሌላ አሰመሰልው አጥፈተናል ብለው ተናዘዙ። የኢትዮጵያ ህዝብ ከአሁን በኋላ ሞኝ ነው። ወደኋላ የለም የሞቱ ት ሰዎች ቁንጫ አይደለሙ፣ በኦሮሚያ፣ በጉንደር፣በጋንቤላ፣በሱማሌ፣በአፈር፣ በትግራይ ክልል ከአደዎ ምርጥ 1000 ወርቃማ ባለስልጣቢች ቤተሰብ በስተቀር። በ25 አመት ውስጥ ሰንት መአት ሰው ጨርሳቸሃፀረ??? ከዚህ በኋላ በቃችሁ ሆዳም እሐዲግየ???
2• ጥሪያችን ለሁሉም ኢሐዲግ ስራዊት እና ፓሊስ ውስጥ ገብቷል፣ ተደራጅተዋል ፣ በተጠንቀቅ ከአሁን በኋላ በሕዝባችን ላይ የሚተኩስ ከላ ቀድመው እንዲመቱ ታዛዙን ሁሉ በአብዛኛው መመሪያው ደርሷል። ሁሉም ቀን እና ዶሮ ሲጮህ እየጠበቀ ነው።
3• ጦርነቱ ለይቶ በ1000 አደዎች ላይ ብቻ ነው፣ አንጂ ከጭቁኑ ወገናችን የትግራይ ህዝብ ጋር አይደለም። ከዚያ በኋላ ዶ/ር ብርሐኑ የሽግግር መንግስቱን እና ጄነራል ከማል ጦሩን ይመራሉ።
4• ሕዝባችን በየአቅጣጫው ለለውጥ ስለተነሳ ጨዎነት በተምላበት ሁኔታ በለውጡ ማእበል ውስጥ እንዲሳተፍ እናሣስባለን።
5• “ሮድ ማፕ(Blue print Ethiopia Road Map for new transition Gov’t ” (The final Core summary point form Ethiopian scholars) በሙሁራኖች አማካይነት በተከበሩ አቶ ኦባንግ ሜቶ በኩል ለህዝባችን በቅርብ ቀን ይገለፃል።
6• አገር ወዳድ በኢሐዲግ ውስጥ ያላችሁ ጦር ፣ ፓሊሶች የራሳችሁን ሂሊና ፍርድ ይዛቹ በለውጥ ውስጥ በሚስጣችሁ መመሪያ መሠረተ በኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውም ክፍተት ሳይፈጠር ከ ሽግግር መንግስቱ ጋር ተሠራላችሁ።
7• የተደራጀ ሐይል በየአቅጣጫው ስላለ በጨዎነት እና በመረዳዳት ከእግዚአብሔር ጋር እንወጣዋለን። በፀሎት ወደ ፈጣሪ እንደ ሐይማኖታችሁ የምናለቅስበት ግዜ ነው። እነዚህን በ 17 አህያዎች ተቀምጠው ቤተመንግሥት በሱዳን አሰማት ስም የገቡትን ሴይጣኖችን በእግዚአብሔር ስም ይነቅላሉ። በኤፈርት በትግራይ ህዝብ ስም የዘረፈትን $50 ቢሎን ጋር ለፍርድ እናቀርባቨዎለን። ግን 50% ከ 1000 ውስጥ ተስፋ የቆረጡ የ ኤችአይቪ በሸተኞች ናቸው፣ ኢትዮጵያ የልጆቻቸው መኖሪያ እንኳን መሆኑን ረስተዎል???
8• አቡነ መርቆሬዎስ አሁን ለሕዝባችን አንድነት መናገር የለቦት አጣብቅኘ ጊዜ ላይ ነን። አንድ ኢትዮጵያ ፣ አንድ ሲኖዶስ የኣባቶቻችን ሰርአትን ዶግማ እና ቆኖና ሳይቀየር ወደ አንድነት ማምጣት በእግዚአብሔር ስም ይጠበቅባቸዎል።
ተራማጅ የኦሮሞ ታጋዬች ከ አምቦ ጫካ ጽሕፈት ቤት እና ይድረስ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ታጋዮች በየአሉበት፣ ለውድ መሪዎቻችን የሽግግሩ ዶ/ር ብርሐኑ ነጋ እና የጦሩ አሰረተባባረ ጀነራል ከማል ገልቹ።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!!
ንጉሡ ሞቱማ አስተባባሪ CORE ከአምቦ። Strong Ethiopian is next to your door and Create connection for freedom!!! No more EPRDF foolish division based on linguistic. Ethiopians are smart now and united to make radical change than to form stable rule of law works for anyone
[Reply]:
[Reply]
Reply
ጎበና says:
March 19, 2016 at 10:47 pm
ጀግኖቸ ጀግኖች ብሩሀ ቀን ላይ ደርሰናል።
[Reply]
Reply
Selam says:
March 19, 2016 at 11:23 pm
Hero Hero you brought together Ethiopians!!!
Hero for Tigray people and down for Those currupted trash 1000 Adows. You are stupid money lover used a logo of Well respectef Tigray people. You live once and u dying with your money. Shame on u for your genetation.
[Reply]
Reply
Asmare Mebratu says:
March 22, 2016 at 2:38 pm
How come such big history owned Ethiopia recklessly killed its own peoples and embezzled by 1000 Adown’s only? They developed there own pocket in the name of Tigray people effort money $50 billion that is bill gate no.1 rich on Forbes! Ethiopians wake up and rid off them; they are stupid black history time.
[Reply]