በኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነትና በተቃዋሚዎች ላይ የሚደርገው ጫና እንደሚያሳስባት ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች
“የንግግር ነጻነትን በማረጋግጥና ዲሞክራሲያዊ እርምጃዎችን በማጎልበት የኢትዮጵያ መንግስት ቀደም ሲል የወሰዳቸውን አዎንታዊ እርምጃዎች እንዲያጠናክ እያሳሰብን፤ በነጻ ድምጾች ላይ የሚፈጸመው አፈና ይህን መሰሉን አዎንታዊ እርምጃ ማደናቀፍ ብቻ ሳይሆን፤ የልማትና የምጣኔ ሃብት እድገትንም የሚገታ መሆኑን መጠቆም እንፈልጋለን።” የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር።
ዋሽንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ላይ የሚደረገው ገደብና የጸረ ሽብር ሕጉን በመጠቀም መንግስት በጋዜጠኞች፥በመብት ተሟጋቾችና በተቃዋሚዎች ላይ የሚያደርገው ጫና የሚያሳስባት መሆኑን ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች።
በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የጋምቤላ አስተዳዳሪ እንዲለቀቁና በኢትዮጵያ የዜጎች መሠረታዊ መብቶችእንዲከበሩ በመጠየቅ አምስት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ከትላንት በስቲያ ለፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማየጻፉትን ደብዳቤ ተንተርሶ ለቀረቡ ጥያቄዎች በሰጠው ምላሽ ነው፤ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ይህንያለው።
በሌላ ተያያዥ ዜና፤ የኢትዮጵያ መንግስት በኦሮምያ ክልል በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የወሰደው የኃይል ዕርምጃአሳስቦናል፤ ሲሉ አንዲት የመካከለኛው ምዕራብ ዩናይትድ ስቴትሷ የሜነሶታ ክፍለ ግዛት የምክር ቤት አባል ለግዛቲቱሸንጎ ባቀረቡት ረቂቅ አመልክተዋል።
ዝርዝሩን እዚህ ላይ ያዳምጡት :- http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/03/12/1ced646d-a337-4ea5-a974-a9fd53a00e2e.mp3?download=1

The crittices of America towards Woyane is fully a drama which we have experinced since 24 years long
The world can combat uis, uk, eu by estabilishing regional trade centers in each continent to facilitate exchagenge of goods for goods or services bypassing dollar, pound, euro.
Bilateral exchange of commodities with commodities or using local currencies bypassing dollar, euro, pound.
Because by printing paper dollar, pound, euro the u.s, uk, eu and selling these paper money they buy the best thing from the world.
So bartering and local currency use for bilateral trade bypassing dollar ends u.s hegemony.
No devaluation of any country currency because it does mean exporting cheaply your goods and importing expensively foreign goods.
Poor countries are forced to devaluate their currencies by u.s, uk, eu, imf, while the dollar, pound and euro are overvalued, strengthened.
They are fooling the world to exploit.