የብአዴን እና የኦህዴድ አገልጋይነት እስክምን ድረስ
ይገረም አለሙ
ወያኔ ብአዴንና ኦህዴድ የሚባሉ አገልጋዮቸን ፈጥሮ፣ ኢትዮጵያውያንን በጎሣ አከፋፍሎና ለአገዛዙ እንዲመቸው አድርጎ አደላድሎ ለ17 ዓመታት የተዋጋለትን ዓላማውን ተግባራዊ ከማድረግ አልፎ ሃያ አራት ዓመታት በሥልጣን መቆየት በመቻሉ ሊደነቅ ይገባል። ለዴሞክራሲ እንታገላለን የሚሉ እንደ ወፍ ዘራሽ በየቦታው በቅለው ሳይለያዩ ተለያይተው፣ ሳይነጋገሩ ተጣልተው፣ የቃላት እንጂ የተግባር ሰውነት ርቆአቸው ሃያ አምስት ዓመታት ስንዝር መራመድ ባልቻሉበት ወያኔ እኩይ ዓላማውን ለማሳካት አንድነቱን አጥብቆ፣ ገመናውን ደብቆ በሌሎችም ተጠቅሞ መዝለቅ መቻሉን ማድነቅ አለመቻል የራስን ድክመት ለመቀበል አለመፍቀድ ነው።
ሁሉም የ ወያኒ ባንዳ አገልጋዮች ናቸው ምኑንም አይውቁም እንካን ህዝብ ሊወክሉ እራሳቸው ላይ ምን እንደሚመጣባቸው የሚያውቁ አይደሉም ለሆዳቸው እየተከፈላቸው የሚኖሩ ባንዳ ትግሪ ባሪያ ያደረጋቸው ናቸው ባንዳው ትግሪ የፈረጅ አሽከር በመሆን ኢትዮፒያን እየቸበቸበ ነው ቅኝ ግዛት ሲስተማን ቀይራ መታለች በአጺዎቹ ዘመን ኢትዮፒያኖች ድረስ መተው ባንዳ ይዘው ከፋፍለው ለመግዛት የሞከሩ ፋሺሽቶች አልተሳካላቸውም ዛሪ መልሰው እየጎተተ ወዳገር ይመራቸው የነበረውውን የትግሪ ባንዳ በመዋዋል እነሱም ወደ ኢትዮፒያ ሳይመጡ ወያኒ ባንዳ የራሱን ትግሪ ከድህነት በኢትዮፒያ አንጡራሃብት እንዲያወጣ ለነሱም እሚፈልጉትን እንዲያደርግላቸው አስቀምጠውታል በያንዳንዳ ክልል ከወያኒ ጋር እንጂ ውሉ ከማንም ጋር አይደለም ሊላ ነገር የለም ስለዚህ ወያኒ የፋሺስትን ሲስተም ሰለጠንን በሚሉ የዘር ልሂቃኖች ተጠቅሞ ኢትዮፒያን ዶቃ አመድ አስገብቶ አምሃራ እና የአጺዎች ስረአት የትግሪን ህዝብ ደሃ አድርገዋል የኢትዮፒያን ብሂር ብሂረሰቦች ደሃ አድርገዋል እየተባለና ለብሂር ብሂረሰቦች አንድነት በአምሃራ ግዳጅ ኢትዮፒያዊነት እንደተገኘ የሚቀባጥሩ ዛሪ ኢትዮፒያዊነትም አይደለም ዘራቸውም እየጠፋ ነው አገራቸው ለፈረጅ በወያኒ ቁትጥር ስር ተሰታለች ባንዳም ትግሪ ሃብታም ሆናል ዘር በማጥፋት ክልል አስፍታል አገሪቱን በዘሮቹ ቁጥጥር ስር አስገብቶ የኢኮኖሚ ባለቢቶች ሆነዋል እነሱ ክልል ያለገደብ ኢትዮፒያን መጠቀሚያ ሲያደርጉ ሊላው ወደነሱጋ ሂዶ የኢኮኖሚ ባለቢት ሆነ ፎቅ የሚያሰራ ገንዘብ ለማግኘት የሚሂድ የለም ስለዚህ አጺዎቹ ወይም አምሃራዎቹ ደሃ ያደረጉት ትግሪን ዛሪ የዘር ልሂቃኖች ችግሩን አራግፈውለታል እድሚ ለዘር ልሂቃኖች ሞት ለዘር ልሂቃኖች ! እና ለከፋፋዮች
ዳግም አደዎ ዘመቻ ቁጥር 4 መመሪያ።
አዳም አና ሔዎን ኢትዮጵያ ምድር ላይ ሲፈጠሩም ሆነ ነፍሳቸውን ካወቁ በኋላ በቋንቋ እንዲግባቡ እንጂ ዘረኝነት ለመገለጫ አልተጠቀሙበትም። ሰለዚህ ዛሬም ቋንቋን መሰረት ያረገ አፍቃሪዎች ከአሁን በኋላ ቦታ የላቸም። ኢትዮጵያ የምትፈልገው ከአሁን በኋላ በአንድ አይን ሁሉንም የሚያስተዳድር ብቻ ነው። ለአላማችን ድል ላይ ለመድረስ ተያይዘን ሰሜን፣ ደቡብ፣ ምስራቅ ፣ ምእራብ በአገር ውስጥ እና ውጭ አንድላይ ተነሱ። ለኢሕአዴግ ሰላማዊ ጥሪ አርገን ስልጣኑን ለማሰረከብ ፍቃደኛ አይደለም፣ ይባስ ብሎ ሕዝባችንን በየ አቅጣጫው መግደሉን ቀጥለዎል። በኢትዮጵያ ህዝብ በላይነት በአጭር ጊዜ በሁሉም የተቀናጀ የትግል ማእበል
ይጀምራል። የተቀናጀ ትግሉ በተዎራድ በቁጥር 3 መሰረት ደ/ር ብርሐኑ እስከ ሽግግር ድረስ መሪ እና ጀነራል ከማል አዛዥ ሆነው ከትግራይ ነፃ አዊጭዎች ጋር በመሆን በኢትዮጵያውያን ዳግም አደዎ ወኔ ማእበሉን ከህዝቡ ጋር በያሉበት በቆረጣ ውጊያ 1000 የአደዎ ዛራፈዎችን ነጥለን፣የትግራይን ህዝብ እንዴት እንደአተለሉት ከዘረፉት $50 ቢሊዬን ጋር ለስላዊ ፍርድ እናቀርቧቸወለን።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!!
ተራማጅ የኦሮሞ መሪዎች ከ አምቦ ጫካ ጽ/ት የትጥቅ ሰንሰለት ንኡስ። ይድረስ ለቆራጥ ጀግኖች መሪዎቻችን። አባቶቻችን በቁመና ሙቱ አላሉም ለ ነፃነት እንጂ የእነሱ ደም ይወቅሰሀል የመጨረሻው የተያይዞ ጥሪ ከአገር ውስጥ። ግልባጭ ይድረስ የግልኝነት ሆድ ያሸነፈችሁ ወይም በ140 ካሬ መሬት እራሳችሁን ሸጣችሁ፣ ተረት ተረት በየቦታው የምትፀፍ ሄዳችሁ የሞላው ካድሬዎች የመጫረሻው ምእራፍ ላይ ደርሳችሀል። የ እውነት ትግል እና የውሽት የሆድ ፍቅር ፍም መስለው ተፈጠዎል??? ጊዜ አለው ሁሉም በቃ ሕዝባችን አንድ ኢትዮጵያ ብሎ ተነስቷል።
Cew le rash stl TafT beqer—-
ahun negeroch hulu teqeyrewal.
Be badn ema ohdd ahun yalachew mrca yemiketelut nachew:
be tgrai woyanie:-
1. ke megedel, metaser, mewared
2. Ke mot afaf kehonew woyane ga abro memot
3. MemleT sholko.
4. Ke hzb gar hono tgrai woyanien medemses ena ye hzbu balewleta huno adis hiwet mejemer
Cew lerash stl TfT beqer—-
ahun badn ena ohdd yemiketelut mrca aluachew.
Be tgrai woyanie:-
1. Megedel, metaser, meward
2. Belshu aserar sabiya ahun woyanie leTefa afaf ley slehone abro meTfat.
3. Sheshto mamleT.
4. Lay mameT, Kehzbachew gar bemehon tgrai woyanien medemses ena ye hzb balewleta huno adi kbr hiwet mejemer new.
እንዳህያ 25 አመት አገልግለዋል አሁን አጋሥሥ ደረጃ ላይ ናቸው ከነጭነታቸው ይፈነገላሉ።
ተዎኝ ወንድሜ ኦሕዴድና ብአዴን የሚባል የለም አልነበረም የነበረውና ያለው ወያኔ፣ሻቢያ፣ሲ.አ.ኤ፣ሞሳድ ነው ያለው!
ሰ.አ
ተዎኝ ወንድሜ ኦሕዴድና ብአዴን የሚባል የለም አልነበረም የነበረውና ያለው ወያኔ፣ሻቢያ፣ሲ.አ.ኤ፣ሞሳድ ነው ያለው!
ሰ.አ