የፀረ ትኋን መድኃኒት በኢትዮጵያ – VOA

አቶ ንጉስ ገብረመድህን የተባሉ ኢትዮጵያዊ የሰው ልጅና እንስሳትን የመጉዳት መርዛማ ይዘት የሌለው የትኋን መድኃኒት ቀምመው አዘጓጅተዋል። የመድኃኒት ቅመማ እና የሕብረተሰብ ጤና ሳይንስ ባለሞያ አቶ ንጉስ ከሦስት ንጥረ ነገሮች ቀምመው ያዘጋጁት ይህ መድኃኒት በአንድ የገጠር መንደር ውስጥ ተሞክሮ ውጤታማ መሆኑን ተረጋግጧል። ዝርዝር ዘገባውን ያዳምጡ → listen