የኮንሶ ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል– የሰው ህይወት አልፏል

የኮንሶ ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል– የሰው ህይወት አልፏል//

የኮንሶ ህዝብ የጀመረውን የአከላለል ጥያቄ ጋር በተያያዘ በህዝቡ ላይ በደቡብ ልዩ ኃይልና መከላከያ ሰራዊት እየደረሰ ያለው የአፈና ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዚሁ መሰረት በከተማው የሰፈረው ታጣቂ ከከተማዋ አጎራባች ቀበሌዎች እየዘመተ በህዝቡ የተዘጉ መንገዶችን ለማስከፈት በሚል በዜጎች ላይ በሚወስደው የኃይል እርምጃ በ- ደቤና ቀበሌ ገ/ማ አቶ ‹‹ሷይታ ጋራ ›› ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ወጣት ‹‹ ተስፋዬ ማሙሽ›› ከ -ከርታሌ ቀበሌ እግሩ ተሰብሮ በባህል ህክምና እየተደረገለት በካራት ከተማ የሚገኝ ሲሆን አንድ የ65 ዓመት አዛውንትም ተሰብረው ባሻ ጤና ጣቢያ ይገኛሉ፡፡

ከባለፈው ዓርብ/25-06-08/ ጀምሮ 23 ሰዎች/ሃያ ሁለት ወንዶችና አንዲት ሴት/ ከፍተኛ ድብደባ ተፈጽሞባቸው በከተማዋ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ውስጥ ታስረው እንደሚገኙ ተገልጧል፡፡ በከተማዋ የሚገኙት የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች በሙሉ የተዘጉ ሲሆን የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛው ወደ እስር ቤት ተቀይሯል፡፡ ወደከተማው የሚያስገቡ መንገዶች እስካሁን የተዘጉ ሲሆን በተለይ የ -ደራ እና ጃርሶ ቀበሌ ነዋሪዎች መትረየስ በታጠቁ የልዩ ኃይል አባላት ተወረዋል፡፡

በጃርሶ ቀበሌ ሰገን ወንዝ ዳር የሰፈረው ኃይል የነዋሪዎችን ፍዬሎች እየዘረፈ አርዶ እንደሚበላ፣ የፓፓያ፣ማንጎ አቮካዶ እና የፍራፍሬ ዛፎችን በበቀል ስሜት እያበላሸ/እያወደመ እንደሚገኝም ህዝቡ በምሬት እየገለጸ ነው፡፡ ታጣቂ ኅይሉ በዚህ የኃይል እርምጃ የካራትን ከተማ አቋርጦ የሚያልፈውን የአርባ ምንጭ -ጂንካ መንገድ ማስከፈት ቢችልም ከተማዋን ከማሳለፍ ውጪ የሚሰጠው ዋስትና ያለመኖሩ አሽከሪካሪዎችን ስጋት ላይ በመጣሉ ከመንግስት መኪናዎች ውጪ የትራንስፓርት እንቅስቃሴ አይታይም፡፡

የመንግስት መኪና ተጠቃሚዎችም ቢሆኑ ከልዩ ኃይል ጋር ተነጋግረው መግባባት ባለመቻላቸው በትናንትናው ዕለት የደቡብ ኦሞ/ጂንካ ባለሥልጣናትን ይዞ ይጓዝ የነበረ መኪና ለ2 ሰዓታት ካራት ላይ በታጣቂ ኃሎች ታግቶ ቆይቶ እንደተለቀቀ ምንጮች ገልጸዋል፡፡ በአጠቃላይ ከተማዋና አካባቢው በመኪና ላይ በተጠመዱና የነፍስ ወከፍ መትረየስ ታጣቂዎች ተወሮ፣ ኮንሶ ልዩ ወረዳ ከዳር እስከ ዳር በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ይገኛል ፡፡ የአገር ሽማግሌዎችና ወጣቶች ፣ሴቶችና ህጻናት ሳይቀሩ ቱንም ዋጋ እንከፍላለን እንጂ ጥያቔኣችን ሳይመለስ ወደቤት አንገባም /አንመለስም በማለት ያላቸውን ቁርጠኝነት እየገለጹ መሆኑን እንዚሁ ታማኝ ምንጮች አስታውቀዋል፡፡ እኛም የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት ሆይ ‹‹አፈና እና የኃይል እርምጃ ›› የህዝብን ብሶት ሲባብስ እንጂ ለህዝብ ጥያቄ መልስ አይሆንምና ከህዝቡ ላይ እጅህን አንሳ፣ ለሰላማዊ ጥያቄው ተገቢውን ምላሽ ስጠው፣ ህገ መንግስታዊ መብቱን አክብርለት እንላለን ፡፡

16 Comments on “የኮንሶ ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል– የሰው ህይወት አልፏል”

  1. Tgrai woyanie lezebteña selamai tegay le honut le ene semayawi ena kefil kehadi lemnlachew le ene ldetu slTan asrekb.
    Beneged yetederaju slTan merekeb yelebachewm mkniyatum yerasachewn neged yebelaynet lemecan simokru ke ahunu yebase trms sfemifeTer.

  2. ሁልህም ድምበርህን መሬትህን ከዘራፊው ወያኔ ጠብቅ መሀሉ ዳር እየሆነ ነውና ።

    ድንበራቸው በወያኔ የተጠቁ ሥፍራዎች

    በጌምድር
    ኦሮምያ
    ጋምቦላ
    ሞያሌ
    ኦጋዴን
    አፋር

  3. Tigray dingay nech bilo messelegn. Tigray minwa yigenetelal. Alkerem!

    “Silu semta doro bechis tanka motech”

    Leba!

  4. የሚገርመው ሞታቺን ለ25 ዓመት በቁማቺን በውያኔ አካላቺን እየተገዘገዘ ነው ምፍትሄ?

  5. ጠ/ሚ/ር ደሺድ ካሜሮን ሥለ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ ለመነጋገር ወደ ኢትዮጵያ ሊያቀኑ ነው።

    Zehabesha፦

  6. AMARA LE KONSO ASBO AYDELEM LERASU SILTAN NEW NIKU DON’T GIVE THEM CHANCE ENTEBABER NO AMARA COLONIZERS KILLACHW TEBKU KE NEFTEGNA NOWAY ENOUGH IS ENOUGH.ESAT IS AMARA COLONIZERS WEBSITE

  7. Tigrai tetefalech…emenugn tigrai tewedemalech….we are going to destroy tigrians….the stupid cancerous people.

  8. Waqo is tesfa gebreb ke eritrea,
    this criminal homosexual individual is trying to disintegrate ethiopia.
    Worada gay agerachn meferares yfelgal.

  9. ከአፍንጫው አርቆ የማያስብ ብሔርን ማዕከል ያደረገ ግጭት ሃገርን እስከመጨረሻው እንደሚያፈራርስ አይታየውም። ከአፍንጫችሁ ራቅ አድርጋችሁ ማሰብ ስትጀምሩ በብሔርና በሃይማኖት የሚነሳ ማንኛውንም አይነት ግጭት ከሚያበረታታ ሰው የበለጠ ጠላት ለኢትዮጵያ የላትም። ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ ማለቴ ነው።

  10. እና ጄኖሳይድ ልታካሂድ ነዋ! ያንተ ዓይነቱ ጉድ በእውነት ኢትዮጵያዊ ሊሆን አይችልም። የባንዳ ትውልድ እራሱን ኤርትራ ብሎ ከከለለው ቡድን የመጣህ በዘመኑ አጠራር “ኤርትራዊ” ልትሆን ትችላለህ። እንዳንተ አይነቱ ሰው በምንም ተአምር ኢትዮጵያዊ ብሎ ራሱን መጥራት አይችልም

  11. Tgrai woyanie konson eyegedele new, oromon eyegedele new, amaran eyegedele new, hulun le ethiopia miyasbu eyegedele new.
    Mefthiew gedayachn tgrai woyanien bamechen bota hulu megdel new.
    Tgrai woyanie is killing konso people.
    Tgrai woyanie is killing oromo people.
    Tgrai woyanie is killing amara people.
    Every ethiopian is under tgrai woyanie’s attack except tgries.
    We have to kill the killer tgrai woyanie everywhere.

  12. Wako you are camouflaged as an Oromo. But you are hard core woyane thug and looter. Go to your turf Tigrai on line and Walta. I know woyane has deployed many dregs with mission to dispel rumors and , false information to divide particularly Oromos and Amharas ,pays them $0.50 cent per post. I think you have made 0.50 by now. So keep going by spewing your toxic for a dime. But rest assured you would pay it off when situation subsides.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*