ሁላችንም ታስረናል !!! በ120ኛው የኣድዋ ድል በዓል ላይ በምንሊክ አደባባይ

#Ethiopia #Adwa120 #Oromoprotests : ሁላችንም ታስረናል !!! የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አና ኣባላት በ፻፳(120)ኛው የኣድዋ ድል በዓል ላይ በምንሊክ አደባባይ አጋርነታቸውን በኣምባገነን ለሚሰቃየው ሕዝብ ኣሰምተዋል። #MinilikSalsawi –እንዲሁም የኣዲስ ኣበባ ወጣቶች የዳግማዊ ምንልክን ምስል በመያዝ አና ምስላቸው ያለበትን ካኒተራ በመልበስ ለኣድዋ ድል አና ለንጉሱ ያላቸው ኣክብሮች አና ኣድናቆት በኢትዮጵያዊነት ስሜት ኣረጋግጠዋል።



