የታክሲ ማህበር የጠራው የስራ ማቆም አድማ በዛሬው እለት ለ2ኛ ቀን ቀጥሎዋል
የታክሲ ማህበር የጠራው የስራ ማቆም አድማ በዛሬው እለት ለ2ኛ ቀን ቀጥሎዋል
#Ethiopia #AddisAbeba #TaxiDriversStrike #MinilikSalsawi
መንግስት ያወጣውን የትራፊክን ህግ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑን በመቃወም የታክሲ ማህበር የጠራው የስራ ማቆም አድማ በዛሬው እለት ለ2ኛ ቀን ቀጥሎዋል የዛሬውም ተቃውሞ በተለያዩ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ህዝቡ በታክሲ እጦት ሲንገላታ ለማየት ተችሎዋል በአዲስ አበባ እና በቡራዩ እና በአስኮ በተጠናከረ መልኩ መቀጠሉን ዘገባዎች ያመለክታሉ።
