አዲስ አበባ የሥራ ማቆም አድማ ተደረገ ፤ ከዚህ በኋላ ? ግርማ ካሳ

አዲስ አበባ የሥራ ማቆም አድማ ተደረገ ፤ ከዚህ በኋላ ? ግርማ ካሳ

ገዢዎች በሃረርጌ፣ በወለጋ፣ ጉጂ፣ ቦረና፣ በምእራብ ሽዋና ምእራብ አርሲ የተነሳዉን ተቃዉሞ ከፍተኛ ቁጠር ያለው የወታደር ኃይል በማሰማራት በመቶዎች የሚቆጠሩትን በመግደልና በሺሆች የሚቆጠሩትን በማሰር ተቃዉሞዉን በኃይል ለማፈን እየሞከሩ ነው። በአንዳንድ ሜዲያዎች እንደተዘገበው፣ የኦሮሚያ ክልል በስምንት ቀጣናዎች ተክፍላ በወታደራዊ እዝ ሥር ሆናለች። ከዚህም የተነሳ በኦሮሚያ ተቃዉሞው በአንዳንድ ቦታዎች ቢታይም በአንጻራዊነት ለጊዜዉም ቢሆን በብዙ ቦታዎች ጋብ ያለ ይመስላል።

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ተቃዉሞዎን ተቆጣጥጥረነዋል ሲሉ ነበር ፣ ተቃዉሞው ግን እንደገና አገረሸ፡፡ በመሆኑም የሕዝብ መሰረታዊ የመብት ጥያቄ እስካልተነሳ ድረስ ፣ ወደፊትም ተቃዉሞ ተመልሶ የማይመጣባት ምንም ምክንያት አይኖርም።

በኦሮሚያ ያለው ሁኔታ ይህን ሲመስል ዛሬ ደግም በአዲስ አበባ የታክሲዎች የሥራ ማቆም አድማ ተጀምሯል። አድማው በጣም የተሳካ እንደነበረ ነው የሚደርሰን መረጃ የሚገልጸው። አሁንም ገዢዎች የኃይልና የጡንቻ እርምጃ እየወሰዱ ነው። የቆሙ ታክሲ ነጂዎችን ታርጋ በኃይል በመንቀል ለማስፈራራት እየሞከሩ ነው። ከጥቂት ሰዓትታ በኋላ በሚቆጣጠሩት ኢቢሲ/ኢቲቪ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን የሚል የማስፈራራት መግለጫዎችን ሊያሰሙ ይችላሉ።

መረጃዎች እንደሚጠቁሙትም የታክሲ ነጂዎች የሥር አማቆም አድሞ ነጋዴዎችና ተማሪዎችም ሊቀላቀሉት ይችላሉ። ትራንስፖርት የለም፣ ንግድ የለም፣ ትምህርት የለም በሚል ዘመቻ።

በነገራችን ላይ ታክሲዎች ያደረጉት የሥራ ማቆም አድማ ሕገ ወጥ አይደለም። በሕገ መንግስቱ የተደነገገ፣ በሰለጠኑ አገሮች የተለመደ ዴሞክራሲያዊ መብት ነው። በመሆኑም ይሄንን እንቅስቃሴ ወያኔዎች ከግንቦት ሰባት፣ ሻእቢያ፣ የጥፋት ኃይሎች ከሚሏቸው ጋር በማገናኘትት በሌላው መሳቂያ ባይሆኑ ይሻላቸዋል። ይህ እንቅስቃሴ ፍጹም ሰላማዊ የሆነ እንቅስቃሴ ነው። ሰላማዊ ትግል አይሰራም የሚሉ ወገኖችን በድጋሚ ኖት ቢወስዱ ጥሩ ነው።

ይሄን ብዬ ለወያኔዎች ትንሽ መልእክት ላስተላልፍ። መቼም ሰዎቹ ድንጋይ ራስ ስለሆኑ አይሰሙም እንጂ። ፡)፡) “ ከሕዝብ ጋር መጋፈጥ አይበጃችሁም። በተለያዩ ሰበቦች የሚነሱት ተቃዉሞዎች ሥር መሰረታቸው የናንተ ግፋዊ አገዛዝ መሆኑን ተረድታችሁ በወሬ ሳይሆን በተግባር ለዉጥ ማምጣት አለባቸው። ለብሄራው እርቅ መዘጋጀት አለባቸው። የዘር ፖለቲካዉን የዘር አወቃቀሩን ቀይሩ፣ ከዚህ በኋላ ዜጎች በዘር ሳይሆን በስብእናቸዉና በሥራቸው ነው መመዘን ያለባቸው። አገር ቤት ካሉ ሰላማዊና ሕጋዊ ተቃዋምሚዎች ጋር ሆናችሁ የአንድነት ወይንም የሽግግር መንግስት መስርቱ። የታሰሩትን ሁሉ ፍቱ“ እላቸዋለሁ።

ወያኔዎች፣ ምናልባት ታክሲ ነጅዎች ሶስት፣ አራት ቀናት ከቆዩ በኋላ የሚበሉት ሲያጡ ስራቸውን ይጀምራሉ የሚል አስተሳሰብ ሊኖራቸው ይችላል። መብራት እያጠፉ በጨለማ የሚያስቀመጡት የአዲስ አበባ ነዋሪ ትራንስፖርት አገኘ አላገኘ ለነርሱ ብዙም ላያሳስባቸው ይችላል። እንዳሰቡት ሊሆን እና በቀላሉ ተቃዉምሞዉን ሊቆጣጠሩት ይችልሉ። ግን ደግሞ የታክሲዎች አድማ እንደተባለው ወደ ተማሪዎችና ወደ ንግዱ ማህበረሰብ ከተሸጋገረ፣ በሁሉም ወረዳዎች ቁጣ መቀስቀሱና ህዝቡ የአራት ኪሎን ቤተ መንግስት አጥር ገንድሶ መግባቱ አይቀሬ ነው። በቻዉቼስኮ ላይ እንደሆነው። ልቦና ይኑራቸው እላለሁ።

22 Comments on “አዲስ አበባ የሥራ ማቆም አድማ ተደረገ ፤ ከዚህ በኋላ ? ግርማ ካሳ”

  1. ሞት ለወያኔዎች የምስኪን የህዝብ እንባ እንዱሁ በከንቱ አይቀርም ።

  2. And qies simeshbachew ke chakaw andit biete krstiyan ayuna lemader gebtew salu dmT yesemal, siqerb siyayu gzuf awrie new, keziyam
    “Ay anch bieteskiyan sew meTa mesloshal” alu alû.

  3. Aye Girma 24 amet
    mullu andagatete
    meskin lemin kezih
    hullu g7 gebteh be
    Asmera bekul idelihin atmokrm?
    Yewedmnt meker neaw.

  4. endete Mengiste yehone eshashalalehu eyale 24 amete yefejebetale. yezihe yahele dedeb nachew yemimerune! !!! YE OROMO WETATOCHE MOTEWE EWENETUNE NEGREWENAIE. SEWE EYEMOTE 41 AMETACHEWENE YAKEBRALU. INHUMANE! !!. yehe serene yebekabale! !!!!. NEGADEWE ENA AMARARAEWE!!! BEHONE MELEKU TIGLUNE TEKELAKELO YEHENENE SEREATE MEKBERE ALEBETE! !!! BEHONE! !!!!!!

  5. Minaminte
    You reported perfect. Congrat! But I think you missed the boat of federalism. It is the Oromo who waged this war. You come today and tell them to take individual rights in the place of the Oromo rights. That is why I hate journalists. They are shallow. They are delusional. Find yourself. Don’t be stupid! Ma be you’re stupid. We can do nothing about it.

  6. akrariw minilik salsawi Ethiopia wust chiger endifeter yefelgal. Esuna konjit setotaw yemisfuten teketarelut. Yeakrarinent yetayebetal. Egna bekededenew letgebu siamerachihu yeker.

  7. በምድረ አሜሪካ ብዛት ያላቾው ኢትዮጵያውያን በትራንስፖርት ዘርፍ ተሠማርተው ሕይወታቸውን ይገፋሉ ታዲያ አንድም ቀን የመንገድ ትራንስፖርት ሕግ ጥብቅ ነው ትንሽ ይላላ ያለ ግለሰብ ገጥሞኝ አያዉቅም ታዲያ ለኢትዮጵያ ሢሆን ሕግ ጠበቀ ይባላል አሜሪካ ሢሆን ግን ዝም ጭጭ።ለመሆኑ የወጣዉን ሕግ አይታችሁታል።የወጣዉ ሕግ በትክክል ስራ ላይ ከዋለ የትራፊክ አደጋ ይቀንሣል ፣ሥርዓት አልበኝነት ይወገዳል ፣ ትራንስፖርት ተጠቃሚዉ ሕዝብ እፎይታን ያገኛል።እዉነታዉ ይህ ሆኖ ሣለ በምዕራቡ ዓለም የሚኖረው ጨለምተኛ ለሚኖርባት ሀገር ህግ ከማክበር አልፎ እየሠገደ እያለ ድ ሀገር ለምን ህግ ወጣ ብሎ ዘራፍ ለእኔ አያታየኝም።ጫት እየቃሙ፣መጠጥ እየጠጡ፣በትምሕርት ቤት በመዉጫና መግቢያ ሠዓት በፍጥነት ማሽከርከር ፣ ለትራፊክ አመቺነት የማይመች ቦታማቆም፣ትርፍ ሠዉ መጫን…ብዙ ነዉ ሕጉ ታዲያ ይሕግ መከበር አለበት ብራቦ ኢሐአዴግ። እዚላይግን ጥንቃቄ ምን ቢሉ የትራፊክ ፓሊስ እራሱ ሕጉን እንዳያበላሸው ስጋት አለኝ።ሕግ መኖሩን እደግፋለሁ ።

  8. ግርማ ጣሣ አንድ ነገር ልንገርህ ባለፈው ወር አውስትራልያ የተለያዩ ከተሞች ባለ ታክሲዎች Uber በመቃወም አድማ አድርገው ነበር ።
    ብዙ ህዝብም ተጉላልተዋል። በነጋታው
    በመንግስት ከባድ ማስጠንቀቅያ ስራቸውን ጀመሩ። ቻውሴስኮ ምን አመጣው? ኢትዮጵያስ ከማን ታንሳለች? ጥቁር አመሪካውያን በየቀኑ ሰልፍ ይወጡ የለ እንዴ? ( እናንተን አላልኩም።) ፎርግሰን ስትሪት እንደሚደረገው ማለቴ ነው። አንድ ቀን ስለ እነሱ እንኩዋን ሳትጽፍ እኔ አሜሪካዊ ነኝ ብለህ እየኖርክ ነው።

  9. Jon,
    Under normal conditions, all persons, individuals and entities are under the law, including the taxi drivers as well as the government. Unfortunately, your phony government thinks it is superior to the law and operates as such. That is what nullifies woyane’s effort to make or enforce any laws. You can’t have it both ways bro.

  10. Aradaw & Rigest did’nt you know pen is a weapon? So,what ever it is the struggle against woyane will never stops.

  11. አስቸኳይ የዳግም የዳግም አድዎ ዘመቻ።
    ጥሩ የአንድነትነ መልስ ሰንቅ እያገኘን ነው። ከሚቀጥለው ወር ጅምሮ በየክፈለ ሀገሩ ህዝቡ በተጠንቀቅ አስቸኳይ እርምጃዎችን እየጠበቀ ነው። መሠረተዊ የማይቀየር አካሄድ መመሪያ:
    1ኛ ደ/ር ብርሃኑ እና ጄኔራል ከማል በተዎረድ ንቅናቄውን በኢሳት እና በማህበራዊ መድረኮች ይመራሉ።
    2ኛ 1000 የአደዎ ካሀዲዎችን ካከበቱት በኤፈርት ስም ከ50 ቢሊዬን ዶላር ክስ ከትግራይ ተወላጆች ስም የነገዱትን ወደ ህግ አናመጣቸዋለን።
    3ኛ ኢትዮጵያ ከምንግዜውም የበለጠ በእዳ ተጥለቅልቃ፣ እንሱ ያን የህል ንብረት ና ኢትዮጵያዊነት በረሐብ አለንጋ ጋር ሆኖ ዮልንታ ሳይስማቸው አካበቱ።
    4ኛ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሚተላለፈው መመሪያ መስረት በየ አቅጣጫ ለይቶ የኢህአዴግ ተቋም ላይ የሁን።
    5ኘ የዜና ማሰራጫ ተቋማት በአዲስ አበባ ላይ ለማረጋጋት የተመደቡ ነፃ አውጪወች ከተቋሟቱ ተመድቧል።
    ድል ለጭቁኑ ኢትዮጵያ ህዝቦቻችን!!!
    ጨዎነት በተሞላበት ማአዕበል እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊያን የቃል ኪዳኗን አገር ይረዳናል።
    6ኛ በኢሳትእናበማህበራዊ መድረኮች ላይ የኢሕአዴግ
    ወታደሮቹ እንዳይዎጉ ዘመቻ ይደረግ፣ የጦሩ አባል ሆነው ይቀጥላልአሉ።

    ተራማጅ የአምቦ ኦሮሞ መሠራቾች ማህበር ከጫካ ምድር አራማጆችና የአሥመራ ተጓዳኝ ኢትዬጰያወየን።

  12. የዘር ፖለቲካዉን የዘር አወቃቀሩን ቀይሩ፣ ከዚህ በኋላ ዜጎች በዘር ሳይሆን በስብእናቸዉና በሥራቸው ነው መመዘን ያለባቸው።

  13. The Amhara elite and Shabia do not like the development and democratic system in Ethiopia. These destructive forces will fail in their conspiracy to incite violence and destabilize Ethiopia. The democratic and developmental EPRDF government will teach them unforgettable lessons once more.

  14. There is no amara elite.
    You cannnot mention at most 4-5 amara elites.
    Of course there are oppressed amaras who are subjected to tgrai ethnicidal attacks.

  15. G. Mequanent,
    That kind of crappy storytelling is over. It is too late to put the genie back in the bottle. The days of the northern bandit fascist regime are counted.

    Yea, woyane used to say they are supported by 99% of the population and will squash the remaining 1%. I now agree that woyane has brutally assassinated at least 1% of the Ethiopian people.

  16. ሰሞኑን ደግሞ ሥለ ጀ/ል ከማል ገልቹ ይጻፋል፥ ይነበባል፥ ይወራል፥ ይሰማል እንደ ጉድ።

  17. Aradaw
    hulachnm le jegna negusu motuma cher were yasemaln malet ygebanal mkniyatum ke teramaj oromowech le Tere-tgrai woyanie tagayoch le honew le hulachn yeqerebe Tri new.
    Aschequay endemehonu meTen aTarten meqelaqel new.
    Mechew biete mngst nen ayluhm.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*