የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበረሰብ 120ኛ ዓመት የአድዋ ድል ክብረ-በዓል
የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበረሰብ 120ኛ ዓመት የአድዋ ድል ክብረ-በዓል የካቲት 20 ቀን 2008 ዓ.ም. ( February 28, 2016) ሲልቨር ስፒሪንግ፣ ሜሪላንድ ውስጥ ያካሂዳል። ከድርጅቱ የተላካልንን ማስታወቂያ ከዚህ በታች ይመልከቱ። የአድዋ ድል ክብረ-በዓል