ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!! አቡነ ጴጥሮስ የነፃነት አርበኛ ወደሚገባቸው ቦታቸው ተመልሰዋል!!!

ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!! #አቡነጴጥሮስ የነፃነት አርበኛ ወደሚገባቸው ቦታቸው ተመልሰዋል!!! #Ethiopia #AbunePetros #AddisMetro #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከቦታው ተነስቶ የነበረው የአቡነጴጥሮስ የመታሰቢያ ሃውልት ቀድሞ ወደ ነበረበት ቦታ መመለሱ ታላቅ የህዝብ ድል ነው።አቡነ ጴጥሮስ ጣሊያን ኢትዮጲያን ሲወራት የኢትዮጲያ ህዝብ የጣሊያን ፋሽስትን አገዛዝ እንዳይቀበል በማውገዝ ለሃገራቸውና ለህዝባቸው መስዋዕት የሆኑ መንፈሳዊ አባት ነበሩ።
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!!
ከብር ለሰማእቱ አቡነ ጴጥሮስ!!!!! https://www.mereja.com/amharic/
