አሁን ለእነ ዶ/ር ብርሃኑ የምጠይቀው

ግርማ ካሳ

Dr Berhanu Nega. ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ

አንዳንንድ ወገኖች በግንቦት ሰባቶች ላይ የግል ችግር ያለብኝ ይመስላቸዋል። አይደለም። ከነርሱ ጋር የዓላማ ልዩነት የለኝም። ልዩነቴ የስትራቴጂ ነው። ግንቦት ሰባት ውስጥ ያሉ ወገኖች ዳይናሚክ የሆኑ ትልቅ ፖቴንሻል ያላቸው እንደሆነ አውቃለሁ። ሊቀመንበሩ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ በቅንጅት ጊዜ ቁልፍ ሚና የተጫወቱ መሪ ናቸው። ብዙዎቻችንን ኢንስፓየር ያደረጉ። ሆኖም በግንቦት ሰባት አመራርነት የወሰዱት ስትራቴጂ ግን ያላቸውን ፖቴንሻል እንዲጠቀሙበት የረዳቸው አይመስለኝም።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

19 Comments on “አሁን ለእነ ዶ/ር ብርሃኑ የምጠይቀው”

  1. Le arba amet le and afta sayaqom Telatachn yetgrai woyanie eñan eyegedele ena agerachn eyaTefat ygeñal. Lemedan and bcha mrcha alen.
    Esum: woyanien megdel new. Jegnoch, beyalenbet beyegiziew wedaj meslen bemeqreb, lemanm sanasawq bedbq yetgrai woyanien engdel. woyaniewochn sngelachew yeterefut sisheshu weym siyalqu bcha neTanet ygeñal. MiTeqmun mesariyana sltoch. Tyt, bomb, slu mesariya (goradie, seyf, meTrebiya, bilawa, Tor, ankasie), bebox, qomeT dngay, merz, maqaTel, maneq, mafen, wede gedel, gudguad megefter, kewha masmeT, bebeshta maslekef etc new. Zm blen mawelawel lemaleq new.
    Saichersun qedmen megdel alebn.

  2. Inie birehanu ye Shabian tefetro
    yemayawik kehon denbegna nefezez malt neaw
    yemimeslgne
    KAFERKU AYEMELESGNE yimeslegnal
    \

  3. Which one between an armed
    struggle and a popular riot can
    lead us to victory more easily and
    quickly for ethiopia?
    I donot know.
    Do you know?
    Grma kasa says it is popular riot.
    But he neither clearly listed the
    obstacles nor he clearly explained
    their solutions for the popular riot.
    Obstacles for popular riot are :
    1. The majority of Ethiopians are
    not ready for riot.
    2. Any practical movement/
    agitation for riot is watched/
    monitored closely and crushed
    mercilessly by woyane.
    3. Ethiopians are divided on ethnic
    lines focusing only on each
    one’s own interests disregarding
    others’ suffurings and cry of
    support.
    4. The opposition parties are
    crippled by woyane.
    5. Religious organizations are
    confront with internal conflicts.
    6. The majority government’s
    employees are active woyane’s
    supporters and protecters
    because they are getting
    regular salary increase and job
    security (if they give support)
    7. The tgrai military/agazi is eager
    to commit massacre
    considering popular rioters as
    beasts against tgrai woyanie.
    8. Tgrai woyane will struggle to
    the last minute until it is
    destroyed by force.
    9. Do you how to escape
    successfuly the riot and how to
    get an integral desired ethiopia
    after the riot?
    10. The corrupted woyan’s
    systems have created
    abundunt security agents and
    spies with by unlawful money
    and land gifts, facilitation for
    enrichment and emporment.
    What is/are the solution/s?
    I donot know for sure yet.
    Let me guess the solution seems
    both armed and popular riot.

  4. ወዳጄ ዛሬም ስለ ብርሀኑ የጻፍከዉን ተመልክቸዋለሁ። የጻፍከዉ በሙሉ ትክክል ቢሆንም ለብርሀኑ ያቀረብከዉ ጥሪ ብርሀኑን ትልቅ የፖለቲካ ሰዉ የኢትዮጵያ ችግር ፈላጊ ነገር አድርገህ አቅርበኸዉ ህዝባችን በዚህ ወላዋይ ላይ የማይሆን እምነት እንዲጥልበት አድርገሀል። ብርሀኑ ለድርድር የሚጠራ ሰዉ አይደለም በአንድ ስብሰባ ላይ በረከት ስምኦን ወዳጁ መሆኑነ መጽሀፉን ደግሞ ለ ሰየ አብረሀ መታሰቢያነት ያቀረበ ከመሆኑም በላይ ከመለስ ዜናዊ፤ታምራት ላይኔ ጋር አብረዉ የተነሱት ፎቶ ግራፍ ብዙ ትናገራለች። ብርሀኑ ደጋግሞ ሰሞኑን ለአዉሮፓ ህብረት ባቀረበዉ ሪፖርት ኢትዮጵያን ከሁለቱ ጠላቶቿ (አማራና ትግሬ) ለማዳን ነዉ ይላል። እግዚአብሄር ያሳይህ አማራዉ ላለፉት 50 አመታት በተከፈተበት ጦርነት ከመኖር ወዳለመኖር እየሄደ ለብርሀኑ አሁንም ጠላቱ አማራዉ ነዉ። የብርሀኑ ጓደኛ ሌላዉ አንዳርጋቸዉ ጽጌ ለንደን የሚኖሩ ወንድሞች ሲነገሩን በአንድም ኢትዮጵያዊ ስብሰባ ላይ ተገኝቶ አያዉቅም ነበር ወደ ሗላ ጂ7 የሚባል ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ድርጅት ከመሰረቱ በሗላ ወጣ ገባ እንደሚል ነግረዉኛል። ይህ ሰዉ ቲፒለፍ ወደ አዲስ አበባ ከመግባቱ በፊት በነሱ ቢሮ የእለት ተእለት ስራቸዉን ያከናዉን ነበር ከዛም ወያኔ ወደ አዲስ አበባ ሲገባ የፕሮፓጋንዳ ሀላፊ ሁኖ ተሹሞ ነበር ቅርበቱን እንግዲህ ከዚህ ሹመት አንጻር ተመልከተዉ እንዲህ ያለ ሹመት ለአድዋ ልጅም ለመስጠት ሁለቴ ማሰብ ያስፈልጋቸዉ ነበር አንዳርጋቸዉ ግን የነሱ ሰዉ ስለሆነ አይናቸዉን አላሹም። የማዘጋጃ ቤቱን ሹመት ወደ ጎን አድርገነዉ ነዉ። ባጠቃላይ እነዚህ ስብእና ኢትዮጵያዊ ስሜት የሌላቸዉ የሻቢያ/ኦለፍ/ቲፒለፍ ቅጥያዎችን ኢትዮጵያዊ ድርጅት አድርጋችሁ አታቅርቡልን በተለይም አንተ እዛዉ እመሀል ዉስጥ ያለህ ሰዉ ነህ አጠገብህ ያሉትን ሳትፈራ በኢሳት ፕሮፓጋንዳ ብቻ የቆመዉን ጂ7 መፍራት የለብህም ባዶ ናቸዉ ታማኝ እና ሲሳይ አጌናን ብትመዝ ከመሀሉ ይወድቃሉ። አለመጻፍ ይቻላል ከጻፉም ፍርሀት አያስፈልግም የሌላቸዉንም ስብእና መስጠት አያስፈልግም።፡ብረሀኑ ቅንጂትን ካፈረሱት ዋናዉ እንጂ ቅንጂትን ካቆሙ ዜጎች መሀል አይደለም። ብዙ ማለት ይቻላል ግን በዚህ እንቋጨዉ

  5. It is better to work instead of writing behind the computer profesor Birhanu is Ethiopian hero
    God bless him and God bless Eritrea

  6. yiheayis tebarek ewnetun tenagro yemeshebet mader !!!

    dr Birhanu le Amara bicha sayhon le Ethiopia aybejatim !!!

    YE birhanu tiliqu mignot 4kilo megbat becha new

    kezeyam tegentayochin masgentel OLF;; ONLF;; SEDAMAMAN ASGENTIOLO,,

  7. 1,ወንድማችን እባክ ለማታውቀው ነገር በሲሜት ምስክርነት አትስጥ.2,የወይኔ መሳሪያ የአሜሪካ ሳተላይት ፈርተህ በባርነት እንኑር ማለት ነው እኛም እደነሱ ሰው ሞሆናችን ማሳየት ነው የኔፈሪ ይሄ አሁን ምክር ነው.

  8. Indie sewuyew Aimero zegemtegna hone
    indie ? Kemechew ktetk tigel wede
    hizbawi imbitegnent tegelebet? Sinegrut
    Yemaysema ayenawta neaw.

  9. Ye tefutn melas lihon?
    Andargachewn yequrT qen wegen bye awedshewalehu, ahun mawedesien eqeTlalehu.
    Be 6, be 7 amet eritrea qoytaw andit enkua mtTeqes woyanien yademach sra bayseram.
    Mukerana Tretun awedsalehu.
    Sayawqew mnalbat le bzu ye amara jegnoch eritrea eyehiedu debzachew meTfat mkniyat kehonem enie esun mawedesie alqerem.
    Ylqs bejgu miyasasbey ahun wede eritrea eyehiedu elem yemilut jegna amara wendmoche new.
    Ketgrai woyanie yameleTewn amara esayas endifejew temesaTrewal woi?
    NeTa liyaweTun qerto be hiwet menorachewn teTeraTerqu.
    Mnm qosh yemil yetTq tgl yelem.
    Andie be waldba snqesaqes 6 temarku bemalet meglecha tesema.
    Limotu new weys ligelu tTq tglu?
    Ye tetebetebe neger ale.
    Ejg bzu Tnqaqie
    ejg bzu Tnqaqie
    wesnu yemayhon ayhonm.

  10. Ahunis igna degafewochim teshemakinal
    Andargachew yalewun betam ismamabetalehu
    PROPAGANDAW KE REALITYEW LEBICHAW IJIG
    tesfentero yeminayew ene yeminayew
    Tilek leunent alew please beteley east
    Wust yalu lejoch beiwket lay yaltemeseret zena kemenager yikotebu.
    Please please we are sick and tired of
    lessening untrustworthy news . This days
    around we the supporters have lost our
    hope.

  11. Teddy
    our worries are about the safety of patriots e. i. are they killed in eritrea for false accusation and/or are they trapped with no escape to be pray for woyane spying agent.
    And their nonexisting armed struggle.
    Tgrai woyane is the worst evil enemy of ethiopia and ethiopians and tgrai woyane must be destroyed by all means.

  12. Thank you Girma Kassa . We
    need such an open cretique if
    thrse dummies are wise enough
    its a constructive idea .
    The problem with Birrahun he wants to be seen as a smart person
    for me he a pathological liar I’ve
    never trusted him .

  13. He isn’t a leader full stop!do you think Dr Birhanu can be leader for the army why they joke this people by the young G7 Army they sent Ethiopian youngster to the hell Eritrea . Forget fighting they don’t have chance to save there life. We know they kill thousands derg soldiers without fighting they buried by grader. Why Dr Birhanu take our people to Eritrea? He talk about Eritrea in the meeting we don’t want this kind of talk listen Dr stop this politics. You don’t understand the game .I am telling you take responsibility for our brothers send to Eritrea from now on if somebody die there we will ask you

  14. ኢትዮፒያዊ አላማ ያለው ሁሉ የሃሳብ ነጻነት እንደሚያስፈልግ ማመን አለብን አቶ ግርማ ካሳ ስለ ኢርትሪያኖች በኢትዮፒያ ላይ ያላቸው አስተያየት እደግፈዋለው በምንም ተአምር ኢትዮፒያውስጥ ኢትዮፒያዊ የሆነ መንግስት እንዲቆም አይፈልጉም ምክንያቱም ወያኒ በመጀመሪያ ደረጃ ኢትዮፒያዊ ትግሪ ብቻ ሳይሆን ኢርትሪያኖች ናቸው አላማቸው አንድ ነው ለወያኒ ትግሪ ኢርትሪያ ማለት አገሪ ብሎ የሚያስብ ነው ለነጻነታ ሞትኩ የሚል ነው ከኢሳያስ ጋር በአላማ ስለተለያዩ ሳይሆን የጥቅም ጉዳይ ነው ምን አልባት የራሳቸው የውስት ችግር ሊኖር ይችላል ባድሚን በተመለከት እንደሆነ አውቀው ያደረጉት ነገር እንደሆነ ይነገራል አንድ ሃያላን መንግስት ሁለት ጎረቢታማቾች የተጣሉ አገሮችን አንዳን እንጂ ሁለቱንም መደገፍ መያዝም አይችልም የሚባል ህግ አለ ትግሪ የሚሉት ምድር ኢርትሪያን ጨምሮ ለመጠብቅ ወያኒ ትልቃን ኢትዮፒያ ይዞ አለምን በስማ ስለሚነግድ ኢትዮፒያላይ ያለውን ጥላቻ ለማስፈጸም የኢትዮፒያን ህዝቦችን እንዳፈለገው ላሚሪካም ሆነ ለፈለገው እየሸጠ ቢዝነሱን ስለሚጠቀም አሚሪካ ጥቅማንም ለማግኘት ትልቅ ከሆነ ዝብ ጋር እንድትሰራ የወያኒ በኢትዮፒያ ስም ኢትዮፒያንን ህልውናቸውን ነጻነታቸውን ለመንፈግ ያደረገው ስምምነት እንደሆነ ይነገራል ስለዚህ አሚሪካም በኢትዮፒያ የምታገኘው ጥቅም ከ ኢርትሪያ ስለሚበልጥባት ወያኒን ይዛለች ለዚህም ነው ወያኒ ሊያጠፋ የሚፈልገውን ዘር በውትድርና ስም ለአሚሪካ ቲሮሪስት ማስጠበቂያ በሚል የሚነግድብን ወያኒ ኢትዮፒያላይ ቂጭ ብሎ እንዲት አምሃራ ,ኦሮሞ, ደቡብ, ጋቢላ እሚያልቅበትን እስትራቲጂ እየሰራ የትግሪ ህዝብሃይል ማጠናከር አንዱ አላማው ስለሆነ ኢርትሪያዊያን ከሚነኩ አምሃራው ,ኦሮሞው ጋቢላው ሊላው ቢሞት ይሻለዋል ስለዚህ በባድሚም ምክንያት ለማስመሰል ያደረጉት ጦርነት አሚሪካንን ለማሳመን አብረው እንደማይሰሩ ለማስመሰል እንደሆነ ይነገራል መለስ ኢርትራዊያኑ ያባረረው ወደ ኢትዮፒያ ስልጣን እንደያዘ አይደለም ኢርትራዊያን ኢትዮፒያን ያባረሩት ወዲያው ነው አገራችንን ልቀቁ ብለው ያለምንም ንብረት እጅና እግራቸውን ይዘው የመቱጥ እንግኢህ ህወሃት ኢርትራዊና ትግሪ ስለሆነ ከኢርትራዊያኑጋር ሊሰራ የነበረው በባድሚ ምክንያት ለፖለቲካ ብሎ ቢያስወጣቸውም ተመልሰው እንደሚመጡ በማሳወቅ ያባረራቸውን ኢርትራዊያኖች እኛ አንድ ነን በሚል ንብረታቸውን በመመለስም ሆነ አሁንም ኢትዮፒያውስጥ እንደፈለጋቸው ከህወሃት ጎን ሆነው ይኖራሉ ዋናው የትግሪ ዘር የበላይነት በመያዝ አንድ ላይ ይሰራሉ የመሪት ቅርምቱንም በአውሮፓም ይሁን በየትም ያሉ ኢርትራዊያኖች ከትግሪው ጋር አንድ ነን በማለት የሚቀራመቱትም እነሱም ናቸው እዚህ ላይ እኛ አገራችን እየተሸጠነው ብለን የምንወያያቸው ኢርትራዊያኖች ቢሸጥስ እናተ እኮ ትልቅ አገር አላችሁ ነው የሚሉን ወደ ነሱ ደግሞ ማንም እንዲሂድ ማለት የውጭ ሃይሎች ኢትዮፒያን እንደሚያደርጉት ኢርትሪያን እንዳያደርጉ ኢሳያስ የሚያደርገውን ይደግፋሉ ትግሪም እንደዛው ናቸው ኢትዮፒያን ግን እነሱም ሆኑ ባእዶች የሚያደርጉትን ከምናቸውም አይቆጥሩትም የናተ አገር ትልቅ ነው ማለት ምን ማለት ነው? ስለዚህ ስበሃት ነጋ የኢትዮፒያ ጠላት እንጂ የኢርትሪያ እና የትግሪ ያደለም ለፖለቲካቸው ኢርትሪያን ነጻ አወጣን በማለት ግን የትግሪና የኢርትሪያን አንድነት እየሰሩ ነው ስለዚህ ኢሳያስን ካላቸው የጥቅም ችግር ተጣልተው ይሆናል ኢሳያስ ማንም የኢትዮፒያ ፖለቲከኛ እንዲረዳ አይፈልጉም የኢርትሪያ ህዝቦችም ያናገርናቸው ኢሳያስ ላይ በዚህ ነገር ኢትዮፒያኑን ምሳገባቱ አልወደዱትም ደስም አይላቸውም ምንም ወያኒን የሚጠሉ ቢኖሩም ወያኒም የኢሳያስን እውነተኛ ኢርትሪያዊ ከትግሪ ውች የሚያስብ ትግሪ አይገዛኝም የሚል አይረዱም አሁን ያለው ጦርነት ሳይኖር ሰላምም ሳይኖር መኖር እና ጠብቁ የሚል ከወያኒዎች ለኢርትራዊያኖች የሚቀርብ ምርጫ አለ ለምን? የሚለውን ጥያቂ ማሰብ አለብን ምክንያቱም ወያኒ ኢትዮፒያን ለማጥፋት አላማውን የማይነቀንቅበት እስኪደርስ ድረስ እና ሲደርስም ኢርትራዊያንን አንድ ለማድረግ አላማ አለው ያንን ማየት ነው በተረፈ ዶ/ ር ብርሃኑ ፖለቲከኛ ስለሆነ ኢትዮፒያዊም ስለሆነ እነሱን ማመን የለበትም የሚሰጡ አስተያየቶችንም ግምት ውስት በመክተት መመርመር አለበት ሊላው በቅርቡ የወያኒ ሰሰለት ከኢሳያስ እስከ አዲስ አበባ በዝምድና እንደሚሰሩ የተባለው ነገር ትክክል ለመሆኑ በተራ ትግሪዎችና በ ኢርትሪያኖች መካከል ያለውን ነገር ማየት ይቻላል በምንም ተአምር ኢትዮፒያ አንድ ነች ብሎ የሚሰራ መንግስት እንዲመጣ አይፈልጉም ምክንያቱም ከኢትዮፒያ የሚያገኑት ጥቅም ስለሚያጡ ኦሮሞ የዘር ልሂቃኖችን እንዲህ እያባበሉ እየፐወዙ ከጫካ ጀምሮ የያዙት ለጥቅማቸው እና ለዚህ አላማቸው ነው በኢርትሪያ የሚደረገውን ትግል ግን ኢሳያስ አፍወርቅ የተናገረውን ተናግራል ስለዚህ ለ ኢርትሪያም ህዝብ ለኢትዮፒያም ህዝብ ካለው የታሪክ ቁርኝት አስቦ እንደሰው የወያኒ ሲራ ገብቶት እና የሰው ልጅ በመገዳደል ምንም አይነት መፍትሂ እንደማይመጣ በስልጣን ላይ ሆኖ ካገኘው ልምድ ተምሮ ዘረኝነትን ትቶ ሊሆን ይችላል ሊማር ይችላል ሃሳቡን ሊቀይር ይችላል ስለዚህ ዶ/ብርሃኑ ደፍሮ መነጋገሩና ለመስራት መወሰኑ በዚህ በኩል ብሎ ከወሰነ የሚያደርገው ነገር ለኢትዮፒያዊነታችን ስለሆነ እንዲ ጠነቀቅ እና አስተያየቶችን እያየ ለሚሰራው ፖለቲካ ይጠቅመዋል በተረፈ ሁላችንም ሰዎች ነን ኢርትራዊ ሁሉ እንደ ህወሃት ያስባል ማለት አይደለም ሰው ደግሞ ከጥፋቱ ሊማር ይችላል ግን ከጥፋቱ ተምሮ ጥሩ ነገር ካደረገ ነው ወደ ሰውነት የሚቀየረው ወያኒ እያለሳለሰ ሰው መስሎነው የኢትዮፒያ ህዝብን በአምሃራ ጠላትነት ነጻ አወጣሁህ እያለ ነጻነቱን ያስቀማው አገሩን የቀማው የወረረው ስለዚህ የኢትዮፒያ ወዳጆች በሙሉ ቁጭ ብለው መወያየት በጋራ መስራት አለባቸው በተለይ ኢትዮፒያ አገራችን እንድትሆን እንፈልጋለን የሚሉ ሃይሎች በፈለገ ነገዝ ቢሆን በዘር ተደራጅተው የሚያመጡት ነገር የለም ምክንያቱም ወያኒዎች ብዙ ግዚ በአውሮፓ የሚደረገውን የተቃውሞ ሰልፎች ያዩና የተለያየ ባንዲራ ሲሆን ደስ ያልቸዋል ምክንያቱም ዋናውን ቦታ ስለያዙት ለማንም አውሮፓም ሆነ አሚሪካ ቻይና ከህወሃት የበለጠ እንደማያገኑ ያውቃሉ ነውም ስለዚህ እንዲህ በየፊናው ባንዲራ ይዞና የከሊ የከሊ እየተባለ ሲጮህ ምንም አያመቱም ሲሉ ሰምተናል በተረፈ ኢትዮፒያዊያን የአንድነት ባንዲራቸውን ይዘው ሲወጡ የአምሃራዎች በማለት የሰዉን ብዛት ለማየት ይሰልያሉ እለዚህ እውነት ኢትዮፒያላይ ዲሞክራሲ ስረአት ሰፍኖ የኢትዮፒያ ህዝቦች ከወያኒ ባንዳ ነጻ ለመውጣት በዝር የተደራጁ ሃሳባቸውን ቀይረው ባገርቢታም ያሉ አንድ አይነት አላማ ነው ያለን እሱም ኢትዮፒያዊነት ካልተባለ እመኑኝ ዘረኛውም ሁሉም የፈረጅ ባሪያ ሆኖ በወያኒ አስፈጻሚነት አገራችንን የሁላችንም በሃል ወደፊት እንደምናጣ ነው አሁን የአገር ማዳን ስራ ቢሰራ ይሻላል ወያኒ አምሃራን ጠልቶ ኦሮሞን ወዶ እንዲሁም ለሊላው ማህበረሰብ ተጨንቆ በትግሪ ስም ጫካ እንዳልወጣ መረዳት አለባችሁ ስለዚህ ስለወያኒ አላማ ማውራት ትተን ስለራሳችን አላማ የተቃዋሚዎች አላማ ምን እንደሆነ መነጋገሩ ጥሩ ነው

  15. I support this idea we can create new party from all tribes for one strong leader come out this is the only way but the old people party we saw it totally rubbish not working.if we bring people from oromo, Amara,Tigre definitely tribal problem will stop I am sure we don’t hear any problems. We have to bring new young people we fedup with this Doctors.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*