እውን ወልቃይት ትግሬ ነው?

ይገረም አለሙ

Goonder before and after 1991

ወቅቱ 1994 ክረምት ነው። በየዓመቱ ትምህርት ቤቶች ሲዘጉ መምህራንን አንድም በአብዮታዊ ዴሞክራሲ ለማጥመቅ ሁለትም ሥራ ፈተው ከዋሉ የሚሠሩት ስለማይታወቅ ጠርንፎ ለማቆየት የሚዘጋጀው ስብሰባ ጎጃም ደብረ ማርቆስ በሦስት አዳራሾች እየተካሄደ ነው። ቤተ መንግሥት አዳራሽ፣ ሲኒማ ቤትና መንገድ ትራንስፖርት አዳራሽ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

13 Comments on “እውን ወልቃይት ትግሬ ነው?”

  1. Amaras ke liela bhier bota gebu blo tgrai woyanie chefechefachew,
    aschefechefachew, afenaqelachew,
    ye tgrie investor tekabet.
    Wede amara bota wede welkait-Tegedie, Telemt, ragiya-qobo, alamaT, tesedew yegebu tgriewoch merietun wede tgrai asgebu. Amarawn eyafenaqelu.
    Amaraw yerasun yetwld bota le tgrie asrekbo tefenaqel, ke liela yetwld bota gebtehal teblo techefechefe, tefenaqel. Medresha aTa.

  2. Ke 150 amet befit yeneberutn Atie minilkn tgrai woyanie werari, tesfafi blo yawegzal neger gn rasu tgrai woyanie be 21ñaw kfle zemen zarie lay huno wede amarana afar tgrain yasfafal.
    Ye president mengstun/yedergn mengst chefchafi neber, ye eritrean merietun enj hzbun anfelgewb bloal bemalet behaset tgrai woyanie ysebkal neger gn erasu woyanie be welkait-Tegedie Telem amaroch le 37 amet yezer maTfat eyakahiedebachew ygeñal, merietun enj enanten amarawech anfelgachuhm blo eyaTefachew new.
    Le bhier, le bhiereseboch mebt neTanet qomku bayu tgrai woyanie be welkait Tegedie amarawech lay teqaraniwn eyefeTeme ygeñal.
    Ye rasn behier kef madreg, lielawn behier bhiereseb mefjet mafenaqel eyayen yalen dro balnebernbet gizie sayhon zarie be tgrai woyanie be welkait amarawech lay sifeTem new.
    Ye tgrai woyanie qomkulet tagelekulet eyale minezaw yebehiere bhiereseboch ekulnet, neTanet rasn beras mastedader wshet mehonun erasu be welkait-Tegedie amaroch mannet Tyaqie be hail sichefelq tegaleTe, meseretu tenade, wedeqe, abeqa.

  3. ከደረቅ ድንጋያቸው ጋር ላለመታገል ለም የሆነውን የአማራ መሬት የትግራይ ኢንቨስተሮችን በማሰማራት የቅባት እህል እንዲንር በማድረግ ዛሬ በሀገሪቱ ከፍተኛ የቅባት እህል ላኪ የሆኑት ወያኔዎች የአማራን ህዝብ በመሬቱ የበይ ተመልካች እና ነፍጠኛ በማድረግ እርስ በእርሱ እንዲባላ ምክንያት ሄኗል የቅማንትን ከአማራው የውስጥ ካድሬዎችን በመመስረት የመገንጠል ጥያቄን የኢትዬጵያ ህዝብ ሳይረዳው ተፈፅሞ በርካታ ህዝቦች አልቀዋል ዛሬ በሁሉም ክልሎች የዘራፊው ቡድን ህወሀት የመሬት መቀራመት ስልት በትግራይ ዲያስፖራዎች እየወረረ ያሉትን ሌቦች መሬታችሁን እንዳታስነኩ ሁሉም በተጠንቀቅ በንቃት ክትትል ይደረግ ኦሮምያ እያስከበረ ያለ መብቱን ላለማስነጠቅ መስዋት እየሆነ ያለ ህዝብ ነው ይህን ወንድማማችነታችን ከአማራውም የትግል ፋና ወጊ ሆናችሁ እንድንቀጥል ያስፈልጋል።

    ሞት ለወያኔ!!!

  4. የመሬትን ዝርፊያ መልካም አስተዳደር እያልን ለመሸወድ አንሞክር ሌቦች….

  5. የወልቃይት ህዝብ የሱዳንን መሬት ወሮ የሚያርስ ሽፍታ ተብሎ ተወግዞ ጥቃት ታወጀበት።
    በወያኔ ስለተቀማው መሬት ሲከራከር ምን ታመጣለህ ተብሎ፤ ቀሪው ለም መሬቱም ለሱዳን ሊሰጥበት ነው። ይህን ሲያደርጉ ሱሪውን ተጠራጥረውት ወንድነቱን ንቀውት ይሆን። … እነርሱ ምን ያርጉ ከእኛ ሰው ሲታጣ
    ነው ያለው ያ ድምጻዊ።

  6. ዛሬ በሁሉም ክልል የሚስተዋለው በብዙ የኢትዮጵያ ክልልሎች ውስጥ እርቆ የሚኖረው ገበሬም፤ በቋንቋም ሆነ በመገናኛ እጥረቶች ምክንያት ሰለመሬት ግብርና አዋጅ ጠንቅቆ ሰለማያወቅ ለመሬት ንጥቂያው በሰፊው ተጋልጧል ግን በኦሮምያ በሰሜን ጎንደር ቤንሻንጉል እናም ሌሎችም ይህንን ክፍተት ተጠቅሞ እየበዘበዘብካለው ሥርአት መላቀቅያው መፍትሄ ሀሣቦችን ተግባራዊ መደረግ አለባቸው።

  7. አሁን እያየንና እየሰማን ያለነው ወልቃይቶች ትግሬ አይደለንም አማራ ነን እያሉ ያሉትን ነው። ትግሬዎች ደግሞ አይ እናንተ ወልቃይቶች አማራ አይደላችሁም ትግሬ ናችሁ የኛ ናችሁ እያሉ እየሞገቷቸውና እየታገሏቸው ነው። ታዲያ አማራም ተነስቶ እናንተ ወልቃይቶች ትግሬ አይደላችሁም አማራ ናችሁ፣ ሎወገኔ ናችሁ ፣ ሞታችሁ ሞቴ ነው፣ ቁስላችሁ ቁስሌ ነው ብሎ ትግላቸውን ሲቀላቀል አልሰማሁም። እንግዲያስ ይህንን ጉዳይ አማራ ከሸክቾ ህዝቦች ነው የሚጠብቀው የቤት ስራው የማነው ? ትግሬ እኮ የራሱን ድርሻ እየተወጣ ነው ። እስቲ ከመናገር ያለፈ እንሂድ አማራ እንዲህ አለ፣ አማራ እንዲህ አለ፣አማራ እንዲህ አለ……. ከሚለው የአለ መለመድ ይወጣ !! እንደ ልማዱ አለ ከመባል ይለፍ !!

  8. Chgru eko ke allah new meseley kelay kesemay
    amara bequmu yemotew
    muto moten miferaw
    yelem aybal
    ygedelal yfenaqelal
    binorm Telatun lalemaskefat
    wesnual zm blew ‘cher motun’ lememot.
    Dresuly blo enkua mechoh mefthie new
    le sbnaw sil lielaw wegenu enditadegew.

  9. ቀን ጥር 24 2008 ዓ.ም ባህርዳር ከተማ የተደረገ ስብሰባ የቀረበ
    የአማራ ልጅ የሆቴል ልቅምቃሜ የመገብ፣ይገደል!ይሥደድ፣ይዋረድ
    ለመሆኑ አማራ ሃገሩ የት ነው? ኢትዮጵያዊነት መስዕዋት ያስከፍላል! ስማኝ አማራ ሆይ!
    የአማራ ልጅ ፈሪ ነው እንደ? መሬቱን ለሱዳን ለትግሬ ለጡበት ብአዲን ጡት ነካሽ ጋር በመተባበር ከሃገሩ አባረሩት ለምን?
    አሁን የአማራ ጥያቄ መሆን ያለበት ሃገሩ የት ነው? የዜግነት ጥያቄ ነው? የምንነሳው አማራ ለኢትዮጵያ አንድነት መስዕዋት አልከፈለምን?
    አድግራት 15 ፋብሪካ ሲከፍቱ ባህርደር ላይ 1 ፋብረካ ብቻ ነው የተከፈተው?
    የአማረን ርስት በመንጠቅ ትውልድን ለአረብ መሽጥ፣ማሳደድ፣ማሳፈን መፍን በጅምላ መቅበር በሁመራ በአረማጭሆ የተገደሉት አማራዎች ደማቸው ፈሶ ይቀር ይሆን? አሁን ባህርዳር በትግሬ ተወላጆች በታጣቆዎች ተወራለች፣የሃሽሽ ማከፋፈያ ማዕከል አደረጎት የአማራ ልጅ አንግዳልጅ ነው ያደረጉት አማራ ነኝ እንዳይል ዘርህን ፣ጎሳህን ፈልግ እያሉት ነው?
    በግንቦት መጥተው የአማራን ልጅ ከትውልድ ቦታው አባበሩት/አባረሩን! ለምን? አማራ ፈሪ ነው እንዴ ጎዝ?
    አንድ ቡድን (ጎሳ)ተሰባስቦ መጥቶ ዘንዘልማን መሬት በትግሬ ባህርዛፍን ለመቀሌና ለአስመራ ሲወስዲ ነገ ግን ነባሮቹን አማራዎች አባረው ከአማራ ድርጅት ጋር በመሰባጠር ዛሬ አለንበት ደረጃ ደረስን ምን እንሁን ?
    ሰ.አ ከባህርዳር

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*